Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን አይነት ድንቅ ት/ት ነዉ? በዝህ ት/ት ላይ ሰምቸ ማላዉቀዉን ትልቅ አስተምሮ አግኝቸበታለሁ፡፡ በእዉነት ልዑል እግ/ር ጸጋዉን ያብዛልህ፡፡ በዝህ ት/ት ላይ ምንም ጥያቀ የለኝም ለመጠየቅ የፈለኩት ሙሉ ተመልሶልኛል፡፡ እግ/ር ይስጥልን ቀስስ
እድሜ ዘመንህን አንድ አምላክ ይባርክልህ እጅግ እምፈገውን ትምህርቶች አግቸበት አለው
Is he ortodox??
@@yabatalige7892 you will not doubt of him,so he is perfectly orthodox
ቀሲሰ እኔ በስብከቶት ብዙ እንደለወጡኝ ጌታ ክርስቶስም የሚያገለገሉትን ህዝብ እንዲረዳሆት በአገልግሎት ሁሉ ተባረኩ ቀሲሰ አሸናፌ እንደርሶ አይነት አስተዋይና መካሪ ደግነት ልብ ያልብስን ታማኝ የጌታ ባሪያ መሆን እንዴት ደስ ይላል።።።።።
Amen amen amen kale hewet ysemalen 🙏 🙏 🙏 ⛪ ⛪ ⛪ 👈 💝 💕 ❤️ ♥️
ቀሲሰ የርሶን ስብከት በናፍቆትና በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ቃለ ህይዉት ያስማዎት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
አንደበትክን፡እግዚአብሄር፡ይባርክልሕ፡ቃላት፡ያጥረኛል፡በሁለቱም፡ቻናል፡የምታስተምረን፡ትምሕርት፡በጣም፡ጠቃሚ፡ነው፡አጥንትን፡ያለመልማል፡መንፈስን፡ያድሳል፡ፈጣሪ፡እስከቤተሰቦችሕ፡እረጂም፡እድሜና፡ጤና፡ተመኝውላችሁ
አሜን ዲህ ልቤዉስጥ የሚመላለሰዉን በሽታነዉ ዛሬ የተፈወስኩት ሁሉም ተመልሶልኛል ቃለህይወት ያሰማልን እኔጥያቄአለኝ ምድነዉ ፆሞቹኑ በጢቂቱምቢሆን የሞከሩኩኝነዉ ከሱሀይልጋ ግነ ፆሜ ፆሜ ሲፈታ የነሱን ስጋነዉ የምበላዉ አርብ ሮብም ሁሉም ግን ሁሌካይምሮዬ እየተጨነቀነዉ ከይቅርታጋ ይችብቻ ቢመልሱልኝ አባታችን ያለሁት ቤሩት ነዉ።
ቃለህይወትን ያሰማልኝበእውነት የብዙዎቻችንን ችግር በከፊልም ቢሆን ተመልሷል ብዙዎቻችን ደግሞ እያሉን ግን የባሰ እንቅፋት የሚሆኑብን መሀል ሆነን ግራ የገባን ነን ይህ ትምህርት ግን እንድንዎስን ይረዳናል ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣምትልቅ ትምርትነው እግዛቤር ይስጥልን አረእኔ አጢያቴኘይቱ አይይይይይ ይኸአረብየሚባል መቸም የቁምእሳትነው የሚበላኝ አረአጢያቴብዙነው አይ ከልኩላይወጣ ነፍሴን ሸጥኳት ምግዜም የኔንነገርሳስበው እባያቀኛል ምንይሻለኛል አባዮለዘላለም ኑሩልን ቃለሂወት ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲መልስ ያጣሁለት ጥያቄዬ ሁሉ መልስ አግቸበታለሁ በዚህ ትምህርት።እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲
እግዝያብሔር እውቀቱን ያብዛሎት ቃል ህይወት ያሰማልን ለመግስቱ ወሬሽ ያድርጎት እናመሰግናለን
አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናዎትን ይባርክልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በጣም የምፍልግውን ት ት. ነው. ይስጥልንቃልህይውት ያስማልን
በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ
መምህር ሳውዲ ነው የምኖረው በጣም ግራ የተጋባሁበትንና ስፈልገው የነበረውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናመሰግናለን።
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሁልግዜም እከታተላለሁ መልክትህን እናም እኔም ይሄን ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ የምኖረው ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ነው ሰሞኑን ንሰሀ ለመግባት በጣም ፈልጌ ነበረ እና ይህ ጥያቄ ለመጠቅ ማነን ነ መጠየቅ እዳለብኝ አላውቅም ነበር ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን ሀረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ጠየቁህ ተባርኩ እህቶቼ እግዚአብሔርን አንተ ጥሩ ሰዉ የኔና የእህት መንድሞቸን ጥያቄ በአንድ ላይ መልሰህልናል በምናየውና በምንሰማው ነገር በጣም እየፈራው ነው ነፍሴ ዘወትር ንስሀን እየናፈቀቸ ነበረ እና ኢትዮጵያ ለመሄድም ሀሳቡ ነበርኝ ነገር አልቻልኩም ለመሄድ በዚህ ሶስት ቀን ደውየ ንስሀ እገባለሁ መመህርአችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት አንተ ታላቅ ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነው ለሰው ተባረክልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ያክብርልኝ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን. ንስሀሽን እግዚአብሔር ይቀበልልኝ ይቅር ይበልሽ በሉኝ በፆለት አስቡኝ ። የክርስትና ስሜ ወለተ ምካኤል ነው
የትም ኑሩ ንሰሀ ግቡ ከፈለገአችሁ እኔን አናግሩኝ
ሰላም እህቴ ቀሲስ ወጣትም ይሁን ሽማግሌ አንተ አይባልም አንቱ በይ አክብሮት ያስፈልጋል
@@kidistsisay1426 እሽ ይሁን ለስህተቴ ይቅርታ
@@kidistsisay1426 እሽ እህታችን ለስህተታችን ይቅርታ
አሜን/3 በጣም ትምህርት ደስ ይለናል የእግዚአብሄር ይስጥ
እግዚአብሔር ሁላችንም ላንሳሀ ያብቃን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln kesis ashenafi
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
Enamesegnalen,WondmAchin,!!!kalehiwot,yasemalen,
መልካም ትምሕርት ነው። ቅለ ሕይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ስለ ንስሀ ተነስቶ ....ለምን ንስሀ እንገባለን የሚለውን ዋና ሀሳብ ብናነሳ....ንሰሀ ገብተው ከተጠቀሙ ተምሳሌቶች ጋር ብንማር....ብሎም ጥቂት ስለ አንቀፀ ንስሀ ብንማር ፤ የንሰሀ አባት እንዴት ይያዛል ፤ ለመቀየርስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምሕሮ የተቀመጡ ግልፅ ሕግጋቶችን ብንማር (መቼ ንሰሐ አባት መቀየር ይቻላል) እሚለውን ብንማር። ንሰሀ መቀበል ከ5ቱ የክህነት ስልጣናት መሆኑን ከሌሎች የክህነት አገልግሎት እና ስልጣንት ጋር ብንማር.... ከምክር እና አስተያየት ባለፈ የክርስትና ሂወትን የሚለውጥ...የእውቀት ስንቅ ይሆነናልና ለሚቀጥለው ትምሕርት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ድንቅ አስተምሕሮ በአላማ ያካተተ ቢሆን.... ሰምተን እምንባረክበት... በሂወታችንም የምንተረጉምበት ይሆንልናል ለማለት ነው። ሰላም።
ቃለ ህይወትን ያስማልን💖መህምራችን።
Amen amen amen Kale hiywot ysemaln bedma be tsega yakoyln
ትምህርቱ ድንቅ ነው በብዙ ተባረክልን
Kale hiwotin yasemalen Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሃለን እግዚያብሔር በልቦናችን ይደር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ በእውነት ለጥያቄዬ ሁሉ መልስን አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ ከሳውዲ
እግዚአብሔር ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ላስተማረን ለገሰፀን ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን ምፈልገው ጥያቄ ተመለሰልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እኔ በጣም ቃላት ያንስኝል እኔ ሳስበው የነበርውን ትምህርት ነው ያስትማርክን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን የህወት ቃልህወትን ያስማልን እኔ ግን በጣም ልቤ እየተጨነቅ ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን በተለይ ስደት ላይ የምንኖር ለንስሀ ሞት ያብቃን
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃልሄዉት ይሠማልን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይብዙዎቻችን ጥያቄ ነበር እኔ የንስሐ አባት አሉኝ ግን ብዙ ትምህርትም ሆነ ምክር አይሰጡኝም ብቻ አይዞሽ ይሉኛል እና ለመቀየርም እያሰብኩ ግራ ገባኝ በጣም ጨነቀኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀቴ ቀለለኝ
ቃል። ህይወት። ያስማልን። አሜን። መንግስተ። ስማያት። ያውረስልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። መምህር
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቤርያruclips.net/channel/UCXJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
ይቅርታ መምህር ንስሀውን ከገባን በሗላ ፆም ቢሰጡን አባቶች እንዴት እጾማለን ያልተጠመቀ ያረደውን እየበላን ብንጠነቀቅም የማይሆን ነው አማራጭ ሲጠፋ እበላለን እርሀብ ነውና ሊላው የንስአ አባት ሳይኖር ለግዚው ለአዱ ቀስ መናገር አይቻልም ወይ ለምሳሊ የገዳም አባቶች ሊላው መስገድ እማይችል ሰውስ ምድነው የሚሆነው የኔ አይነቱ በመብርሀን ስም መልስልኝ እባክህ ።
እግዚያብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ አስረዳህኝ
ጌታችን መድሐኒታችን ክርስቶስ እየሱስ የነብዮን የዳዊትን የእልመኛዉን የዮሴፍን መባረክ ተባረኩ የሚደንቅ የሚደንቅ መቀባት መመረቅ ነው ይህ ሁሉ ፍቅር ተባረኩ።
ቀሲስ ሙሉውን ተከታትዬው ነው እኔ መቁረብ እየፈለግሁ አስተምሬሕ ሲሉኝ በመሐል ከፍተኛ የጭንቅላት ቀዶጥገና አርጌ ተነሣሁ በጣም ግሩም ድንቅ ነው አስተምሮትኦ በአአሁን።ሠዓት ስልኮትን ባገኝ ደስተኛ ነኝ
ከሱ ቢዲዪ ፈልጉ ስልኩ አለ ካለበለዚያ 0543046570 ዋትሳፕ ሀይ በይኝ ልላክልሽ
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእውንት ምንም የማላቀው ነገር ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
በጣም እጂግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ወዴማቺን እድሜና ጤና ዪስጥልን ከነቤተሰብህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
Kalehiwet yasemalin edme ena tena ystilign
እግዛብሄርይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡ ከንሰሀ አባት ጋር ተያይዞ የተሰጠው ትምህርት ጥያቄዬን መልሶልኛል፡፡ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
kalehiwotn Yasemaln Tekekel
መምህርችን በጣም ጥር ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ ቃል ህይወት የሰማይ አሚን አሜን አሜን🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማለን።
አባታችን ቃለሂወት ያስማልን የኔም ጥይቄ ናበር እናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት ሚዛናዊ የሆነ የኛና የአባቶችን ክብር የማይነካ እዉነተኟ ትምህርት እግዝአብሔር ያክብርልን ምህራችን በሂወትና በጤና ይኑሩልን
እግዝሕር ይስጥልን መምህራችን የምንፈልገዉን ትምሕርት ስላስተማሩን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ጥያቄ አለኝ
ቃልህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን....
Aman memehirachi tebareki beawinte betam yemefelgowu tyaqia neber ana amesegenalow 🙏🙏🙏🙏
Kale hiwet yesemealna
እናመሰግናለን መምህር
egziabihur lehulachnm nshe yabkan abatach kale hiwet yasemaln edmen tuna ystln
ቃሌ ህይወት ያስማልን መምህራችን
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው ቃለሂዎት ያሰማልን
ቃለ ሀይወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት ልጆች መቸም የትም ቢኖሩ እውነትን ይፈልጋሉ እውነት እግዚያቢሔር ነው አብዛኛው ሰው አረብ ሀገር ነው በስላም መፈስ ባለበት ለመናገር የምንፈራውን የምናደርግበት ቦታ የሀፂያቶኞች መረካቶ ሰፈር እና በሰአቱ ደረስክ ነገር ግን የሌሌው ንሰሀ አባት ብዙ አለ የማያገኝ እነሱስ ምን እናድርግ
Kalehiwet yasemaln egziabher yibarkh
እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ንስሀ ዛሬ እገባለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን ሰላምን አታለችና አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክልን እናመሰግናለን
ቃል ሕይወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዝያብሄር ይስጥልኝ የሁልግዜ ጥያቃነበር እድሜ ይስጦት
በእውነት ውድ እና ክቡር አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን ተስፍ እምናደርጋትን መንግሥተ ያውርስልን አሜን ፫ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተንሰሃ ሞት ያብቃን ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ
ከሚገርመው እስከዛሬ የጨነቀኝ ነገር ነበር አማራጭ አጥቼ ፈጣሪ ጸጋውን ያልብሶት እናመሰግናለን
መምህር በጣም እናመሰገናለን የመፈልገወን ነዉ ያሰትማረክን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና የሰጥል ቃል ሄወትን ያሰማልን
Amen enamesgnalen
በጣም አስተማሪ ረጂም ነው እናመሰግናለን
ቃለሕይወትያሠማልንብዙተማርኩበት
ስለመስቀሉ የተደረገዉ ገለጻ ባጭር ቃል ልብ ያለዉ ልብ ይበል እናመሰግናለን መምህራችን
Kalehwet yasemlan abetchn
ቃሂዮትያሠማን መግስተሠማያት ያውርስልን
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እኔ የተመኘሁትን ሰላገኘሁ ፈጣራ አብዝቶ ይስጣህ ብዙ ደካማ ግኔ ሁሉ ተቃለለልኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን
Egzabher yebarkot dase belogale lelasewo bteykw yene melse temlsowle thank you very much
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መማር ያለብንን ትምህርት ነው ያገኘነው ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Qale Hewoet Yasemalin
Amen kale hiwet yasemalin memihir kesis ye iwunet das yemil timihrt new tsagawun yabzalot
በጣም ሲያሰጨንቀኝ የነበረ ጥያቄ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
መልክም ትምህርት ነው ከትክክለኛ, ተገቢ ማስጠንቀቂያ ጋር:: ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
እሜን ቃለህይወት ያስማልን 😭
መምህርአች ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
Kale hiwot yasemalin ye agelgelot zemenwon egzabhare yebarkelot
በጣም፣ትልቅትምርት
አባቴ እኔ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት ወደ ቅድስት ሀገሬ ለመግባት አስቤአለሁ እናም አባቴ ንስሀ ለመግባት ከቅርብ ላለ ካህን ወይስ እራቅ ያለ ካህን ነው የምንገባው አባቴ አባቴ ምክርዎት ያስፈልገኛል አባቴ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛለወት አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ አብቃኝ
ግሩም ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜን ይስጥልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ,ሁልግዜ በአይምሮዬ ሚመላለስ ጥያቄ ነበር ,እድሜ ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ምን አይነት ድንቅ ት/ት ነዉ? በዝህ ት/ት ላይ ሰምቸ ማላዉቀዉን ትልቅ አስተምሮ አግኝቸበታለሁ፡፡ በእዉነት ልዑል እግ/ር ጸጋዉን ያብዛልህ፡፡ በዝህ ት/ት ላይ ምንም ጥያቀ የለኝም ለመጠየቅ የፈለኩት ሙሉ ተመልሶልኛል፡፡ እግ/ር ይስጥልን ቀስስ
እድሜ ዘመንህን አንድ አምላክ ይባርክልህ እጅግ እምፈገውን ትምህርቶች አግቸበት አለው
Is he ortodox??
@@yabatalige7892 you will not doubt of him,so he is perfectly orthodox
ቀሲሰ እኔ በስብከቶት ብዙ እንደለወጡኝ ጌታ ክርስቶስም የሚያገለገሉትን ህዝብ እንዲረዳሆት በአገልግሎት ሁሉ ተባረኩ ቀሲሰ አሸናፌ እንደርሶ አይነት አስተዋይና መካሪ ደግነት ልብ ያልብስን ታማኝ የጌታ ባሪያ መሆን እንዴት ደስ ይላል።።።።።
Amen amen amen kale hewet ysemalen 🙏 🙏 🙏 ⛪ ⛪ ⛪ 👈 💝 💕 ❤️ ♥️
ቀሲሰ የርሶን ስብከት በናፍቆትና በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ቃለ ህይዉት ያስማዎት
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
አንደበትክን፡እግዚአብሄር፡ይባርክልሕ፡ቃላት፡ያጥረኛል፡በሁለቱም፡ቻናል፡የምታስተምረን፡ትምሕርት፡በጣም፡ጠቃሚ፡ነው፡አጥንትን፡ያለመልማል፡መንፈስን፡ያድሳል፡ፈጣሪ፡እስከቤተሰቦችሕ፡እረጂም፡እድሜና፡ጤና፡ተመኝውላችሁ
አሜን ዲህ ልቤዉስጥ የሚመላለሰዉን በሽታነዉ ዛሬ የተፈወስኩት ሁሉም ተመልሶልኛል ቃለህይወት ያሰማልን እኔጥያቄአለኝ ምድነዉ ፆሞቹኑ በጢቂቱምቢሆን የሞከሩኩኝነዉ ከሱሀይልጋ ግነ ፆሜ ፆሜ ሲፈታ የነሱን ስጋነዉ የምበላዉ አርብ ሮብም ሁሉም ግን ሁሌካይምሮዬ እየተጨነቀነዉ ከይቅርታጋ ይችብቻ ቢመልሱልኝ አባታችን ያለሁት ቤሩት ነዉ።
ቃለህይወትን ያሰማልኝ
በእውነት የብዙዎቻችንን ችግር በከፊልም ቢሆን ተመልሷል
ብዙዎቻችን ደግሞ እያሉን ግን የባሰ እንቅፋት የሚሆኑብን መሀል ሆነን ግራ የገባን ነን ይህ ትምህርት ግን እንድንዎስን ይረዳናል ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣምትልቅ ትምርትነው እግዛቤር ይስጥልን አረእኔ አጢያቴኘይቱ አይይይይይ ይኸአረብየሚባል መቸም የቁምእሳትነው የሚበላኝ አረአጢያቴብዙነው አይ ከልኩላይወጣ ነፍሴን ሸጥኳት ምግዜም የኔንነገርሳስበው እባያቀኛል ምንይሻለኛል አባዮለዘላለም ኑሩልን ቃለሂወት ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲መልስ ያጣሁለት ጥያቄዬ ሁሉ መልስ አግቸበታለሁ በዚህ ትምህርት።
እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲
እግዝያብሔር እውቀቱን ያብዛሎት ቃል ህይወት ያሰማልን ለመግስቱ ወሬሽ ያድርጎት እናመሰግናለን
አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናዎትን ይባርክልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በጣም የምፍልግውን ት ት. ነው. ይስጥልን
ቃልህይውት ያስማልን
በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ
መምህር ሳውዲ ነው የምኖረው በጣም ግራ የተጋባሁበትንና ስፈልገው የነበረውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናመሰግናለን።
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሁልግዜም እከታተላለሁ መልክትህን እናም እኔም ይሄን ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ የምኖረው ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ነው ሰሞኑን ንሰሀ ለመግባት በጣም ፈልጌ ነበረ እና ይህ ጥያቄ ለመጠቅ ማነን ነ መጠየቅ እዳለብኝ አላውቅም ነበር ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን ሀረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ጠየቁህ ተባርኩ እህቶቼ እግዚአብሔርን አንተ ጥሩ ሰዉ የኔና የእህት መንድሞቸን ጥያቄ በአንድ ላይ መልሰህልናል በምናየውና በምንሰማው ነገር በጣም እየፈራው ነው ነፍሴ ዘወትር ንስሀን እየናፈቀቸ ነበረ እና ኢትዮጵያ ለመሄድም ሀሳቡ ነበርኝ ነገር አልቻልኩም ለመሄድ በዚህ ሶስት ቀን ደውየ ንስሀ እገባለሁ መመህርአችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት አንተ ታላቅ ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነው ለሰው ተባረክልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ያክብርልኝ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን. ንስሀሽን እግዚአብሔር ይቀበልልኝ ይቅር ይበልሽ በሉኝ በፆለት አስቡኝ ። የክርስትና ስሜ ወለተ ምካኤል ነው
የትም ኑሩ ንሰሀ ግቡ ከፈለገአችሁ እኔን አናግሩኝ
ሰላም እህቴ ቀሲስ ወጣትም ይሁን ሽማግሌ አንተ አይባልም አንቱ በይ አክብሮት ያስፈልጋል
@@kidistsisay1426 እሽ ይሁን ለስህተቴ ይቅርታ
@@kidistsisay1426 እሽ እህታችን ለስህተታችን ይቅርታ
አሜን/3 በጣም ትምህርት ደስ ይለናል የእግዚአብሄር ይስጥ
እግዚአብሔር ሁላችንም ላንሳሀ ያብቃን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln kesis ashenafi
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
Enamesegnalen,WondmAchin,!!!kalehiwot,yasemalen,
መልካም ትምሕርት ነው። ቅለ ሕይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ስለ ንስሀ ተነስቶ ....ለምን ንስሀ እንገባለን የሚለውን ዋና ሀሳብ ብናነሳ....ንሰሀ ገብተው ከተጠቀሙ ተምሳሌቶች ጋር ብንማር....ብሎም ጥቂት ስለ አንቀፀ ንስሀ ብንማር ፤ የንሰሀ አባት እንዴት ይያዛል ፤ ለመቀየርስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምሕሮ የተቀመጡ ግልፅ ሕግጋቶችን ብንማር (መቼ ንሰሐ አባት መቀየር ይቻላል) እሚለውን ብንማር። ንሰሀ መቀበል ከ5ቱ የክህነት ስልጣናት መሆኑን ከሌሎች የክህነት አገልግሎት እና ስልጣንት ጋር ብንማር.... ከምክር እና አስተያየት ባለፈ የክርስትና ሂወትን የሚለውጥ...የእውቀት ስንቅ ይሆነናልና ለሚቀጥለው ትምሕርት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ድንቅ አስተምሕሮ በአላማ ያካተተ ቢሆን.... ሰምተን እምንባረክበት... በሂወታችንም የምንተረጉምበት ይሆንልናል ለማለት ነው። ሰላም።
ቃለ ህይወትን ያስማልን💖መህምራችን።
Amen amen amen Kale hiywot ysemaln bedma be tsega yakoyln
ትምህርቱ ድንቅ ነው በብዙ ተባረክልን
Kale hiwotin yasemalen Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሃለን እግዚያብሔር በልቦናችን ይደር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ በእውነት ለጥያቄዬ ሁሉ መልስን አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ ከሳውዲ
እግዚአብሔር ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ላስተማረን ለገሰፀን ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን ምፈልገው ጥያቄ ተመለሰልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እኔ በጣም ቃላት ያንስኝል እኔ ሳስበው የነበርውን ትምህርት ነው ያስትማርክን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን የህወት ቃልህወትን ያስማልን እኔ ግን በጣም ልቤ እየተጨነቅ ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን በተለይ ስደት ላይ የምንኖር ለንስሀ ሞት ያብቃን
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃልሄዉት ይሠማልን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይብዙዎቻችን ጥያቄ ነበር እኔ የንስሐ አባት አሉኝ ግን ብዙ ትምህርትም ሆነ ምክር አይሰጡኝም ብቻ አይዞሽ ይሉኛል እና ለመቀየርም እያሰብኩ ግራ ገባኝ በጣም ጨነቀኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀቴ ቀለለኝ
ቃል። ህይወት። ያስማልን። አሜን። መንግስተ። ስማያት። ያውረስልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። መምህር
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቤርያ
ruclips.net/channel/UCXJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
ይቅርታ መምህር ንስሀውን ከገባን በሗላ ፆም ቢሰጡን አባቶች እንዴት እጾማለን ያልተጠመቀ ያረደውን እየበላን ብንጠነቀቅም የማይሆን ነው አማራጭ ሲጠፋ እበላለን እርሀብ ነውና ሊላው የንስአ አባት ሳይኖር ለግዚው ለአዱ ቀስ መናገር አይቻልም ወይ ለምሳሊ የገዳም አባቶች ሊላው መስገድ እማይችል ሰውስ ምድነው የሚሆነው የኔ አይነቱ በመብርሀን ስም መልስልኝ እባክህ ።
እግዚያብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ አስረዳህኝ
ጌታችን መድሐኒታችን ክርስቶስ እየሱስ የነብዮን የዳዊትን የእልመኛዉን የዮሴፍን መባረክ ተባረኩ የሚደንቅ የሚደንቅ መቀባት መመረቅ ነው ይህ ሁሉ ፍቅር ተባረኩ።
ቀሲስ ሙሉውን ተከታትዬው ነው እኔ መቁረብ እየፈለግሁ አስተምሬሕ ሲሉኝ በመሐል ከፍተኛ የጭንቅላት ቀዶጥገና አርጌ ተነሣሁ በጣም ግሩም ድንቅ ነው አስተምሮትኦ በአአሁን።ሠዓት ስልኮትን ባገኝ ደስተኛ ነኝ
ከሱ ቢዲዪ ፈልጉ ስልኩ አለ ካለበለዚያ 0543046570 ዋትሳፕ ሀይ በይኝ ልላክልሽ
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእውንት ምንም የማላቀው ነገር ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
በጣም እጂግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ወዴማቺን እድሜና ጤና ዪስጥልን ከነቤተሰብህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
Kalehiwet yasemalin edme ena tena ystilign
እግዛብሄርይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡ ከንሰሀ አባት ጋር ተያይዞ የተሰጠው ትምህርት ጥያቄዬን መልሶልኛል፡፡ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
kalehiwotn Yasemaln Tekekel
መምህርችን በጣም ጥር ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ ቃል ህይወት የሰማይ አሚን አሜን አሜን🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማለን።
አባታችን ቃለሂወት ያስማልን የኔም ጥይቄ ናበር እናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት ሚዛናዊ የሆነ የኛና የአባቶችን ክብር የማይነካ እዉነተኟ ትምህርት እግዝአብሔር ያክብርልን ምህራችን በሂወትና በጤና ይኑሩልን
እግዝሕር ይስጥልን መምህራችን የምንፈልገዉን ትምሕርት ስላስተማሩን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ጥያቄ አለኝ
ቃልህወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሁልግዜም እከታተላለሁ መልክትህን እናም እኔም ይሄን ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ የምኖረው ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ነው ሰሞኑን ንሰሀ ለመግባት በጣም ፈልጌ ነበረ እና ይህ ጥያቄ ለመጠቅ ማነን ነ መጠየቅ እዳለብኝ አላውቅም ነበር ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን ሀረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ጠየቁህ ተባርኩ እህቶቼ እግዚአብሔርን አንተ ጥሩ ሰዉ የኔና የእህት መንድሞቸን ጥያቄ በአንድ ላይ መልሰህልናል በምናየውና በምንሰማው ነገር በጣም እየፈራው ነው ነፍሴ ዘወትር ንስሀን እየናፈቀቸ ነበረ እና ኢትዮጵያ ለመሄድም ሀሳቡ ነበርኝ ነገር አልቻልኩም ለመሄድ በዚህ ሶስት ቀን ደውየ ንስሀ እገባለሁ መመህርአችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት አንተ ታላቅ ነህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነው ለሰው ተባረክልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ያክብርልኝ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን. ንስሀሽን እግዚአብሔር ይቀበልልኝ ይቅር ይበልሽ በሉኝ በፆለት አስቡኝ ። የክርስትና ስሜ ወለተ ምካኤል ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን....
Aman memehirachi tebareki beawinte betam yemefelgowu tyaqia neber ana amesegenalow 🙏🙏🙏🙏
Kale hiwet yesemealna
እናመሰግናለን መምህር
egziabihur lehulachnm nshe yabkan abatach kale hiwet yasemaln edmen tuna ystln
ቃሌ ህይወት ያስማልን መምህራችን
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው ቃለሂዎት ያሰማልን
ቃለ ሀይወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት ልጆች መቸም የትም ቢኖሩ እውነትን ይፈልጋሉ እውነት እግዚያቢሔር ነው አብዛኛው ሰው አረብ ሀገር ነው በስላም መፈስ ባለበት ለመናገር የምንፈራውን የምናደርግበት ቦታ የሀፂያቶኞች መረካቶ ሰፈር እና በሰአቱ ደረስክ ነገር ግን የሌሌው ንሰሀ አባት ብዙ አለ የማያገኝ እነሱስ ምን እናድርግ
Kalehiwet yasemaln egziabher yibarkh
እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ንስሀ ዛሬ እገባለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን ሰላምን አታለችና አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክልን እናመሰግናለን
ቃል ሕይወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዝያብሄር ይስጥልኝ የሁልግዜ ጥያቃነበር እድሜ ይስጦት
በእውነት ውድ እና ክቡር አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን ተስፍ እምናደርጋትን መንግሥተ ያውርስልን አሜን ፫ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተንሰሃ ሞት ያብቃን ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ
ከሚገርመው እስከዛሬ የጨነቀኝ ነገር ነበር አማራጭ አጥቼ ፈጣሪ ጸጋውን ያልብሶት እናመሰግናለን
መምህር በጣም እናመሰገናለን የመፈልገወን ነዉ ያሰትማረክን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና የሰጥል ቃል ሄወትን ያሰማልን
Amen enamesgnalen
በጣም አስተማሪ ረጂም ነው እናመሰግናለን
ቃለሕይወትያሠማልንብዙተማርኩበት
ስለመስቀሉ የተደረገዉ ገለጻ ባጭር ቃል ልብ ያለዉ ልብ ይበል እናመሰግናለን መምህራችን
Kalehwet yasemlan abetchn
ቃሂዮትያሠማን መግስተሠማያት ያውርስልን
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እኔ የተመኘሁትን ሰላገኘሁ ፈጣራ አብዝቶ ይስጣህ ብዙ ደካማ ግኔ ሁሉ ተቃለለልኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን
Egzabher yebarkot dase belogale lelasewo bteykw yene melse temlsowle thank you very much
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መማር ያለብንን ትምህርት ነው ያገኘነው ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Qale Hewoet Yasemalin
Amen kale hiwet yasemalin memihir kesis ye iwunet das yemil timihrt new tsagawun yabzalot
በጣም ሲያሰጨንቀኝ የነበረ ጥያቄ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
መልክም ትምህርት ነው ከትክክለኛ, ተገቢ ማስጠንቀቂያ ጋር:: ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
እሜን ቃለህይወት ያስማልን 😭
መምህርአች ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
Kale hiwot yasemalin ye agelgelot zemenwon egzabhare yebarkelot
በጣም፣ትልቅትምርት
አባቴ እኔ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት ወደ ቅድስት ሀገሬ ለመግባት አስቤአለሁ እናም አባቴ ንስሀ ለመግባት ከቅርብ ላለ ካህን ወይስ እራቅ ያለ ካህን ነው የምንገባው አባቴ አባቴ ምክርዎት ያስፈልገኛል አባቴ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛለወት
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ አብቃኝ