Ethiopia : ሀገር ጉድ ያስባሉት ዶ/ር እመቤት ያልጠበቁት ገጠማቸው! | dr emebet | adanech abebe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • Ethiopia : ጉድ ያስባሉት ዶ/ር እመቤት ያልጠበቁት ገጠማቸው! | dr emebet | adanech abebe
    #abelbirhanu #fetadaily #ethiopia #ethiopia #seifuonebs #ethiopiantiktok #እሁድንበኢቢኤስ #sundayonebs #ehudinbeebs

Комментарии • 98

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 4 месяца назад +25

    ደሀ ሆኖ ያደገ ሰው ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ ድህነቱ የሚመጣበት እየመሰለው ብዙ እያግበሰበሰ የሚበቃው አይመስለውም የተረዳሁት እመቤትን ነው።

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 месяца назад +10

    እኔ በበኩሌ ይችን ቀይ ሰይጣን ለመስደብም ይሁን ለመርገም ቃላት አጥቸላታለሁ ነገር ግን እግዚአብሔርም ዶክተርነቱን እንተወውና ይቺ ቀይ ሰ ይጣ ሞት ብቻ ሳይሆን የሞት ሞት ይገባታል ።

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 4 месяца назад +5

    ዶክተር ነሽ ያጥርስ አልተማርሽም እረኛ ነሽ ባለጌ ነሽ ወርኛ ተራ ነሽ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 4 месяца назад +3

    🔴 የኛ ሀገር ህዝብ አቋም የለዉም እንጂ እመቤት ጋር የጥርስ ህክምና አለመጠቀም ማሽመድመድ ነው 🔴🔴🔴🔴🔴

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 месяца назад

      አለመጠቀም ብቻ ሣይሆን ቤቷንና ንብረቷን በሙሉ በእሣት ማቃጠልና ማውደም እሷንም ባልታሰበ ሠኣት መግደል ነው የሚያስፈልገው

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 4 месяца назад +4

    አፍ ሲያመልጥ ፀጉር ሲመለጥ አይታወቅም አሉ!!!

  • @meb153
    @meb153 4 месяца назад +6

    አዳነች አቤቤን የሚያመልኩ ብዙዎችን መጥቀስ ይቻላል ሚኮ & ጨብራራው ያሬድ እና አቀመሽው አሉ በሎ ያዜመላት ሸማግሌም አሉበት የሚገርመው የአዳነች አው ከእግዚአብሔር በላይ ነኝ በማለት ለፍጡራኖቿ ቆማ ማጨብጨቧ ነው።የሄ እምነታቸውን ነው በአምልኮ የገለጡት አብይም ቢሆን ምንአልባት ከእየሱስ በስተቀር በሚል በነ ቴድሮስ የሴባስቶፓል ባለቤት እና በሌሎችም ሙሴ ሲባልና ሲነገርላቸው ቆመው አጨብጭበዋል በጠቅላይ እራሳቸውን ከአምላክ በላይ አርገው በሚስቡ እየተገዛንና እነሱንም በሚያመልኩ ሰዎች ሀገር እየተራመሰች ትገኛለች።

    • @tenagneeshete948
      @tenagneeshete948 4 месяца назад

      ይህች ጊዜና ሁኔታዎችን ተጠቅማ ለማጭበርበር የምትሞክር አሽቃባጭ ሌባ እንጂ ዶ/ር ልትባል አይገባም ። ልትባልምአይገባም

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 4 месяца назад +2

    የማታፍሪ ዶክተር የነፍሰገዳይ አሽቃባጭ እንዴት ከእግዚአብሔር ጋር ታወዳድሪያለሽ ምድረ መሐይም የኢትዮጵያ ማፈሪያ ነሽ ደነዝ ዶክተር ከሰው ይልቅ እግዚአብሔርን ፍሪ መውደቂያሽ ነው

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 4 месяца назад +11

    አፈር ብይ አንቺ ብሎ ዶ/ ር እንኩሮ ነሺ

    • @addisualemayehu278
      @addisualemayehu278 4 месяца назад

      ዶክተርማ ዶክተር ናት አንተ ማን ነህ። ይሔኔ ሙልጭ ያልክ መሃይም ነህ። ደርሶ አዋቂ መምሰል ያሳፍራል

  • @takeleamelewok1945
    @takeleamelewok1945 4 месяца назад +3

    መቼም ይች ሴቲዮ በፈጣሪ ፌት ምን ዓይነት መልስ ትሰጥ ይሆን ለነገሩ የፈጠራትን አታውቀውም።

  • @AlemGidey-y9j
    @AlemGidey-y9j 4 месяца назад +2

    እመቤት ሳይሆን እንከፍ ነው መባል ያለባት

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 4 месяца назад +5

    አንቸ ከሀዲ የምትናገሪውን ማታውቂ ሆዳም ሰው ሳትሆኝ የቁም ሬሳ ከምድሩም ከሰማዩም ቦታ የሌለሽ ዩሁዳ

  • @AzebZeleke
    @AzebZeleke 4 месяца назад +2

    ለተፈናቀሎተት አስቢ ሰው ከሆንሸ

  • @GetachewShegie-u5o
    @GetachewShegie-u5o 4 месяца назад +3

    ወደ አባቶች ሳይሆን የተዳፈረችው እግዚአብሔርን ስለሆነ በፊቱ ወድቃ ምህረት ትጠይቅ ምናልባት ይቅር ይላት እንደሆነ!!!!!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 месяца назад

      እንዲህ አይነቱ ወደር የማይገኝለት ፈጣሪን የናቀ ጋጠወጥነት ምህረት የለውም

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw 4 месяца назад +1

    1000 ከሬ መሬት በአዲስ አበበ ህክምና ማዕከል ይሰጣት ይች በለጌ

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 4 месяца назад +1

    Dr Emebet yetebalech Eche asekabach newereja nech . Keneshen tebeke 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 4 месяца назад +2

    አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!!!

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 4 месяца назад +6

    ይቺ ሴትዮ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ።እባክሽ ወደ አባቶች ቀርበሽ ንሰሀ ግቢ።

  • @addistaddes877
    @addistaddes877 4 месяца назад +2

    ባለጌ ምን ቀምሳ ነው

  • @WoldeDana
    @WoldeDana 4 месяца назад +1

    አንቺ ቆሻሻ ዶር፣ ደግሞ በእግዝአብሔር በላይነት ላይ መጣሽ አይደለሽም? እግዝአብሔር ከሁሉ በላይ ነዉዉዉዉዉ!!

  • @AbebaG-j2k
    @AbebaG-j2k 4 месяца назад +1

    ድንቄም ዶክተር ይሁዳ ነሽ ባለጌ

  • @anleyyaye7245
    @anleyyaye7245 4 месяца назад +1

    አሽቃባጭ እንላለን

  • @ZelalemSemenhe
    @ZelalemSemenhe 4 месяца назад

    የጥርስ ሀኪሟ ጥርሽ ይርገፍ ያቸስ ይገርማል የማይታይና የማይመረመር አምላክን አዲት ተራፍጡርን ነገሟችና በሥባሿን ከፈጣሪ ያስበለጠች ባለምላተገኘች ለዚያውም በሀገረ ኢትዮጵያ ያሳዝናል የመኪና አደጋ ይዘዝብሽ ደቀሮ ግብዝ🐉🐉🐉

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 4 месяца назад

    ይቺ.እብድ.ናት ሰው እንዴት ይቺን ጮማ.ራስ አምኖ ይታከማል ተራ ስውን.ከፈጣርዋ በላይ ያደረገች ሰው መሳይ እንስሳ መስሏት ነው አንቺም ቀን አለዉ አንቺ ጊንጥ

  • @AlemGidey-y9j
    @AlemGidey-y9j 4 месяца назад +1

    ሰይጣን የሰይጣን ጭንጋፍ

  • @adanealemayehu6857
    @adanealemayehu6857 4 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ በእነዚህ ትዕብተኛ መሪዎች ትዕቢት ምክንያት አታጥፋን። ፈጣሪን ከአንድ ፍጡር ለማሳመን ከመሞከር በላይ ምንኛ እንደሚያስፈራ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 3 месяца назад

    ከሁለት ሐየማኖት የመጣች እግዚአብሔርን አታቀውም የሁሉን ፈጣሪ ከሰው ጋር ማወዳዳር ሐጢያት ኑው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 месяца назад

    እመቤት የምትባል ከርሣም አልሸጥ ያለች ላም ቦሃቃ አፍ ደንቆሮ አሮጊት አሟሟቷ በጣም የከፋ እንደሚሆን አትጠራጠሩ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 4 месяца назад

    ማነሽ አንች እብድ እግዚአብሔርን ከሰው የምታወዳድሪ በአል የምትሽሪ ቀውስ አሮጊት

  • @tulu027
    @tulu027 4 месяца назад +1

    ይህ ድህረ ገፅ ቀጣይ ሊሆን የሚችለው ጥሩ ዜና አንባቢን ፈልጎ በማምጣት ሲተካ ብቻ ነው አለበለዚያ በነበርነት እንደሚቀር እሙን ነው::

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 4 месяца назад +1

    የ ዛር ዉላጅ ነች

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 4 месяца назад +1

    ኢቺ ጭቃ

  • @negestqueen
    @negestqueen 4 месяца назад +1

    ታዲያ ለምን አክብረሽ ዶር እመቤት አንቱ ብለሽ ሚሊዮን ጊዜ ሰሞን ትጠሪያለሽ???
    ህዝብ የሚያከብር ሰዉ ሊከበር አይገባዉም!

  • @amsaluwube6189
    @amsaluwube6189 4 месяца назад +1

    የሚገርመው የፕሮግራሙ አዝጋጅ ሦስት እራተኛውን ስዐት የጨረሰችው ዶክተርዋ ስለ አበቤ የተናገረችውን በተደጋጋሚ በመናገር እንድታወቅ ለማረህግ ያለመ ይመ ይመስላል የፕሮግራሙን ሰዐት ለመሙላት ከሆነ ሌላ መንገድ ነበረው

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 4 месяца назад +4

    ስለጥርስ እንጅ ሌላ የምታውቀው ነገር የሌላት ደደብ ነች ፣ ስለዚህ በማታውቀው ፖለቲካ ወስጥ በዘባረቀች ቁጥር ያወቀችናፖለቲከኛ የሆነች እዬመሰላት ነው ወትሮም ያለቦታቸው እዬተቀመጡ ታላቋ አገርን አጠፏት ።

  • @MuhammadArebo
    @MuhammadArebo 4 месяца назад +1

    የደሀ መኖሪያ የምታሰፈርሰ ዶር ለዚች እብድ ዶር ምሰጋናውን አመጣው

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 22 дня назад

    Ya abealna ya kaaeil betochi kaegzhaberi balayi nawu malati aykabideimi

  • @AbaynehBogaleDesta
    @AbaynehBogaleDesta 4 месяца назад +4

    ይህቺ እርኩስ ዋጋዋን ታገኛለች!

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 4 месяца назад +1

    ይቺ ሆዳም ሴት ወዳ አይደለም ሁለት ሰባት ያስፈልጋታል

  • @getabalewKebede
    @getabalewKebede 4 месяца назад +1

    ገገማ ሴት

  • @adanealemayehu6857
    @adanealemayehu6857 4 месяца назад

    Yichin deddeb keminm yalemekuter newu.

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p 4 месяца назад +1

    ሕጋዊ ዘራፊ ነች

  • @BizuneshMekonnen-wt2rc
    @BizuneshMekonnen-wt2rc 4 месяца назад

    አንቺ ከሐዲ ይሁዳ ፈጣሪሽን የከዳሽ ልብን ይስጥሽ

  • @DanielSolomon7
    @DanielSolomon7 Месяц назад

    manebe lay bezu yekereshal bedenb tezegaji ena seri.. dr emebet gn asafari nat

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd 4 месяца назад +1

    Anechi Defar egezabeher yegesestegshe Yekeri yebelesh keleatam

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu 4 месяца назад

    የፍርድ ቤት ውሳኔ እኔን አይገዛኝም በማለት ምክር ቤት ፈቅዶልኛል በማለት በዙሪያቸው ያሉ ቦታዎች በራሳቸው መሬት አቅም እያላቸው እንኳን ባላቸው ስልጣን አስቁመዋቸዋል አሁን ህግ ሳይሆን ስልጣን ከህግ በላይ መሆኑን ያሳዩን አንዱ ተምሳሌት ናቸው

  • @lieultemesgen6115
    @lieultemesgen6115 4 месяца назад

    እያንዳንድህ ዶማ ለክስ የተዘጋጀህ አህያ የብዙ ሰዎችን ንግግርን በሰገጤ የተረጎሙ መለስ ባንዲራ ጨርቅ ያለበት ምክኒያትን ያላወቅህ ደክተር ያሉትን በምሳሌያዊ አነጋገር እዩት

  • @birhanyihedgo8577
    @birhanyihedgo8577 4 месяца назад

    የጥርስ ህክምናውም የእህቴን ልጅጥሮስ እነቅላለሁ ብላ ድዷን ሳይቀር ነበር ያነቃነቀችው ስለዚሆ ከእውቀትም ሆነ ከሞያ ነፃ ነች እና የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸውም አይደል ያላቸው ጌታችንና መድሀኒታችን//

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 4 месяца назад

    የማትጠግብ ሆዳም ባልቴት አጋንንት ያደረባት የሚኖርባት የሰፈረባት ምናምንቴ የተጣለች ውዳቂ አሮጊት ነሽ ።

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw 4 месяца назад

    5 ሊትር ዘይት ይሰጠት ለዶ/ር እመቤት

  • @yesharegayalew3410
    @yesharegayalew3410 4 месяца назад +4

    አሳፋሪ ነገ ሌላ ቀን ነው
    መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳየን

  • @emebetgetachew2106
    @emebetgetachew2106 4 месяца назад

    10:41 qome belesh agenaze 10:41 bi keafesh yameleteshen! Fetari Le-neseha Mot yabkash. Eshi? Mechem meheretu bezu new. Ebakachhu ye-hezbu Albeka bloachehu Be-Tegestu Bezat yechalenen Fetari Atgedederu!!!!!!Pleas!

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 4 месяца назад

    ቆሻሻ ሆድአደር ሆድ አምላኩ

  • @zegeyederb
    @zegeyederb 3 месяца назад

    ጥርስ መንቀል መሰለች

  • @nadug4601
    @nadug4601 4 месяца назад

    ወረኛች ለልማት የምፈለግ ቦታ መነሳት ቤት አፋራሽ አያስብላትም "*የጉሮበት ምስክሪነት ተቀባይነት አይኖረዉም ጉሮቤት ብዙን ግዜ ምቀኞች ስለሆኑ ,የራሳን አሳብ መግጻ አያስወቅሳትም አሽ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 4 месяца назад

    ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ አሉ አባ ቄሱ። አይ ዶ/ር አያ ሰው ከእግዜአብሄር በላይይይ አይባልም። ሰው ሰው ነው። ሰው ፍጡር ነው። እግዜአብሄር ፈጣሪ ነው። ፈጣሪና ፋጡር እንዴት አንድ ይሆናል??? ምን አይነት አመለካከት ነው። እእእግግግግዞዞዞዞዞ። በሰማን ማረንንን።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 месяца назад

    ይህቺ ሲያዩአት ነገረ ስራዋ የማያምር ነገር ነች።ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ሰራች ትላለች?

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 месяца назад

    አንቺ ደንቀሮ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 4 месяца назад

    Agerachin edih yale sitet serta atakm equn le ethiopia hzb limetnu kerto betesebochachewun mekreb ena mastedader lemayichlu guda kefto mestet!!!!?? Ayigermm??

  • @fiekertyohannes5912
    @fiekertyohannes5912 4 месяца назад +1

    😭

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 4 месяца назад +3

    የአመኑኤል እብድ ነች ዶክተር እመቤት።

  • @AmareTekle-ho3qb
    @AmareTekle-ho3qb 4 месяца назад

    Yechi setyo set sewochie golalechi in hospital mereremira yediregibate

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 4 месяца назад

    አሳፋሪ ጉደኛ ሰው መሳይ ሴጣን ነሽ እማ ሴጣን ነሽ አንቺ የምን እመቤት

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 4 месяца назад

    Anchi dedeb doctor yaw donkey le donkey no difference Animal nachuh.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 4 месяца назад

    Really. ከእግዚአብሄር በላይ ?????

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 4 месяца назад

    አማርኛ የጠፋት ግራ የገባትአድርባ ይ አሽቃባጭ።

  • @deribemengesha
    @deribemengesha 4 месяца назад

    Zim beyi esti were atchiyim

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 4 месяца назад

    አሳማዎች ፈጣሪ የት ያውቃሉ ሆዳቸውን እንጂ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 4 месяца назад +1

    ኸረ አላህ ያብጀው እንጅ እነዚህ ዶክተር የሚባሉት ወንዶችም ሴቶችም ታመዋል ? ለራሳቸውም ህክምና አስፈልጓቸዋል

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 4 месяца назад

    Is this women really mad?

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 4 месяца назад

    ዜና ነዉ ወሬ? አንባቢ ፈልጉ

  • @tmnitwerasi3236
    @tmnitwerasi3236 4 месяца назад

    ZENDO & HEWAN 💀 ☠️

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 4 месяца назад

    ቀኗ ደርሶ ነዉ እኮ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 4 месяца назад

    ውይ

  • @RozaMelkamu-e2r
    @RozaMelkamu-e2r 4 месяца назад

    Erebakesh? Doma

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 4 месяца назад

    የእግዚአብሔር ጠበቃ ለመሆን አትሞክር እያንዳንዱ ሰው ተጠሪነቱ ለፈጣሪው ነው።ምን አገባህ!!!

    • @TigestTaffese
      @TigestTaffese 4 месяца назад

      አዋ ሌላ ይሁዳ ደነዝ አይጠፋም ቆሻሾች

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 4 месяца назад +1

    የህዝብ ጠላት ነሽ ፈጣሪ ይንቀልሽ ፈጣጣ ምን ታደርጊ ወንድ ጠፍ ልክ የሚያሰገባሽ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 4 месяца назад +1

    አንድ ደሀ ረድታ 2 ታፈናቅላለች ማለት ነው? ብታብራሪ

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 4 месяца назад

    Ow doctor we doubt her sanity poor her she needs help !! May the creator be with her

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 4 месяца назад

    She is a good for nothing.

  • @Nati102
    @Nati102 4 месяца назад

    እንደዚህ ዓይት የወደቄ አስተሳሰብ ይዛ እንደት ዶክተር ተባሌች!

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 4 месяца назад

    ለሚሰራ ሰዉ የግል አስተያየት መስጠት ምን ችግር አለዉ?