ድንቅ ድምጻዊና ሙዚቀኛ የተባለው አሉላ ገ/አምላክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • #FANA_LAMROT #ፋና_ላምሮት #በቀጥታ #FANA_TV #FANA #ፋና
    #3ኛው _የፋና _ላምሮት_አሸናፊዎች_አሸናፊ _ፍጻሜ_ውድድር

Комментарии • 38

  • @habtamudesalegn6305
    @habtamudesalegn6305 2 года назад +13

    አንድ ሚሊዮን አልሸልምህ እንጂ ለእኔስ አንደኛው ዘፋኝ አንተው ነህ። አሉላዬ ይመችህ።

  • @yonasnigusse3617
    @yonasnigusse3617 Год назад

    ጀግና ሙዚቀኛ በትልቁ እጠብቅሀለው❤

  • @abduselam4111
    @abduselam4111 2 года назад +3

    ውይ ግራ ያጋባል ድምፅህ እንዴት እንደሚያምር ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @ebrahimmohammed4728
    @ebrahimmohammed4728 2 года назад +1

    ሁሌም ዳኞች እንደሚነግሩህ እኔም ቢሆን የመድረክ አያያዝህ እና ኮንፊደንስህ ሆሌም ይገርመኛል። እንዲሁም ሪትም አጠባበቅህ ገራሚ ነው የረጅም አመት ልምድ ካላቸው አንጋፋና ብርቅዬ አርቲስቶች ውስጥ አትተናነስም... ለማንኛው የራስህን አሪፍ ስራ ሰርተህ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ። መልካም እድል አሉላ ምርጣችን!!

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 2 года назад

    አሉላዬ ብሮ #1👏 ትችላለህ

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 2 года назад

    አሉላዬ የኔ ምርጥ ድንቅ ነህ በጣም

  • @nathanbkas1
    @nathanbkas1 2 года назад +2

    THE.BEST.1st

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 2 года назад +1

    Alulaye 1gna

  • @nahomberuksesay1042
    @nahomberuksesay1042 2 года назад +1

    ሰፈር ውስጥ በዘርክ ሳታሽቃብጥ ከሁሉም ጋር ተመሳስስለክ ስትኖር። አሉላዬ ብለው ይጠርካል። ማዘር ምርጥዬ።

  • @ny-music578
    @ny-music578 2 года назад

    ትችላለህ 💕🙏

  • @tedatedateda3621
    @tedatedateda3621 2 года назад

    Tleyaleh alula bertaln

  • @ዕዩብ
    @ዕዩብ 2 года назад

    LM7 አንደኛ

  • @elesaasrat7871
    @elesaasrat7871 2 года назад

    #1 nek berta betam alula

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 2 года назад +1

    This guy deserve a medal! If there were genuine judgment, he’d definitely win it. Yalemwork is good but is overhyped. And that helped her greatly to win. The second best is Daniel.

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 2 года назад

    Alulaye

  • @ደጀኔአዲል
    @ደጀኔአዲል 2 года назад

    🎉❤The best

  • @mekuanintmengaw2432
    @mekuanintmengaw2432 2 года назад

    to have a beauty sound/singer. keep it up! Dont think about 1 million birr, if u have not get a chance.

  • @samu2673
    @samu2673 2 года назад

    Best performance!!!

  • @mekdesgebeyehu4213
    @mekdesgebeyehu4213 2 года назад

    Ylme work

  • @senaitdejene6176
    @senaitdejene6176 2 года назад +1

    አሉላዬ በርታ!!!! ለሴታ ነጥብ አሰጣጥ ልክ አደሉም ዳኞች በጣም ያዳላሉ አሽቃባጭ ናቸው ያንድ ሰፈር ዘፈን ይዛ መታ ደግሞ

    • @abduselam4111
      @abduselam4111 2 года назад

      Ere tew

    • @anatolyshorts1
      @anatolyshorts1 2 года назад

      Kant enlewalen. Yhenn😂😂

    • @haniab4216
      @haniab4216 2 года назад

      ያንድ ሰፈር ዘፈን ይዛ መታ biligena nw ayibalim andand sew gn wyiiiiii alula betam perform adirgol gn 1 mewtat almiwitat gn kaga dagocu yishalal...hulum andaga behonum

  • @kinduabay5591
    @kinduabay5591 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunamare5996
    @tilahunamare5996 2 года назад

    ይሄ ዘፈን ይለያል

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 года назад

    የዳኞች ሥራና ሸፍጥ ያሳዝናል ዳንኤል አዱኛን የጥላሁንን እንይጫወት አርገው በአዝማሪ ሙዝቃ ይገለፍጣሉ ዳንኤል ነገ በአገርና
    በውጭ መድረክ እንደምታይ አልጠራጠርም

  • @messymessy2993
    @messymessy2993 2 года назад

    Yamiral

  • @mekdesmaja9693
    @mekdesmaja9693 2 года назад

    Abo merte nekhe edegeline ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endrisseid9278
    @endrisseid9278 2 года назад

    LM7

  • @dilbootube4220
    @dilbootube4220 2 года назад

    ምንም ማለት አይቻልም

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 2 года назад

    አሉላ ይቅርታ ተቀባይ ድምፅ ዝቅ ያለ ነው አንተ ከዚህ በላይ መጫወት ትችል ነበር ሙዚቃ ምርጫህ አስተካክል

  • @zolaman1975
    @zolaman1975 2 года назад

    Lm7

  • @rahemtamerte9577
    @rahemtamerte9577 2 года назад

    netebe asetatachune astekakelu ehe leje andenga

  • @allamrmekuria4534
    @allamrmekuria4534 2 года назад

    ማልቀስ ያሸልማል እንዴ ችሎታ ካለው ያሸንፋል አለቀ ምን ደግሞ ለአዝማሪነት ደሞ ሌሎቹ በጣም ይበልጡታል ለነገሩ አንድ ሚሌ አደል

  • @betelhemgetu3683
    @betelhemgetu3683 2 года назад

    አሉላ ዋዉ ቴድርስ ታደሰን ቁጭ

  • @habtamutolosa5100
    @habtamutolosa5100 2 года назад

    ነጥቡ አሰጣጣችሁ ፌር አደለም

  • @abdulhafizterefe1946
    @abdulhafizterefe1946 2 года назад

    Lm 6

  • @tsedeniyabirhan8702
    @tsedeniyabirhan8702 2 года назад +1

    ምንም ዝፈን አተ ተለያለህ