በኦሮሚያ የቀጠለው / ግድያግድያውን የሚችለው ማን ነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ፍሬከናፍር #ክፍል1

Комментарии • 39

  • @maninman3690
    @maninman3690 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በቃሉ የኦሮሞን ስቃይ ደፍረህ በአደባባይ ስለተናገርክ ክብር ይገባሀል 🙏🙏🙏

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 3 года назад +2

    Bekalu you are absolutely right!!!

  • @ravelbella7330
    @ravelbella7330 3 года назад

    God bless you Fanuel, for telling the truth in this dark time! I can see you are selfless. Yes, one persons’s life takes a lot from the society and should be valued.

  • @jalloooromttii3138
    @jalloooromttii3138 3 года назад +1

    wbo is the oll of oromo and oromiya defense hero 🤨💚❤💚 WBO king of oromiya

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 3 года назад

    በእውነት እናንተ ድንቅ ናችሁ ! ኦሮሞ ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብን እንደወገኑ የጠራ እናንተን ብቻ አየሁ

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN 3 года назад +3

    Look,Amhara should learn to respect others, in wollegga we like to live in respect & harmony with everyone. Infarction let Tigrayan those evacuated from their home from west TIGRAI settle in our lovely province.

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 3 года назад

    የሀገሬን አጠቃላይ ሆኔታ እና እዉነታ በሚገባ ለመረዳት ወይም ለማወቅ awlo media ምርጫዬ ነዉ ፍኖኤል እና በቃሉ እወዳችዋለሁ ኖሮልን

  • @solomon5376
    @solomon5376 3 года назад +3

    The Oromo people struggle since the current Ethiopian empire was created by Minilik has been ONLY ONE!! To decide by referendum whether the Oromo people want have their own country or stay in federal system of Ethiopian empire.

  • @user-sf4rq3sc9s
    @user-sf4rq3sc9s 3 года назад +6

    *#መንግስት** የለም እባካቹ መንግስት ማለት ተውት ይሉቁስ መቸ ነው መንግስት የሚኖሮው ብላቹ ተናገሩ ያለው እኮ አጥፍተህ ጥፋ ነው መንግስት ሳሆም ወንጀለኛ ነው#*

  • @nerferi6610
    @nerferi6610 3 года назад

    እንግዲህ በጣም ጥሩ ምክር አስቀምጣችኋል ንጉሱ ሰምቶ ወደ ገንዘብ ከለወጠው!

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +3

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @selamselam2819
    @selamselam2819 3 года назад

    Bekalu Thank u

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 года назад

    ውነት ነው። የኤሬቻን እልቂት፣ የባህርዳር ርፍረፋን፣ የወልደያን ሰቆቃ፣ የማይካድራን የዘር ፍጅት፣የመተከልን፣ የጉራፈርዳን፣ የቡራዩን፣ የሻሸመኔን.....ብዙ ጭፍጨፋዎችን ወገን ችሎታል። መርጦ መሾም ከተለማመደ፣ 40አመታት የተሸከማቸውን ጥላቻ ሰባኪዎች ካስወገደ የሚሞተው በተፈጥሮና በድንገቴ ብቻ ይሆናል።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 3 года назад +4

    የሱዳንና የኤርተራ መጫወቻ የሆነች አገር መንግስት አላት ልትባል አትችልም::

  • @almazgegremaniam8928
    @almazgegremaniam8928 3 года назад

    አውሎ ሚዲያዎች ለማንም ሳይድ ሳታደርጉ ለእውነት የቆማቹ ተባረኩ

  • @kalemnetnew8050
    @kalemnetnew8050 3 года назад

    mn astaweskegn mesele and gundan menged lay sitgedl bet mistuna liju migb yizolin yimetal iyalu iyetebekut inde hone mn tawkale "Kalid Jebran" meselegn indih yalew

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies9026 3 года назад

    The last sentence of Beqalu.
    Yhe yemengst sira new. (This all responsibility lies on the government) Thats it.

  • @skks9921
    @skks9921 3 года назад +1

    ከዘር ከሃይማኖት ነፃ የሆነ ጋዜጠኛ 👈👈👈👈

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 3 года назад

    Give more time for Bekalu, for efficiency.

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 3 года назад

    ፍኖኤል ማለት ላይብረሪ ማለት ነዉ አሰተዉሎ በደንብ ላዳመጠዉ ሰዉ አሰታዉሳለሁ አንድ ግዜ
    ከ እነ ሲሳይ አጌና ሰይም ተሾመ ሌሎችም ነበሩ አንድ የሆነ ፕሮግራም ላይ ዉይይት ላይ እንዴት አድርጉ መልሰ እንደሰጣቸዉ ከዛ በጏላ ነዉ ለእኔ ዉሰጤ የሆነዉ

  • @jbirilsumyamhamad6735
    @jbirilsumyamhamad6735 3 года назад

    Limin yiwoilon oromo atingerma didaba nifxnya bad

  • @abbarobssan1476
    @abbarobssan1476 3 года назад

    ፋኑኤል I know you are trying to be neutral እባክህን ለአስመሳይ ፖለቲከኞች አትሸወድ ሁልጊዜም ህሊናህ የነገረህን ንገረን thanks

  • @semeramohammedabdu2160
    @semeramohammedabdu2160 3 года назад

    halaloch metachu? 🌷

  • @alganeshteklu6765
    @alganeshteklu6765 3 года назад

    ይህ መንግስት ነኝ የሚል ህዝቦች ምን እንደሚሆኑ ያለ አያውቅም ወይም ሽላ እያየ ዝም እያለ ነው ሁሉተኛ የውጭ ሃገር በሌላ ሀይል ሲወሰድ ይክዳል ለምንድነው የሚክድ የማይታወቅ ይመስለዋል እንደራሱ ሞኝ ወይም ደንቆሮ ይመስለዋል ሀቅ ይመጣል አይቀበርም ወስላታ መንግስት አብይ አህመድ

  • @jalloooromttii3138
    @jalloooromttii3138 3 года назад

    wand. silalelaw atawraa lhzbochi voice honah tgrayin free lmawxat Mokr enasum ytgray tplf lhzbuu free lmadrg indamimotaw inasumm lhzbachw qomaw naw mimotut silzh durye aydalum.y 50 amt tarek Alachw abo.waym WBO tablw ytawqaluu tanguaywchi nachw silzh agrhin free madrug malkam silanasuu lakbrachw oromiya hizb lrasachw Wagn Tay kchalk ant agrhin tgrayin ena lhzbochiwan taglhi free awxachw 🤔

  • @miseraktesfaye9625
    @miseraktesfaye9625 3 года назад +1

    You taking to much 🤐🤐 Oromo problem is not your Business

  • @lemimosissa9504
    @lemimosissa9504 3 года назад

    ትንተናችሁ ዛሬ ደካማ ነው ብዙ ጥልቅ ግንዛቤ በሌላችሁ ነገር ላይ ጀመራችሁ እና ተንገራገጫችሁ። በርግጥ የራሳችሁን ስራ እየሠራችሁ ነው ፤ ሌላ ዓላማም ሊኖር ይችላል። ለወደፊቱ ግን አንደኛ በማታውቁት ነገር ሁለተኛ የኦሮሚያን ፖለቲካ በደንብ ሳትረዱ ባትዘባረቁ ጥሩ ነው።

  • @edogeda8342
    @edogeda8342 3 года назад

    በቃሉ
    ብዙ ጊዜ በኦሮሞና በኦሮሚያ ላይ ያለህን ጥላቻህን በይፋ እያሳየህ ነው ! ለህሊናህ እና ለስራህ ቆንጆ አይደለም ::ቆሻሻ አመለካከት ስራ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 3 года назад

    የኦሮሞን ሕዝብን ትግል ጥላቻ ይዛችሁ አገርቷን ታፈርሱ ይሆናል እንጂ የትም አትደርስም ፈንዬ

  • @feyerafekadu
    @feyerafekadu 3 года назад

    ተበዳ ቆመጣ. መንግስት የምገለዉ እይታም?