DW Amharic የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 23 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ሐሙስ
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የምስራቅ አፍሪቃ ቀውስ ሌላው ስጋት፤ በኦሮሚያ ህዝቡን ያንገሸገሸው የጸጥታ ችግር፡ የፖለቲከኞች አስተያየት፤ በኢትዮጵያ ሃገራዊ አንድነት ላይ የተካሄደው ውይይት ፤ ስልጤ ዞንን ያጥለቀለቀ ጎርፍ 6000 ሰዉ ማፈናቀሉ፤ አፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዕይታ፤ እንዲሁም የትግራይ ገዢ ፓርቲ ፖለቲከኞች ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ የተሰኙ ርዕሱች ዝርዝር ተካቶበታል።
እናመሰግናለን
ነጋሽ..መሀመድ....ተላላኪ...ኢትዬጲያ...ጠል...ድሮ...እንወድክ..ነበር...ጠላንክ.....ከአዋሽ
ምንም የአስተሳሰብ ልዩነትቢኖርም በሀገራችን አንደራደርም
How dear you invited a person who has interest of conflict with Ethiopia.
Ethiopia didn't err.
ኢ፡ያ ኣበቃላት በቃ ፈረሰች የኢ፡ያ ሠራዊት ምንም ማደርግ ኣይችልም በነዝህ ደንቆሮ መርወች ምን ይተንብያሉ
ለማኝ...ሻቢያና..ወያኔ.....😂😂😂.....ፈሳም...ፈረንጅ...ሁሉ..አይኑ..ኢትዬጲያ..ለይ..ነዉ......ጅል....እየተገኘ..ያለዉን..አላወቅሽም.......ኢትዬጲያን...አታዉቂያትም