#አዲሳባ_መርካቶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 года назад +53

    ከነንተ ዉሲጥ በለጩ ቁርአንን የቀራ ሰው ነው ቢሎነል ነቢየችን ሰ አ ወ ኑ ቁርአንን እንቅር

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 года назад +70

    የአገሪችንን ሰላም ፍቅር ደህንነት የናፈቀው😥😥👍👍

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ
    @ሀዩየአብደረህማንታናሽ 3 года назад +138

    አንቺ በቃ ብርና ስራ ብቻ ነው እሚያሳስብሽ እኛ በአሁኑ ሰአት እንኳን ልብስ ልንገዛ ቢሰጡን እራሱ አንቀበልም የሀገር ና የቤተሰብ ሰላም በጣም እያሳሰበን ነው ፍትህ ለወሎ ህዝብብብብብ

    • @የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ
      @የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ 3 года назад +8

      አላህን እንለምን ሰው ያው ሰው ነው እህት ወንድሞቺ እህህህ በጭንቀት አለቅን ያረብ ነስርህን

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 3 года назад

      በትክክል ማማየ የሀገራችን ሁኔታ እንቅልፍ ነሥቶናል ዞሮ መግቢችን

    • @alemkonjo6219
      @alemkonjo6219 3 года назад +4

      እሷ ምን ችግር አለባት ዶላር ትቀበላለች

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 3 года назад +1

      Awo ehti betam new ychnkege uffffff men yshalal aunes

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 3 года назад

      Guragina burr ande nachew

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +39

    ማነው የሂውቱ ብረሀን ቁራአን የሚቅራ

  • @ብዙአየሁእህተማርያም
    @ብዙአየሁእህተማርያም 3 года назад +7

    ለሙ አምሮብሻል ግን አሁን ጊዜው የሱባኤ ነው በፀሎት በርቺ ስለሀገራችን ስለ ህዝባችን ፀልዩ በእውነት ጊዜው ከፉቷል

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አምሮብሻል እምወድሽዋ ቦታው አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እህትዋ

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 3 года назад +3

    ማሻአላህልብሶቹ በጣምሂደውብሻን የህንሱሪይ እሚባል ነገርእንዳትለብሺ

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 3 года назад +3

    ማሻአላህ ሲያምሩ ሴትልጅ በደዚ አይነት ፈታ ያሉልብስ ስትለብስ ነዉ የምታምርም ዉበት የሚሰጣት ለሙዩ እደዚ አይነት ልብሶች ልበሺ ያምርብሻል ሱራ አያምርብሽም ማሬ

    • @ZuzuYouTube
      @ZuzuYouTube 3 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @metageswagalwetube
      @metageswagalwetube 3 года назад

      @@ZuzuRUclips ነይዛሬ አቺ እኔ ነጌ እመጣለሁ በታማኝነት

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 3 года назад

      @@ZuzuRUclips ነይ እንደማመር ውዴ

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 3 года назад

      @@metageswagalwetube ቤተሰብ እንሁን

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 3 года назад

    ይመችሽ እናመሠግናለን sistery

  • @SaraSara-po1jw
    @SaraSara-po1jw 3 года назад +1

    እውነት ነው የተቤ እሕቶቼ ነግረውሻል በአሁን ሠአት ጨርቅ አያሣስበንም እምናሰበው የአገራችንን ሠላም የወገኖቻችን ሰቃይና ሞት ነው እሕት ሲሆን ድምጽ ልትሆኝ ይገባሻል አሰተውሊ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 3 года назад +8

    ደሞ 2ሺህ ብቻ ትያለሽ እንዴ?ሰው እኮ ሁለት ሺህ መቁጠር አቅቶት መሰለኝ እየተንከራተተ ያለው

  • @ሀያትጃማዋ
    @ሀያትጃማዋ 3 года назад

    የትነዉ

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን 3 года назад +26

    ውፍ የኢስላም ልጆች ኑ ፕሮፍይሌን በመጫን የነቢያችንን የህይወት ታሪክ እንማማር

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሀገራች ሰላም ያርግልን ውዴ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ዋውውውው ምንድነው ነገሩ በ600 ሞቶ የነበረው ሽፎን 2000 ሽህ ገባ

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 3 года назад +1

    ስልክ ቁጥራቸዉን ለሚ

  • @abdallab-mg5zl
    @abdallab-mg5zl 3 года назад

    ለምዬ ፒልስ ቁጥረቸውን ለኪልኝ ለእናቶቾ አርፊ ይመሰለል

  • @zedtube463
    @zedtube463 3 года назад +5

    ተጠቀቂ የመርካቶ ድረየ አስቸጋሪ ናቸው

  • @dbbsyshh5139
    @dbbsyshh5139 3 года назад

    ያምራል ዋጋአ

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 года назад

    ሲያምር

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 3 года назад +2

    እደህናው ሀገር ነሽ እሳት እኛ የሀገር ሀሳብ ሊያሳብደን ነው

  • @ssawacckckkckkd8948
    @ssawacckckkckkd8948 3 года назад +5

    ደግሞ በጣም ውድ ነው አሁ በቅር ጓድኘየ ሂዳ በ 700 ብር ነው የገዛች በጣም ምርጥ ነው

    • @alemusara592
      @alemusara592 3 года назад

      ከምር 1500ነዉ ከአነአነጠላዉ 2000በጣም ዉድ ነዉ

  • @susu-js4by
    @susu-js4by 3 года назад

    ያበሻ ቀሚስ ስንት ነው?

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 года назад +1

    ለምዬ ስልካቸውን አስቀምጭልኝ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 года назад

    የተንቢ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን ወይም ላይብ ስትገቢ ንገሪን እንዘዝ

  • @እህተማርያም-ኸ8ጨ
    @እህተማርያም-ኸ8ጨ 3 года назад

    ስልኩ ዋትሳፕ የለውም ለምን?

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 3 года назад +3

    ማሻአላህ ቆንጆ ለምዬ🥰🥰

    • @siltebilalomedia
      @siltebilalomedia 3 года назад

      መሬምዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 года назад +1

    ሰለ ሀገርም ስለሁሉም እየሰበች እንደሆነ አማክራችኃለች ተዋት መልካም ሰራ ነው የምትሰራው ....ምን አጠፍች ....እንዳሰብነው ቢሆን ኢትዮጵያ ጅንታ አሸባሪ አይጫወትባትም ነበር 😥 እግዚአብሔር ሀገርችንን ይጠበቅ ብቻ

  • @ehsantube5132
    @ehsantube5132 3 года назад

    ቡታጅራ ላይ ነው ወይስ የት ነው ቦታው

  • @اللهاكبر-ج8ض7ع
    @اللهاكبر-ج8ض7ع 3 года назад

    قول لايوسبنا الا ماكتب الله لنا حو مولانا فعل الله فليتوكليل موعمينين ومييتوكل فحوو حسبو اللههم اغفيرلنا ورحمنا
    اللههم انت سلام وبيك سلام تباركت يزل جلالي ولعيكرام لا الا حاالله انت سبحانك اني كنتو مين ظاليمين🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 года назад +1

    ተንቢ ለማስታወቂያ ትመችአለሽ ታውቂበታለሽ አስከ
    ፍይ ይህም ስራ ነው።

  • @ሠፊናጉራጌዋዩቱብ
    @ሠፊናጉራጌዋዩቱብ 3 года назад

    ማነው ይሀገርችን ስላም ይናፍቅው ላክ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 года назад +7

    ለሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ

    • @y.5206
      @y.5206 3 года назад

      እኔአለሁ

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 3 года назад +5

    ኧረ ለምለም ለሁሉም ጊዜ አለው አሁን ልብስ የምንገዛበት ሰአት ሳይሆን በፀሎት የምንበረታበት ወቅትነው ፍትህ ለወሎ ህዝብ😓😓😓

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 3 года назад

    Eiseke tergaege ebakshe Ethiopiaya ewdshalwe

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад +3

    እጅላይ፡ላስቴክ፡ያልው፡በጣም፡ቆጃ፡ነው፡😘👍👍👍👍👍👍

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 3 года назад

    የቀጠቀጥሽው ልጅ በህግ ይጠይቅሻል ጠብቂ ክፉ ፊት

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 года назад +1

    ዋጋዉ ስት ነዉ

  • @alahkermalahmdulilah8990
    @alahkermalahmdulilah8990 3 года назад +1

    Masha allah bexam yemamamir qemsoch nachew lemuu 👍👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад +4

    ያምራሉ ቆንጆነችው

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 3 года назад

    በአማርኛ አውሪ የሰው ቁአንቋአ አታበላሺ አሁን ያለው የሃገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ብትችሉ ይቱበሮች በርሃብ ለሚያልቀው ህዝብ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ብትሆኑ ጥሩ ነበረ

  • @ኡሙመርየም
    @ኡሙመርየም 3 года назад

    የት ነዉ

  • @amaamm3485
    @amaamm3485 Год назад

    ያበሻውቀሚስስትነው

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 3 года назад +1

    ያምራል ኢትዮጵያ ይቀንሳል ለካ

  • @merialeme4211
    @merialeme4211 3 года назад +1

    Wauu siyamir lemiye me dubayi simexa achiga imetlhuu ❤️❤️❤️💋💋💋👍👍👍👍👍👍

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    እንዳታፈነጅው ሌላ ሚገዛውን

  • @አለምአቀፍቻናል
    @አለምአቀፍቻናል 3 года назад +1

    የኔ ቆጆ ለሚ አምሮብሻል 👍👍👄💋

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 года назад +1

    ዋዉ ያምራል ለሙዬ ሁለተኛ ላይ የለበሽውን ገዝቸዋለው ቤሩት ላይ በ50 ዶላር

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 3 года назад +1

      እሙ ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @emutube6354
      @emutube6354 3 года назад

      @@ቤታችን-ኸ3ጸ እሺ መጣሁ ማሬ አንቺም

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 года назад +4

    አች የደላሽ ልብስ እናገዘብ ነው ትዝታሽ ለወገንሽ ፀሎት አድርጊ

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    yamral.Lemu.konjo🥰🙋‍♀️👍

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 3 года назад +1

    የተንቢ ወቅት ምረጪ ወቅቱ ብዙ የሀዘን ወሬ ዜና የሚሰማበት ነው አሁን ለሀገር ለወገን የመታዘንበት ወደ ፈጣሪ የሚጮህበት ጊዜ ነው እሙየ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 года назад +1

    ማሽ አላህ ይምርል 👍🏼👍🏼

  • @ayishaayisha4966
    @ayishaayisha4966 3 года назад +2

    እርፊትህለወሉ

  • @tsehaybogale4389
    @tsehaybogale4389 3 года назад

    Koyi endezieh ketweded men lebsen lenenor new eni gen madam yemtegezalegnen yiniforem sebesebia megebati alkerem kelorokes yabelashewen yebit lebit adergalehu kikikiki

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    ያምራል

  • @mesert6973
    @mesert6973 3 года назад +1

    ሌባ 1500 አደለ እደው የሕዝቡን ብር በምን እናሦጣው ሖነ አደለ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @foziyakonjo9888
    @foziyakonjo9888 3 года назад +2

    የባልቴት ልብስ የመሰላ 2000 ብር

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 года назад +2

    👍

  • @amw3005
    @amw3005 3 года назад

    ጉራጌ ብር ሞቱ በሁኑ ሰአት ስለብጣሽ የሚያስብ የለም ስለህይወትጅ ጉቶ።

  • @emutube6306
    @emutube6306 3 года назад

    ሪያዲ ትልኬለሽ እንደ

  • @hasetentertainmentg5591
    @hasetentertainmentg5591 3 года назад

    ሰላም እህቴ ሴት ልጅ ክብር ናት ጀማሪ ዩቲውበነቴን ካልናቅሽው ኮሜንት አስቀምጭልኝ ለዩቲውብሽ በጣም የሚያምር ኢንትሮሰሮ ሰርቼ ቼልላክልሽ በውጥ ማውራት ከቻልሽ አውሪኝ ኮሜንት አስቀምጪልኝ ቅንነት እኮ አይከፈልበትም እማ

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 3 года назад

    አየያችሀሳብለልብሰነውእኛየዘመዶቻችንዲምጺሀሰማንሁለትወረሊሆነነነው፣፣😭😭😭😭

  • @aliethopiya2795
    @aliethopiya2795 3 года назад

    ስዳት ለይ ያለቺ እህቶቼ አላማቹን አትሪሱ ኡሰወ ስረወን እሰረቺነው ጉረጌ አይዶለች

  • @emaniramato8507
    @emaniramato8507 3 года назад

    Hayisameno

  • @mamalov109
    @mamalov109 3 года назад +1

    ለምለምያምራል ላኪልኝውዴ

  • @fatmasuufi9641
    @fatmasuufi9641 3 года назад

    Hello Yetbi

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ4ሠ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ4ሠ 3 года назад

    ቁጥርሽንላኪ

  • @እሙሂክማእሙሂክማ
    @እሙሂክማእሙሂክማ 3 года назад +3

    ፍትህህህህለወሎ ህዝብ

  • @zahramohammed77
    @zahramohammed77 3 года назад

    ማሽ አላህ ያምሪል

  • @fatmasuufi9641
    @fatmasuufi9641 3 года назад

    yetbi እንዴት ነህ

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 3 года назад

    Wow betame meyamer nager nawe metakerbewe

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 3 года назад

    ማሻአላህ ነው ዱባይ ጓደኛየ 220ነው የገዛችው ኢትዮጵያ ያስመርጣል

    • @siltebilalomedia
      @siltebilalomedia 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @hhi1181
    @hhi1181 3 года назад

    Yamerl

  • @aminatube608
    @aminatube608 3 года назад +2

    አቤት የለበሽው ልብስ ሲያምር ደሞ ርካሽ ነው

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 3 года назад +3

    ፕሮፈይሌን በመጨን💚መደንት ያግኙ
    አሰለሙ አለይኩሙ ወረመቱለይ ዋበረከቱ
    ወለይ ምንፀፀትበት ቀን አለለን ዘሬ በግዘችን በስልካችን በወኪታችን እንጠቀምበት ነጌ ያቀን ስደርስ ያገዘ ሞበይለች እንደይመሰክርብን እንጠቀምበትወለይ ታመስጬ አደመቱኩት ቁርአን ያልብ መደኒት💚💚💚💚💚💘ለቁርአን ጊዜ መኑም ዬለም ይገርመሊቁርዐን ስንቀረአ ልበችን ይረጥበል ቁርዐን ሲነደምጥ ሲንቀረአ ያልብ ሰከን እርገታ እነጋኘለን

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 3 года назад +1

    የዛሬ አምስት አመት ስትመቶብር በር እደጉዲ እየተወራ ስናሰፋ የነበረዉ አሁይ ሁለትሽ 😳

  • @ሀያትጃማዋ
    @ሀያትጃማዋ 3 года назад

    ዱባይ ነኚ

  • @soseourtudox1568
    @soseourtudox1568 3 года назад

    Wow betame yamerale

  • @hhi1181
    @hhi1181 3 года назад

    Sueku yet neu

  • @mekdesyoutube1068
    @mekdesyoutube1068 3 года назад

    Ezim yaw new minim aykenisim

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 3 года назад

    Ken lebe nawe yelesh Egzbher yebarek

  • @romnaomer5293
    @romnaomer5293 3 года назад

    ስልኩን አስቀምጬ

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 9 месяцев назад

    እረ እፈልጋለሁ

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 года назад +4

    ምንም ብልጭልች ነገር አየምረኝም ብሬን በወር ተቀብዬ አንድ ብር ሰልቀንስ ቁጭ ነው መደርገት

    • @siltebilalomedia
      @siltebilalomedia 3 года назад +1

      ሀዩ ሰብስክራይ አድርጊኝ በቅንነት

    • @ሀያትነኝከዱባይ
      @ሀያትነኝከዱባይ 3 года назад

      @@siltebilalomedia አምቤው ምን ተቀርቤሽ

    • @siltebilalomedia
      @siltebilalomedia 3 года назад

      @@ሀያትነኝከዱባይ ፈየ ጊዝ ያቀርባው ነይ የጋሬ ሰበ ሁኚ

    • @sus2475
      @sus2475 3 года назад

      ምን ሊያደርግልሽ ዝም በያቸው ሀገርሽ ስትገቢ የገለግሽውን አማርጠሽ ትገዣለሽ ሰው ሀገር ተለበሰ አልተለበሰ ምን ሊያደርግልን ዋናው ብራችንን መቆጠቡነው

  • @ERITREACONNECT
    @ERITREACONNECT 3 года назад

    Eisti Lemlemye men alebet shar btarigliy euna bitagiziy
    I love so much

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 3 года назад

    ካንቺ ያምራል😂😂😂

  • @user-yr8hs2tz8w
    @user-yr8hs2tz8w 3 года назад

    ሰላም ሰላም 👘👠❤️❤️

  • @alemusara592
    @alemusara592 3 года назад

    አር ዉድ ነዉ 1500 ነዉ ከአነአነጠላዉ

  • @hiratube6076
    @hiratube6076 2 года назад

    Yetbi siwadish banatish RUclips subscribe adirgilign abaratatign hulachum ichi comment mityut hulu betasab hunulign 😭😭😭😭adara kagone hunu wud ye hagare ijoch piles😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tghappy5349
    @tghappy5349 3 года назад

    👍👍

    • @siltebilalomedia
      @siltebilalomedia 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @romanduresa6166
    @romanduresa6166 3 года назад

    Selam lanche yune wuda ehthe

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 года назад

    ሰላም ነው

  • @layla5520
    @layla5520 3 года назад

    ለምለም፣የስልጤ፣ልብስ፣በቺ፣ሰይዝ፣አሰርልኝ

  • @kedirrahmatube7353
    @kedirrahmatube7353 3 года назад

    Wwww💞💞💞💞💞💞

  • @fatmasuufi9641
    @fatmasuufi9641 3 года назад

    ሰላም

  • @ሰላም-ዠ4ሠ
    @ሰላም-ዠ4ሠ 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @እስኩጉራጌዋ
    @እስኩጉራጌዋ 3 года назад

    ለሚቁጥርሽን🙏

  • @muhye4848
    @muhye4848 3 года назад +1

    አቺልብሥልብስትያለሺ እኛ ሥትአሳብአለብን

  • @maryammustafa8712
    @maryammustafa8712 3 года назад

    ለሚ ሁለተኛ የለበሺውን እፈልጋለሁ ግን የዋትሳብ ቁጥርሺን እኔ ዱባይ ነኝ

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu2260 3 года назад

    መርካቶ ይቱ ጋ ነው