ድንቅ ልጆች የ2016 ልዩ የበዓል ፕሮግራም! | እሼ መሌን አሳበዱት |
HTML-код
- Опубликовано: 11 сен 2023
- ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!!!
የዛሬው የድንቅ ልጆች ልዪ የ 2016 ዓ.ም የአዲስ አመት ፕሮግራም ሲሆን ከዚህ በፊት በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ የቀረቡ እና በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ ድንቅ ህጻናት በአንድ ላይ ተሰብስበው አዲስ አመትን ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ያሳለፉት አዝናኝ ፕሮግራም ነው።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
*መዳኔ ትዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ / @alazaralaka
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ድንቅ ልጆች የ2016 ልዩ የበዓል ፕሮግራም! | እሼ መሌን አሳበዱት | #2016 #ethiopia #new #newyear #year #እንቁጣጣሽ
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
መዳኔ ትዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ!!!
www.youtube.com/@alazaralaka
❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ በሰጠሽዉ ልክ ሳይሆን በቸርነቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥእ ተባረኪ
መዳኔ ስት ይከፍለኛል እ
እሼ ስላለን አድርገናል
Ashiye enkon kezmen lukas wed zemen yehonis beslam aderh ken mlaw betsbeh kerstos yeh zem yetbark yetkeds yadrgelh yewldekw ymedgleh yasbekew yemisakalh yehunlh amen 🎆🎆🎆🎆
Ashiye yant taze neng::
አዲስ አመት የአማራ ህዝብ ነፃነት የማገኝበት አላህ ያርገው ፍትህ ለተጎጅው ወገኔ😢😢😢😢
አሜን(3)😢😢😢
አሜን
የኦሮም ህዝብ ጭምር ነፃይውጣል ሁሉም ህዝብ ነፃይውጣልን
ለሁሉም አለም ሠላም
አሜን
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
🤲
Amen Amen Amen ❤ 🙏
አሚንንን
❤❤❤
የማዳም ቅመም አትበሉ የሰው ሒወት ማጣፈጫ ሆኖ የሚቀር የለም ስጠላው ይህ ስም አባቶች በገዘቱ
ያረብ አተምንም አይቸግርህ የነዝህ ልጆች አይን አበራላቸው አንተ የሰማይ የምዲር ባለቤት የሆነ ገታ😢😢
ያረብ እኔም እዳው አጀቴንይበሎኛል
amen yena ehtohi
አሚን በጣም ያሳዝናሉ ቆንጆዎች
አሜን እመብርሀን ብርሀኑን ታብራራላችሁ
እኔኮግራገብቶኛል፣አይናቸው፣ያያልወይ
ፍትህ ለሚጨፈጨፈ የአማራ ህዝብ😢😢😢
Le hulu hzb selam yawrdln
1
እመ ብርሃን ኣይነ ብርሃናችሁን ታብራላችሁ ጣፋጮች❤
AMENNNN
Amen
አሜን ፫
Amen tabralachew
ከርታታው ወገኔ አማራየ መልካም አዲስ አመት
መርጠን ባልተወለድንበት ማንነት መሳደድ መቆም አለበት ፍርድና ፍትህ ከሰው አንጠብቅም ከፈጣሪ ዘንድ ነው በእውነት ልባችን እየደማ ነው
ትክክል አሁንስ አመት ብአል እየናፈኝ ነው ምንም ማይማላ ስደት ማን እንደ ሃገር ቤት
የኔ ማሮች ፈጣሪ የናተን የዋህነት አይቶ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ❤🎉🎉🌼🌼
በኢትዮጵያም በአለምም ዙሪያ የምትገኙ ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ ለ አዲሱ አመት
ፍትህ ሣውዲአረቢያ ላሉእስረኞች
ፍትህ ለአማራው ያለምንም ወንጀልየሚቀጠፉት
ፍትህ ለኒቶርክ ኸረተው ቤተሠቦቻችን ናፈቁን😢😢
አዲሱ አመት ታላቁ የ አማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣበት ያድርግልን😢😢😢😢😢😢
አሚን
Selam le hulu futur
አሚንን አገራችን ህዝባችን ሰላም ወተው ይግቡ😢😢
እረ ፋትህ በአዲስ አባና፣አካባቢዋ ባአማራነታቸዉ እየተሠሠበሠብ ለሚታገቱ ሚሥኪን ህበረተሠብ ፋተህ
ወደሀገራቸው ይግቡ ፍትህ ይህ ነው ለቁራሽ መሬት ወንድሙን ገሎ ደም መላሽ ተብሎ ያደገ ወደቁየው ገብቶ ለህግ ይቅረብ
ንፍጥ አዋቂስ ይባል ህፃናትም እደዛ ናቸው?
@@floraflower9525ሀገራቸዉነዉ አንችና መሥሎቸሸን ከዚህ አለም ያጥፋችሁ ምንም ለሀገርም ሆነ ለህዝብ ጥላትናቸሁ እሸ ያሥተሣሠብ ደክመት ያለበት ሠዉ ለሀገርም ለህዝብም ጦሥነዉና አዚች አለም በቅርብ ያጥፈቹሁ ገልቱ
እፍፍፍ ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፋልን ለእናተ ሲል በቃችሁ ይበለን😢😢😢
የኔ ማሮች😢😢😢😢ኡፍፍፍ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ሁለየ ለጨለመበት 😭😭😭💔💔💔💔💔☝☝☝☝አላህ አንተ ጠብቅልን ሀገራችን
እሼ የኛ ልኙ አንተን ስንወድህ በምክንያት ነው አዲሱን አመት የስኬት አመት ያርግልህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋራ!!
ፍትሕ ለምስኪኑ ወገኔ ለአምሐራ ሕዝብ
መልካም ኣዲስ ኣመት ለነዚ ልጆች ብሎ ፈጣሪ ሰላም ያርግልን❤❤
እህህህ ለነዚህ ልጆች ብርሀናቸዉን ይክፈትሊቸዉ😢
ፍትህ ለወገኖቻቺን ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
እግዚአብሔር እኮ እንደህፃናት ካልሆናቺሁ መንግስተሰማያትን አታዩም ያለን ንፁህ ልባቸውን ነው ጌታ ሆይ እንደህፃናት ንፁህ ልብን ፈጠርልን የኔ ልጆች እድግ በሉልኝ
በሰደት ያለንው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለሚሰቃዩ ለአማራ ህዝብ በየ እምነታችን ለአማራ ህዝብ እንፀልኝ 😢😢😢
አይ አንች አለም ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን አላህ ሆይ አዲሱን አመት የኢትዮጵያን ህዝቦች ሰላም አምጣለን🌻🌻🌻🌻🌻🌻😭
🤲
😢😢😢
ውይኔ ዜማ የምር በጣም አሳዘነችኝ መሃል አስገብተው ቀውጥዋት
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ አሑንስ
" በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ ፷፭:፲፩
🌼🌻እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሰን🌻🌼
ፍትህ ለአማራ ህፃነት ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭
🤲
ውይ ምንድነው ኤጭ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
@@floraflower9525አፈር ብይ አመቱ አያድርስሽ የነሱ ስቃይ ላች ያረገው የተረገማቹህ😷
@@floraflower9525እምቧ ከብት 🤮
@@masetewal6914 ክክክክክክክክ ከከብት አድጎ ለስድብ መጠቀሙ ክልልል
ኦ አምላኬ በችግር ያሉትን ወገኖቻችንን በምህረትህ አስብልን
😍😍😍 አምላክ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይማር መከራው በቃ ይበለን🙏
እሸ ምርጡ ለህፃናቱ ወጣቱ ለትላልቁ ለወንድ ለሴቱ ባጠቃላይ ለሰዎች ደስታ የተፈጠርክ ስለሆነ አላህ በተሰማራህበት ሁሉ ደስታን ጤናን ረጅም እድሜን ወጤትን ያድልህ የኔ ውድ ልጅህንም በበረከት በፀጋ ያሳድግልህ🙏
ሙስሊም ነኝ ሀጻናቱ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ብለው ሲዘምሩ እንባየ መጣ እውነትም ሰላምሽ ይብዛ
ፍትህለአማራህዝብበማንነቱለሚሠቃይ😢😢😢😢
አዲሱ አመት የሰላም አመት ያድርግልን ክሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው በስቃይ በመክራ ያሉ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ በምርቱ ይጎብኝልን
ፍትህ በግፍ ለሚገሉት ለአማራ ህዝብ 😢😢😢
አሼ እንኳን አደረሰህ ዘመኑ የስኬት የስራ ዘመን ይሁንልህ እመኝልሀለሁ
አዲሱ አመት አዲሲቱ ኢትዮጵያ የምናይበት ለተገፈው የአማራ ህዝብ ፍትህ የሚያገኝበት ይሁንልን
እሲቲ አንኳ አደረሰሸ በሉኝ 🌝🥰
Eqan adereseshe❤❤❤❤
እንካን አደረስሽ ውድ እህት❤❤❤
እንኳን አደረሰሺ
የኔ ንግስት ዜማ ያሬድ የሴት ልክ ጨዎ የጨዎልጂ እንኳን አደረሳችሁ 😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሰሽ
አላህ ለኑጽሀን ህጻናት ሲል ሰላሙን ያምጣልን
ልጆች እኮ ድምቀቶች ናቸው ❤❤
በጣም
የእሸ የማስታወቂያ ስራ ብቃት ❤👍በድንቆቹ ልጆች ዋዉ
የአማራ ህዝብ ባአል የለዉ አላህ ፍትህ በግፋ የተሠሰሩት የሚገደሉት
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ሙሉ የኢትዮጵያ ልጆች በአዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የይቅርታ ዘመን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤❤
ኢትዮጵያውያን ፍቅርኩም
ይብዛሕ ብሓቂ (ተርጉምለይ
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አላህየ ሆይ የነዚህን ህፃናት ብርሀን አብራላቸው ያርብ ሁሉም በዚጂህ የሆነው ጌታ አይቸግርህም እና😢😢
ፍትህ ለወገኔ 😢ለየዋሁ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
ከፍቶኛል 😭😭ፍትህ አማራህዝብ 😭 በስደትያላችሁ በተለይ አማራዎች ጥንካሬውን ይስጠን አይዞን😍
አሚን😢😢😢😢😢😢
Addisu amet yeselam ye fkr ye metesasebina yetesfa yhunlih eshem lantem yeserahewn fetari yemibarekibet amet yhunlih❤❤❤❤❤❤
የኔ እንቁዎች እድግ በሉልኝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ, የድር አዲስ ባለቤት ሁሌም የማልረሳው ጠንካራ ጎበዝ እውነት ቃል የለኝም ከዚህ በላይ ያስፋህ🙏
ፍትህ ለአማራ😢😢
አምላኬ ሆይ የአማራ ሕጣናትም እንደዚህ የሚድስቱበት ዘመን አድርግልኝ እባክህ ታረቀን ምህርት ይጣልን እንባችን ይታብሠ😢😢😢😢😢😢
😂ባንድ አፍ የሚናገሩት ነገርስ የኔ ማሮች❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ ሀገራችን ስላማን ይመልስልን የምንሰማውን የምናየውን ዳግም አያሳየን
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ በማንነታቸው በየሥር ቤቱ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😢😢
ከሌሎች ቻነል ማየት የእሺ ማለት፡ዶንኪ ዩ ቲዩብ ያለ ድምጽ ማየት ይበልጣል
መልካም በዓል ይሁንልን የደስታ እና ሰላም ዓመት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
Ewuyyyy endet des yelalu fetari yasadigachihu .
Fetari Ethiopian selam yargelen 🙏🙏🙏🙏
Lesolomon Dir Adis aderesulgni ekuan des aleh tilik sew yonehal ❤
የአማራ ህዝብ 2016 ፍትህ የሚያገኝበት ዘመን ያርግልን🤲🌼🌹🌺🌻🌻እግዚአብሔር የምህረት ዘመን ያርግልን🤲🤲🤲🍃
Amen Amen Amen
አሚንንንን
ፍትህ ምንም በማያቀዉ በግፍ ለሚገደለዉ ለአማራ ህዝብ
አላህ ዘረኝነት ያጥፋልን ጥሩ መግስት ይስጠን😢
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁየኢትዮጵያ ተስፋ እናተ ናችሁ:: እግዚአብሔር ለናተ ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏽
ስለናንተ ስለሕጻናት ብሎ ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
አሜን ይማርልን 🙏🙏🙏
እመብዙሃን ዓይነ ብርሃናችሁን ትመልስላችሁ ❤ፍትህ ለተጎዱት ሕዝቦች😢
እመብርሃን ኣይናቹ ታብራለቹ😥🥰🥰
🙏🙏እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏
ያረቢ ብርሃናቸውን መልስላቸው😢
አወ ያርብ ለሱቀላሉነው
ዜማን ግራ አጋቧት እንደት እንደሳኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድንግል ማርያም አይናችሁ ታብራላችሁ 🙏❤❤❤
እሸቱ በመዝሙሩ ምስጥ አለ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመብረሃን ሁላችሁንም ከክፍ ነገር ትጠብቃችሀ🙏❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የኔልጅ ☦️ ሌሎች ወጣቶች መንፍሳዊ ቅናት እንዲይድርባቸውና ብጎማድረግ እንዲችሉ እንፀልይ እንፀልይ:.
2016 የአማራ ወገኔ ፍትህ የሚያገኝበት ዘመን ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢💔💔💔
9:04 9:10
ሰላም አገራችን ያርግልን። ለሞላ💚💛❤
አይ አገራችን ሰላሙን ያውርድልን ለናተ ሲል አላህ ያሳድጋቹ ፈታ አረጋቹኝ ክፍት ብሎኝ ነበር
ፍትህ ፡ በማንነታቸው ፡ ለሚገደሉ ፡ ህፃናት ፡ ዜጎች ፡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሀገር ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም በእል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ፍትህ በገዛ ሀገሩ ላይ መኖር ለተከለከለው የአማራ ህዝብ ግን ምን አድርገናችው ነው የመጣው የሄደው የማሳድዱን 😢😢😢😢😭😭 እህህህህ
ወይ አንተ ወንድም እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፋ ሁሉ የምታቀርባቸው ነግሮች በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርታ ልዩ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ።
እሼ የድር አድስ ድርጅት ባለቤት የሆነውን ልጅ ደግመህ ብታቀርበው ታሪኩ ብዙወችን ያነቃቃል ጫማ ከመጥረግ ወደ ድርጅት ባለቤትነት መቀየሩ ለአሁኑ ተሥፋ ለቆረጥነው ወጣቶች አንቂ አደበቶች ብየዋለሁ
እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ሉቃስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ዘመነ አደረሳችኹ 2016 ዓመተ ምሕረት መልካም በዓል ይኹንላችኹ❤
በገዛ ሃገራቸው የሚሰቃዩት እመአምላክ ትድረስላቸው😢
የኔ ልበ ብርሃኖች እመብርሃን ትጠብቃችኹ❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ይህ ህዝብ መቸይሆን ከጦርነት የሚወጣዉ 😢
በሃላችሁ ያሉት የማያዉካችሁን ወንበዴዎች አዉግዙ
@@user-km7tv3vj9t 😏😏😏
እንኳን ደና መጣቹ የድንቅ ልጆች እንቁዎች ❤❤ግን ዜማን አላስወራ አሏት እኮ 😥😥
እንኳን አደራሳቹህ ድንቅ ልጆች መላ የዶንኪ ትዩብቤተሰብብ በሙሉ ዘመኑ የደስታ የፍቅር የሠላም የደስታ የብልጽግና እንዲሆንላቹህ እመኛለሁ ሠላም ለሀገራችን ድል ለመከላከያችን።ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤❤❤❤❤❤❤
በስደት አገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእንቁጣጣሽ አዲስ አመት አደረሳችሁ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እስኪያፍ ማስልፋቱ አይቀርም እና ታገሱ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤እሼ መሌ እንኳን አደረሰህ ይባረክንም ሳምልኝ❤❤
😊
የስ ማለት አዎ ማለትነው ዜማየ የኔቆንጆ ❤ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በውጭም ላላችሁ በሀገርም ላላችሁ እንካን አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የጤና የፍቅር የመዋደድ ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት አመት ያርግልን🌻አሜን🙏
እሼ ወንድሜ እንደት ነህ አንተ የተበረክ እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ በቴሰብህንም ይጠብቅልህ፡፡
የኔ ጣፋጮች ሶስታቸውም ዲንቅ ልጆች😍😍😍🙏🙏
መልካም አዲስ አመት ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ደሞቼ ❤🌻🙏
በስደት ያለወ ሰለሀገሩ ነወ የተጨነቀው ዩቱቨሮች ደሞ ተደሰተዋል አይ አለም ዶሮ ናት ፍትህ ለታላቁ አማራ ህዝብ 💚💛❤️😢💪
አቤቱ የህፃናት አእምሮ አድለን እሼ ታድለህ በሀብትህ አልቀናም በፀጋህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሯ
ፍትህ ነጻነህ ለተነፈገዉ የዐማራ ሕዝብ🖤🖤💔🙏🙏🙏
ማን ነፈገው???አዚህ ያደረሰን ምን ነው?ድያስቦራ ኣይደል😢😢😢
ፍትህ በማንነቱ ለሚሳደደዉ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🏿❤🙏🏿የኔ ዉቦች እመብርሃን አይናችሁን ታብራ 🙏🏿❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Our children deserves a peaceful, united, and strong Ethiopia.
የኔ ማሮች አንደበታችሁ ሲጣፍጥ እመብርሃን አይነብርሀናችሁን. ታብራላችሁ. ዝማሬችሁን ስሰማ እንደት እንደምታስለቅሱስ. እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ. ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ
Wow የኔ ማሮች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ውድድድድድ ነው ምናረጋችሁ ❤️❤️❤️
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን
አላህ ተበልቶ የማያልቀውን እንጀራ ይስጠን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አላህ የታመሙትን ያሽርልን የተራቡትን ያብላልን የታረዙትን ያልብስልን አሚኔን😢❤❤😢😢
አላሁማ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲
አላሁመ አሚን
@@rahimamአድልጅ ዛሬ ስደት ሆና ባሏንና የበሏን አባት መገደላቸውን ተረዳች ልቤነው የስበረችኝ ቸር ወሬ መስማት ናፈቀኝ እኔ አሁንስ ዜና ማዳመጥ ከተውኩ አመታት ተቆጠሩ ልብ በሽተኛን ምንም መስማት አልፈልግም ብዬ
@@user-yc4vw9se2w የአላህ አላህየጀነት ይበላቸው እሷንም አላህሶበሩንይስጣት እኔኮትቻለሁ ማዳመጥ
አዲሱ አመት ከአለፈው አመት ምንም ነገር እንዳትኮርጅ አደራ አገሬ እማማ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እንኳንም የሰው ደም እንባም አይፍሰሰብሸ አገሬ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አሸጋገረን፡፡ ዘመኑን የፍቅር የሰላም የደስታ ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏
መልካም አዲስ ዓመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ፍትህ ለአማራ ህዝብ የአማራ ኔትወርክ ይለቀቅልን 😢