በዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ረታ ጳውሎስ | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • "የምስባኮቻችንን ነቀፌታ ለመፈተሽና መፍትሔዎቻቸውን ለማመላከት" በሚል፣ ጥቅምት 27 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ረታ ጳውሎስ፣ በዝማሬና አምልኮ አገልግሎት ዙሪያ ያቀረበውን የውይይት መነሻ ዐሳብ ይመልከቱ።
    --
    በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Комментарии • 40

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 9 месяцев назад +12

    መዝሙሮቻችን የእግዚአብሔርን ቃል የተራቆቱበት.... በተመስጦ መዘምር እንደመንፈሳዊ ቅዝቃዜ የሚታይበት ዘመን ..

  • @atnafukassatilahun2998
    @atnafukassatilahun2998 9 месяцев назад +5

    ሁሉም ነገር standard ሲኖረው እንዴት ደስ ይላል ! ባጠቃላይ አንድ እግዚአብሔር አመልካለሁ የሚል አማኝ ልናውቀው የሚገባ ድንቅ ጽሑፍ ነዉ!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ረታ ጳውሉስ!!❤

  • @bekelechbeyene5849
    @bekelechbeyene5849 9 месяцев назад +3

    ጌታ ካልመጣና የምንቆይ ከሆነ በዝማሬ ያለው የአምልኮ ስርአት ለሺ ዓመታት ተሻጋሪ ለትውልድ የሚተላለፍ መልክ እንዲኖረው ማድረግ ለምሳሌ መዝሙሮች በኖታና በመፅሃፍ ማስተላለፍን ቢቻል መልካም ነው

    • @Heija5
      @Heija5 8 месяцев назад

      በጣም የብሪቲሽ ዝማሬዎች በዚህ መልኩ ተፅፈው ለትውልድ የተቀመጡበትን መንገድ ሳይ በጣም እቀናለሁ። ጌታ ያግዘን።

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 9 месяцев назад +3

    ረትሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! ዘመንህን ሁሉ ጌታን በመፍራት ስለኖርክ የረዳህ አምላክ ይመስገን!

  • @queensheba7700
    @queensheba7700 9 месяцев назад +5

    ችግራችንን እንደዚህ በጥልቀት ከተረዳን የመለወጥ ተስፋ አለን:: እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን!

  • @emebetabebetegegn2108
    @emebetabebetegegn2108 9 месяцев назад +5

    አደራ አደራ አደራ!!!!ጀምራችሁታል ለሕዝቡ ድረሱለት

  • @geresugaydare5382
    @geresugaydare5382 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ። በጣም የምደገፍና መቀጠል ያለበት ነገር ነው።

  • @myflavor228
    @myflavor228 9 месяцев назад +3

    ወንድም ጳውሎስ ረታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!🙏ገና ልትሠራ ያሰብከውን ራእይ እንድትፈጽም እግዚአብሔር ይርዳህ! አዘጋጆችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!🙏

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 9 месяцев назад +3

    ዋዉ የሚገርም እይታና እዉነት ወንድሜ ጌታ ይባርክህ😊😊😊

  • @shalomwub9532
    @shalomwub9532 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @singerdave
    @singerdave 21 день назад

    Thank you Retaye yeminiwodih

  • @user-cm4id5xp7e
    @user-cm4id5xp7e 8 месяцев назад

    ተባረክ።

  • @geresugaydare5382
    @geresugaydare5382 7 месяцев назад

    This research mostly depends on town so it should be given for rural areas to shape the religious beliefs. God bless you brother Reta Pawlos.

  • @ruth4961
    @ruth4961 9 месяцев назад +1

    Bless you my dear you have seen all the problem we have facing this day's

  • @tebibu6963
    @tebibu6963 9 месяцев назад

    ረታ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @rahelkefeni5549
    @rahelkefeni5549 25 дней назад

    Geta ybarkh

  • @yoursoulsfavoritesongs5123
    @yoursoulsfavoritesongs5123 8 месяцев назад

    ቅዱሳን ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ

  • @bereketdagne8451
    @bereketdagne8451 9 месяцев назад

    ድንቅ ሀሳብ ነው እ/ር ይባርካችሁ

  • @user-ns3nv9ec8i
    @user-ns3nv9ec8i 9 месяцев назад

    ጠቃሚ ጥናት ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 9 месяцев назад

    Zemenih yibarek wendme, .......
    Chigirun bedenb askemetikew, lemefthew Egziabher yiridan......

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 9 месяцев назад

    God bless you, well said! Glad to hear this from an expert. God is a God of order.

    • @alemat897
      @alemat897 9 месяцев назад

      we the people who spend many years in choir service agree with him 100%

  • @ethiopiaabrish7782
    @ethiopiaabrish7782 9 месяцев назад

    God bless you 🙏

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 9 месяцев назад

    wow … Egziabhair Yebarekachu. very eye opening.

  • @ShashieGeleta
    @ShashieGeleta 9 месяцев назад

    God bless you

  • @sintejosh6188
    @sintejosh6188 9 месяцев назад

    God bless u reta pawlos
    It's so intersting & all of that u tried to mention are ,sensitive and needs attention. GBU more

  • @bekelechbeyene5849
    @bekelechbeyene5849 9 месяцев назад

    ይህ ጥናት የአንድ ቀን ንግግር ሆኖ እንዳይቀር መልክ እስኪይዝ ድረስ መሰጠትና ትጋት ይፈልጋልና አደራ ጨርሱት

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 месяцев назад

    It’s interesting

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 9 месяцев назад

    እንደ እግዚአብሔር ቃል መዝሙር የማነው? ለማነው? አሁን ባለንበት ዘመንስ የማን? ለማን?
    በመደበኛው የእሁድ አምልኮ መዝሙር የሚወስደው ሰአት ከእግዚአብሔር ቃል ሰአት አንጻር?
    የመዝሙር ሙዚቃ ዘይቤ ሙሉ ለሙሉ ከዓለማዊ ዘይቤ ጋር ያለምንም ልዩነት ማጋባት እስከመቼ?

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r 3 месяца назад

    ወደ እውነቱ ከመጣን ቤ/ክ በሁሉ ታማለች
    ከውቅያኖስ በጭልፋ እንደመቅዳት ይሆናል ፣ ስለ መዝሙር የተባለው ፣ከችግሩ ዋናው ነው እንጅ እሱ ብቻ አይደለም እባካችሁ በነካ እጃችሁ ሁሉንም እንደ ጀመራችሁ ቀጥሉ ግን ከመናገርና ከመስማት ያለፈ ምን ቀጣይ ነገር ይኖር ይሆን ፣ ወይም እንደ ጳውሎስ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ እንዳለው ይሁንላችሁ ፣ርምጃ የሚወስድ ትውልድ ያስነሳልን ፣

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 9 месяцев назад +1

    በዚህ ጉዳይ የሚመለከታቸው ክፍሎች ( ወጣቱ ትውልድ) ተሳታፊዎቹ መሀል ይሆኑ ይሆን? የእነርሱ ሃሳብ ምን ይሆን? ተጠቂዎቹ ቀጣዩ ትውልድ ነውና::

  • @amanuelashebo8231
    @amanuelashebo8231 9 месяцев назад

    ❤ Nice bro, በርታልን!

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 9 месяцев назад

    ቸሬ እዚህ ጉባሔ ምን ይሰራል?

  • @teshalefantuofficial
    @teshalefantuofficial 9 месяцев назад

    0:11

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 9 месяцев назад

    መንፈሳዊው መዝሙር ሙሉ ለሙሉ በዓለማዊው የዘፈን ስርዓት እና ስልት አልተጠለፈም ወይ?

  • @yebaleworkbiru2116
    @yebaleworkbiru2116 9 месяцев назад +1

    በታም ትሩ ትምህርት ስጪ የሆነ መልእክት ነው ነገርግን ሴቶች ባለመኖራቸው ቅር ያስል ተባረኩ

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail 9 месяцев назад

    ድንቅ ነው