Are you Ethiopians still talking about TPLF? by the way where is the evidence that TPLF used to hide the stated money, u are simply talking general issues that don't indicate a single affiliation with TPLF
HOW ABOUT THEY GAVE ORDER TO PRINT BILLIONS OF BIRR OUT OF THE KNOWLEDGE OF CENTRAL BANK TO INDIA WITH A SIMPLE PHONE CALL. IT POSITIVE ADVANTAGE FOR THE COUNTRY IF THE CURRENT REGIM NOT PRINTING FROM INDIA.
How is the money that goes out through diplomatic pouches laundered? Well, how about the clubs, restaurants and parking lots they own in America. These are perfect entities through which money is easily laundered and finds a home in a legitimate Bank
Thanks
Motee le tplf 💚💛❤️
maranatha jesus is coming soon
True!!!!
Feta Daily ቸር ያሰማችሁ የህወሃት ወያኔ የዝርፊያና የሀገር ክህደታቸው ነገር ስሰማ በጣም ውስጤን ሲያቃጥለኝ ይሰማኛል እነኝህ ህዝቦች ግን የኛው የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው ???
Incredibly shocking, horrible and devilish😯🤬🤬!!
Dr abiyi Ahmad 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Deg aregu
ጀግና ሁነሃል እየተከታተልኩህ መጣሁ
በጣም የምወደው :ቤኑር ፈታ ነው የእናተ እድናቄ ነኝ በርቱ::
ጉድ እደት በዘረፋ አገርን ባዶ ይደረጋልግን አቡይሆይ ሺ አመትግዛን አላህ ይጠብቅህ ከኘመሰሎችህ የለቅ አምላክ ይርዳህ
Gena bzu ensemalen
ሀገራቺንንሠላምያድርግልን
መታወቁስ ጥሩ ነውእንመልስው እንጂበረቀቀ ዘዴ!
አይ እናንተ ያለ ህውሀት አይሆንላሽሁም። እባካችሁ የራሳችሁ ተመልከቱ ግራ አታጋቡን
👎👎👎👎👎🤺🤺🤺🤺rehabtegna yegibresedom zer
@@victoramore9477 kkkkkkkk(k እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ / ያንን ዘረኝነት ወደዚህ ደሞ ገባ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ጋር ሃይማኖታችን። እናከብራለን ይህ ነገር እኛ ጋር የለም ።
Musliminove eyedefetetachu mekberia eko asatuachachew tadia ye kiristian haymanot muslimim yhun manim yhun mekeber yelebetim new enda emilew?
Vv@@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
😄😯😉😯
እባካችሁን ጥቆማችንን አድርሱ የጅቡቲ ሾፌሮች አዲስ ብር ይዘው ገብተው አሮጌውን ብር ይዘው ነው የሚወጡት ፒካዶስ በጅቡቲ ክልል ውስጥ ድሬደዋ ማዞርያና ቀነኔሳ በሚባሉ ቦታዎች ዊሃ ዲኬል ገርሃቡስ ዩቡኪ በመሳሰሉ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የብር ቅየራ ግብይይት በምግብ ቤቶች ሳይቀር እየተፈፀመ ነው በሶማሌ በኩል ከኬኒያም በተዘዋዋሪ ወደጅቡቲ እየገባ ነው ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልጋል ከጅቡቲ የሚመጣ ሾፌር አሮጌ ብር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መግባትም መውጣትም የለበትም በእጁ ላይ ከተገኘ በሕግ ሊጠየቅና በእስራት ሊቀጣ ይገባል መንግስት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት የጅቡቲ ጀንደር ፖሊሶች እያወቁ እንዳላወቁ ነው የሚሆኑት በጋላፊና በደወሌ በኬላ ላይ ጥብቅ ፍተሻ ያስፈልጋል
Yes They did
ምን ዋጋአለው። ዘረፉ እንጂ ተከሰሱ ሲባልአንሰማምም።
Hasawi
🤓🤓🤓 መቼ?? የት?? ሊቀበሉት ወይም ሊኖሩ ነዉ?? 🤔🤔🤔 አይ አለመታደል እግዚአብሔር አምላክህ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ አድርሰን ለንሰሀ ሞት አብቃን 🙏🙏🙏💚💛❤️
አንድም ቀን ስለ ትግሬ ጥሩ ነገር ኣውርተህ አታቅም ለምን ይሆን?
ሌቦች፣ ጨካኞች ስለሆኑ ይሆናላ!
ተዉ ወገኔ ወያኔና በሕምነቱ ጠንካራ የሆነው ን ትግሬን አታገናኝ ።
@@yaredlegesse7106 እምነት? በአለም ታሪክ በእምነቱ ብቻ ሰው መቀበሪይ ያጣበት፣ ከ18-30 ያሉ ወጣቶች ለቁጥር በሚዘገንን ሁኔታ ግብረሶዶማዊ የበዛበት፣ ህዝቡ አሁንም ምርጫውን ወያኔ አድርጎ የሚኖርበትን ሪያሊቲ ነው እምነት የምትለው? አንድ ጊዜ ብቻ ለምንኖርባት አለም ብዙ ጊዜ የሞቱ ፋሚሊዎችን ያፈራነው እነርሱ በሚደግፉት ስርአት መስሎኝ።
@@yaredlegesse7106 🤣🤣🤣🤣🤣rehabtegna yegibresedom zer tigray demo haymanot takalachu enda
ያጠፋዉ ብቻ ይሰደብ ምንም ቢሆን አክሱም ፂዮን ማሪያም ያለችበት ሀገር ነዉ
ኦኦኦኦ እግዞ ።ናዚ ህዋት ነፈስህን ስገህንም አይማረው ፈጣሪ ኢትዮጵያ ን ህዝቧን ገለህ ዘርፈክ እራቁት የአለም ለማኝ ፓረህህን ያንተ ልጀ ፈሽሽት ኦነግም ናለተራ ቀጥሏል የኢትዮጵያ አምላክ ከምድር ገፀ ያጥፈህ እውነት ያሽንፍል እናመስግናለል በርቱ።
Every day same to shme on you 🤔🤔🤔🤔 to about year 2 thife ethiopa now
ጉድነው
ከሱማሌላንድ ወደ ጅቡቲ የኢትዮጵያ የድሮ ብር ገብቷዋል የጅቡቲ ጀንደር ፖሊሶች አይተው እንዳላዩ ነው የሚሆኑት የኢትዮጵያ ሾፌሮች አዲስ ብር ይዘው ገብተው አሮጌ ብር የዘው ነው የሚወጡት በተለያየ መንገድ እየገባ ነው
የእግዚአብሔር እጅ ጅቦቹን በመላው ሃገራችን ያሉትን ያድቅቃቸው! ወገኔ ሲራብ ጥጋበኞች የሚፈነጩበት ምንም መብት የላቸውም። እግዚአብሔር የድሃዎች አባት ነው ለድሃዎች ይራራል ለትጉሃንና ለለፍቶ አደሮች ያስባል ይህ የበቀል ጊዜ ነው!! ከቶ አያመልጧትም
Wedi shermuta qondaf adgi bzaeba eritrea entay yetweka adieka enber aboka zeytfelt adgi wedi adgi
ሕዝብ ንቃ እንዳትወቃ ! በኢትዮጵያ ወቅቱን እዪጠበቁ የሚደመጡ ዜናዎችና የሚታዩ ክስተቶች አስገራሚ ናቸዉ። እነኝህ በፍጥነት ተለዋዋጭ የሆኑ ትዕይንቶች አዕምሮ ላለዉ የማሰብ እድልን የሚፈጥሩ ናቸዉ። አዕምሮ ለሌለዉ ሆድ አደር ሁሉ ደግሞ እያደናገረ ስንቁን ለማጠራቀም ኮረጆህን አቅርብ ድርቆሽ እዪመጣ ነዉን ያበስራሉ። ምስኪኑን ደግሞ በተስፋና ባልበላ አንጀቱ በዉሸት ትኩሳት ያስጨፍረዉና ይነጋል ሲለዉ በድንገት ድቅድቅ ጨለማ ከቦት ራሱን ያገኘዋል። ቅፅቨቶችና ቅጥፈቶች ሕዝብን የሰዉ ፍጡር እንዳልሆነ ማሰብ እንደማይችል በልቶ ለማደር የተፈጠረ እንደ እንስሳ እዪቆጠሩት ከሆነ ጥያቄዪ እንስሳዉ ማን ነዉ? ራሱን ከፍ ያደረገዉ ወይንስ ዝቅ ያደረገዉ? የወያኔን ዘመን ሀሰተኛ ትዕይንቶችን ልተወዉና በነኝህ ሁለት ዓመታት የሆኑትን ሁለት ሦስት ሕዝብ ያበደባቸዉን ትርኢቶች ጠቅሸ እረ እዪተስተዋለ ልበል። አዕምሮን ለመጠየቅ ያክል ጥቂት ልበል። አብይ በተወከለ ጊዜ ዉክልና እንጅ ተመረጠ አይባልምና ቦምብ ፈነዳ ተባለ ማን ነዉ ያፈነዳዉ? ቀጥሎም በዪ ድንበሮቹ መሣሪያ እዪተጫነ ሲገባ ዜናዉ የቅዱስ ዮኃኒስ ጅራፍ እንኳ ያንንኑ ያክል አይጮህም ብዙ ጫጫታ ነበር። ብርም በብዛት ይያዝ ነበር። ነገር ግን ወንጀለኞች ሁሉ ለፍትህ አካላት አልቀረቡም። መቸም ወያኔ በፅድቅ እንጅ በሌብነት ይህን ያክል ጅላጅል አይደለችም። የተባለዉስ የት እንደደረሰ አልታወቀም ንብረቱም ለሕዝብ ኤግዚቪሽን አልታዪም። አዘዋዋሪ የተባሉትም ይረሸኑ ይታሰሩ በሀሰት ይወንጀሉ ደዝባቸዉ የት ነዉ? ባሀርዳር ባለስልጣናትን እንደ አመትባል ዶሮ በሌሊት ከዉኖ ያልጋ ግልበጣ ተደረገ ብሎ ተራ የሆነዉን የነፃ እርምጃ ወንጀል የፍዪል ወጠጤ አስደመጠን። በቲኒሽ ጎጆ ቤት የመንግስት ግልበጣ ይደረጋል? ይሁን እንበልና የትኛዉን መንግስት ነዉ? ለመሆኑ የመንግስትን ባሀሪያት የማያሟላ ወንበዴና ዘራፊ ገዳይ ቡድን መንግስት? ስለ አባይ ግድብ አስጨፍሮናል ግን እኮ የገነባዉን ቀጥፎ ነዉ። አገር አቀፍና አለም አቀፍ እንደምታዉን ያልጠየቀ በስንት ፐርሰንት ግድቡ እንደተጠናቀቀ የገዥዉን የሴራ ፖሊሲ ያልጠየቀ ሕዝብ ግብፅን እንገጥማታለን እያለ ተንጫጫ። ለመሆኑ በጎሳ ተከፋፍላ የደከመች በኢኮኖሚ ድቀት የመከነች በወታደራዊ ሞራል የተነወረች በቴክኖሎጅ የተጎተተች አገር የዉጭ ጠላት የመመከት መሥፈርቶችን አሟልታ ትገኛለች? የሀገር ዉስጥን ቅራኔ በቅጡ ያልፈረጀችና ብሔራዊ ጦር ያላዋቀረች በክልል ልዩ ኃይል ልዑዋላዊ ማስከበር ቀርቶ የአገር ዉስጥን ፍጅት ማስቆም አቅቷት አይደል ሕዝብ የሚያነቫዉ? እስኪ ሱዳንን መጀመሪያ አስወጣ ከቋራ ምድር የአርበኛዉ የቴድሮስ ምድር ተዋርዷል። የአገር ዉስጥን ሽብርም አስታግሱ። ሌላዉ የሰሞኑ የተለመደዉ ሁካታ ነዉ። ቀልድ ሲበዛ ሳቁ በአንተ ላይ ነዉ። ብር ተለወጠ ከተባለበት ቀን ጀምሮ በስዓታት ልዩነት የተደበቀ የብር ክምር በዪ አቅጣጫዉ ብቅ ጥልቅ ማለቱ ነዉ። አዲሱ የብር ኖት ገና ለባንኮች ሳይከፋፈል። ወይ ማዓልቲ አለ ትግሬ። የብሩም ለዉጥ ህዝቡን አስክሮት ሰነበተ ግን አወንታዊና አሉታዊዉን ከዚህ ባልዘረዝርም እዪተስተዋለ ለማለት ነዉ። ሌቦች እንደሆን ገና ድሮ የቤት ስራቸዉን ጨርሰዋል። አሁንም እትብቱ ከወያኔ እምብርት ያልተላቀቀዉ አብይ በጨረቃ ቤት የደጀ ሰላም ግብዣ ላይ ናቸዉ። እመኑኝ። ለመሥረቅ ተጠያቂነት በሌለበት አገር የብር ለዉጥ የፖለቲካ ፍጆታ ነዉ። ሰርቀዉ እስኪጣሉ ድረስ አብረዉ ስርቆቱን ይቀጥላሉ። መንገዶች ብዙ ናቸዉ። የገንዘብ ለዉጡ እንደ
ፖለቲካዉ ሴራ የኢኮኖሚ ኪሳራ ነዉ። የተባለዉን ግብ ካልመታ በሕንድ አገር እንደተደረገዉ ኪሳራ ነዉ። በብር ግሽቨትም የመግዛት አቅሙ ይቀንስና የምንዛሬም ቀዉስ በማስከተል ሕዝቡን ለከፋ ጣጣ ያጋልጣል። የዉሸት ብሮችን ለማምከን ከሆነ ለማሳተም የወጣዉ ወጭና ሀሰተኛዉ ብር ሲገናዘብ ብቻ ኪሳራ እንዳይሆን። በማናቸዉም ጊዜ የዉሸት ብር መመረቱ አይቀርም። ደግሞ ይህ ጠቅላይ 'ሚስጥሩ' ገዳይ ብቻም ሳይሆን እብድም ይመስለኛል።" የያዛችሁትን የብር ኖት ተቀበሉና ሚሊተሪያችንን እናጠናክርበታለን" ማለቱ አስገርሞኛል። ገዥዉ በለዉጡ ሰበብ መንግስታዊ ዘረፋን በማስፋፋት ወደ ችግረኛዉ ሕዝብ ኪስ ሁሉም የሚሰማራበትን ስርዓት አልበኝነት ማወጁ ነዉ። ግብር እዪከፈለ በጦር ሰራዊት እንደገና ሊያዘርፍ ማለት ነዉ። እኔ የምለዉ የኦነግ ቡድን በአብይ ባርኮት የተዘረፈዉስ ገንዘብ የት ሊቀይሩት ነዉ? ሰዉ ይነቅላል ችግኝ ይተክላል። ኢንጀነሩን ገሎ የሀዘን መግለጫ ሳይሰጥ ለግድቡ ያስጨፍራል። ሕዝብ ያፈናቅላል የወፍ ሀዉልት ይተክላል። ሕዝብን ማቅ ያለብሳል የሊስትሮ ስራ ይቀማል። ብር ወጣ ተባለና በማግስቱ በዪ ጥሻዉ የተደበቀ ነገር አገኘሁን እያስወራ እልል በሉ ያስብላል። ገና ብዙ ያሰማናልና ቅንቅናችሁን ከጀሯችሁ አዉጣችሁ ጠብቁ እልልታዎች።
ያሳዝናል በጣም እነኚ ሌቦች የማይጠግቡ
Are you Ethiopians still talking about TPLF? by the way where is the evidence that TPLF used to hide the stated money, u are simply talking general issues that don't indicate a single affiliation with TPLF
any way nothing is better in ethiopia this goverment is worst nobody has secured life in ethiopia "we need to pray"
ሰላምታ ለአንተ ይደርሰ ወንድሜ የሚታቀርብው ነገሮች እጅግ በጠም ጥሩ ናቸው።
ታደያ የወደደናቸው video መወረድ አንችምና እንዴ ሌሎች ሰለዝህ የአንተን የሚጎደህ ነገር ከለለው አሰብበት
ሰው እዴት በእስተርጅና ከእናቱ መቀነት ይፈታል ያውም ከአለም ሀገራት ለምና እና ተበድራ ያመጣችውን ገዘብ ለምን ትሰርቃላችሁ?
Abet wishet
አብይ ጉድ አረገው ወያኔን ብር ለውጦ ስትሉ አልነበር የጆሮዬ ታቡር በእናንተ ልፈፋ ታሟል😆አሁን ደግሞ ህዋት ዶላር አከማቸች በቃ ለትራፕ ነግሮ ዶላሩን ያሰቀይራ ክክክክክክክ ወይ ቀደዳ ሰውዬው በቅጡ አይሰራ ወሬ ብቻ አለምን ሞላው😎
👌👌
ያሳምማል ለመሆኑ ኢትዬጵያዊ ናቸው??
አሁንስ ስለ ሰላቢዎች መስማት ሰለቸኝ !
Akerarebeh des yilale
ኢቶቢያ ትቅደም ጥላቱአ ይውደምም
HOW ABOUT THEY GAVE ORDER TO PRINT BILLIONS OF BIRR OUT OF THE KNOWLEDGE OF CENTRAL BANK TO INDIA WITH A SIMPLE PHONE CALL.
IT POSITIVE ADVANTAGE FOR THE COUNTRY IF THE CURRENT REGIM NOT PRINTING FROM INDIA.
Wedi + chala 🤔
How is the money that goes out through diplomatic pouches laundered? Well, how about the clubs, restaurants and parking lots they own in America. These are perfect entities through which money is easily laundered and finds a home in a legitimate Bank
የሌቦቹ ሥራ እጅግ በጣም ረቂቅ ነው። ብዙ ጉድ ገና ይወጣል። ለአገርና ለሕዝብ ይቆረቆሩ ይመስል ለውጡን ላለመቀበል ጫጫታ የሚያደርጉትም ዋናው ምክንያት ለዚህ ነው።
Ay enezih ayarfum mallet new beka
Turu aregu ate fesam ahya yeahya zer mehonh manm yakhal koshash.
ውድየሀገሬልጆቺ፡ሰብስክረሠየብስክራይብአድርጉኝ
እኔምአደርጋለሁ፡በታማኝነትበተስፋእጠብቃለሁ
እነዚህ በንፁሃን ደም ተጨማልቀው የሰከሩና ያበዱ የጫካ ወንበዴ አሮጌ የሰው በላ ጅቦች መች ነው የሞት ትንሳኤአቸውን የሚቀምሱት ኢትዮጽያ ሰላሟን እንድትጎናፀፍ።
Anete endehone ke weyane gar fegr yezohal denez
ከሚታየውና ከሚነገረው ይልቅ የማይታየውን አምናለው የማይታየው ደግሞ የአምላክ እጅ ነው! ይህም እጅ ብድራቱን በራሳቸው ይመልሳል
የሌባ ቀኑ መሸባቸው ጥርጥ የሆነመሪ ዘረገፈው ጉዳቸውን አገራቸውን የከዱ
ይመችህ አዋቂ !!
ethiopian ggevermete is late
Ante. Ahiya. Atikeded eske. Zare. I Dires. Woyane. Le Ethipia Yseraeal Enameseginewalen ante Gen Tertara kedada nek. Ok. Gimatam
አየ እም የ ኢትዮጵያ። ምነው የወበደወች
እጮኛ የማፊያ ወች ሰርሚዜ አስመሳይ
ሊቃውንት የማይጠና ቃልኪዳን ለዚህነገረሰትታጪ
በውነት አባባሰምቷል አይመሰለኝም በእውነት
አባባ ሲሰማ ጋብቻውንያፈርሰዋል አቺም ወደጫጉላው አት ገቢም
Of v
ምነው ህዋሓት ይህ ሁሉ በደል እየሰራች እርምጃ የማይወሰድባት
ልብ የለማ ምንም አታመጡ ህወሓት መንካት ማለት ከትግራይ መጣላት ነው አደብ ያዙ ፈሳም ሁላ
Abiye ale aydel nefise selabe. Fetrae woyanenem hone abiyen mediresha yasatachew
ወደዳችሁም ጠላችሁም ይሄ የውሸት ህልማችሁ እንደ ጉም ይበናል
ወሸት ብከመር እውነት አይሆንም እባካቹህ ውሸታቹህ ቀንሱ ቱልቱላ፨
የቆጡን አወልቅ ብላ የብብቷን ጣለች። የሩቁን ስናስብ የቅርቡን ቀን የመሬት የብር ዠራፊዎችና አፈናቃይ ገዳይና አስገዳዩን የአብይ/ኦነግና ብአዴን ከፍተዉ ብቅ ብለዋል።
ለመሆኑ ኢትዮጵያ የዘራፊ የወሮበላና የደም አፍሳሽ መናሀሪያ ከሆነች(እጆቿን ወደ....ትዘረጋለች)የሚለው ቃል ባዶ ነበር ከሰላቢዎች ካልሠወራት እጅ መዘርጋት የውሸት ነበር It was good for nothing
Ethiopia leader Aman beatter than Abiy out
How can oromo people protect tem self a dictator like abiy
Fake news
Yegermal
እነኝህ ዘራፊወች ነው መንግስት የነበሩት በጣም ነው የሚሳዝነው
ወሬኛ
ጌው ገረጣጣሳ ገና ትገጣጠባላችሁ
Lh
እናንተ ቆማጣዎች የቁምጥና ቁስላችሁ ከማከክ ውጪ ምንም የምታመጡት ነገር ኣይኖርም።
ለምንም የማይጠቅም ዝባዝንኪ ማውራቱ ላንተ ጥቅም ብቻ የሚውል ነው.... ወደድክም ጠላህም ህዋሓት እና ትግራዮች አንድ ናቸው ይሉቁንም ያንተው ዘመዶች አውሮፕላን የገዙትን ጨምሮ እና በድምብ የምናቓቸው ማልቲ ምልዮኖሮች አሉ አንተ የምታቃቸው ማለት ነው እስቲ ስለእነሱ ለዎገንሕ ኣጋልተው gezba
የኘፍጠኛው ሚዲያ
👎👎👎🤺🤺🤺tebeda
Rehabtegna yegibresedom zer
አየ አንተ ቀዳደ ገና ታብዳለህ
Dr abiyi Ahmad 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Dr abiyi Ahmad 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚