መንዲ mendi Middle East recipe 5 February 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 152

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560  7 лет назад +15

    ruclips.net/video/bJ8f3pMrn14/видео.html

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 7 лет назад

      በወፊቱ ፈንታ ግስቲር. ማለት ግስቲሩን ትንንሽ ሸንቆር ሸንቆር አድርገን ከዛ ዶሮውን. አድርግን ከዛ ከላይ የድስቱን ግጣም ብናረግበት ይቻላል

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 6 лет назад

      ማር ሁሉ ነገረ ይመቻል

    • @masetawalefekadi6591
      @masetawalefekadi6591 5 лет назад

      እኔ ሞከርኩት ግን ዶሮው አልቀላም ነጭ ሆነ. የዶሮው ቅመም በእፋሎቱ ታጥቦ ወደእሩዙ ሆነ

    • @halamehalame7344
      @halamehalame7344 4 года назад

      ቅመሞችን እቤት የተፈጨ መጠቀም አይቻልም ማለት ከምን ቅር ንግድ ቁንዶበርበሪውን የተፈጨው መጠቀምአይቻል

  • @zedtube908
    @zedtube908 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ማማየ ባለሙያ ነሽ እኔም ሞከርኩት አሪፍ ነዉ ቀጥይበት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @እማየእሩጫየላንችውነው

    በጣም ነው እማመሰግነው በጣም ደስ እሚል ስራ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቪድወሽን አጠር ያለ ስለሆነ ይመቸኛል በርች አይዞሽ

  • @MEKAKASSA-uz5pk
    @MEKAKASSA-uz5pk 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አስለምጅኝኝ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад

    ዋው ምራቄን አስዋጥሽኝ
    ግን ውዴ የሩዝ ቆመሞችን በአማርኛ ቪዲዮ ብትሰሪልን

  • @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ
    @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ 7 лет назад +1

    በጣም ነው እሚያምረው የኔ ቅመም እናመሰግናለን

  • @umuaysha8429
    @umuaysha8429 6 лет назад

    ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @kuwa9255
    @kuwa9255 6 лет назад

    Seraw bexam arif new enamesegenalen gen lmen wesxu ces aderegshe betasrejegn

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 5 лет назад

    I really want to try to make it. Looks yummy! Is there anyway you could write down the recipe and measurements for us?

  • @ፋፊነኝየሀሱንታናሽ
    @ፋፊነኝየሀሱንታናሽ 4 года назад

    Wollahi men enedemeleshe allakem becha fetari baleshebet yetebekeshe yene leyu serechaw setem setem leziz woreb

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ዋውነውእኔ ስርቸዋለሁ ዛሪእኘግን የካህራባድስትነው መዳምአላህያቆያትነ 20 ደቂቃብቻ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 6 лет назад

    እናመሰግናለን እሩዝ በጣም እወዳለሁ በተለይ ሩዝ ፋህምና ሩዝ መንዲ በጣም ይጥመኛል እሰራለው እናመሰግናለን

  • @sihammbh3517
    @sihammbh3517 5 лет назад

    Hi sis ዛፋራን ምን ማለት ነዉ በእንግሊዘኛ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቈ5ዠ

    Tebareki hode Thanks

  • @ፋፊነኝየሀሱንታናሽ
    @ፋፊነኝየሀሱንታናሽ 4 года назад

    Kelaye dorow yeshefenale begester wola ayeshefenem mamaye

  • @hannahanna8556
    @hannahanna8556 7 лет назад +1

    ዛፋራ ምንድነው

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 3 года назад

    በጣም ያምራል ደስየሚል ኘዉ

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw 7 лет назад +3

    ዋው በጣም ያምራል ኦቭን ስናስገባ እደት ነው ከላይ ድሮውን እንሸፍነዋለን ስሸፍነው የሩዙው ውሀ ሲፈላ ወደላይ አይፈስም ከቻልሺ መልሺልኝ ስራሺ ሁሉ እከታተላለሁ በጣ እጅግ አሪፍ ነው መልሺልኝ ከላይ ይሸፍናል ወይስ አይሸፈንም

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад

      እስላም ሂወቴ ነው starዜዲ አይሸፈንም
      ለሩዙ እንደኔ ጎርገድ ያለ ተጠቀሚ

    • @hiwetyemareyamewedaje8578
      @hiwetyemareyamewedaje8578 6 лет назад

      በሲንያም ይሰራል ሩዙን ሲንያላይ አድርጎ ገላይ ገስቲር ሸፍነን በደንብ ከዛ ገስቲሩን በሱካ በሳ በሳ አድርገን ዶሮውን ከላይ አድርገን ፎረን ማስገባት ይቻላል

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ዋው ነው

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 6 лет назад

    ከምር የኔ ማር በትልቁ አመስግኜሻለሁ ኑሪልኝ የሀገሬ ልጅ

  • @m7d.yeswaaaany43
    @m7d.yeswaaaany43 2 года назад

    ማሻአላደስይላል

  • @bghyu162
    @bghyu162 6 лет назад +6

    አንች ቅመም የሆንሽልይ ስወድሽ እኮ የሰራሻችውን ሁሉ ሰርቻለሁ ይህንም እንደምሰራው አልጠራጠርም የኔ ባለሞያ እኔንም ባለሞያ አርግሽ

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 4 года назад

    ዶሮ አይጠበስም እንዴ በዘይት

  • @እናቴበስምሽልጠራ-ዘ6ዘ

    እኔን ያልገባኝ ነገር እንዴት ሩዝ እና ዶሮ እኩል ሰአት ይበስላል ወይንስ ከመጀመሪያው ዶሮው የበሰላ ነው

  • @alemneshberhanu4502
    @alemneshberhanu4502 6 лет назад +1

    ይህንንም እስራዋለሁ እናቱ ብርክ በይልኝ እህቴ በጣም አስባለሁ ምንልሰራ ብየ እረብ ሀገር ሰውቤትነው የምሰራው

  • @amenashefa3856
    @amenashefa3856 6 лет назад +1

    የእኔ ማር በጣም አመሰግናለው ዛሬ ነው ይንን ስራ የምሰራው ጥሩ ኦኖ እንዲወጣልኝ ፀልይ ።ግን ወንፊቱ ላይ አድርጌ ዶሮውን ከዛ እሩዝ የምንሰራበት ድስት ትልቅ ሆነበት ከወንፊቱ በዛ ግን መሀሉ ላይ ላይ ብረት አደረኩበት እና ዶሮውን አስቀምጥኩኝ ችግር አለው ጣሀሙን ያበላሸዋ እንደዚህ ቢበስል ፕሊስ መልሺልኝ ጨንቆኝ ነው ታውቂያለሽ ያው የሰው ቤት ስራ ብዬ ነው

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 года назад

    ዋው ያምራል

  • @salamsaalam1634
    @salamsaalam1634 6 лет назад

    እናመሰግናለነ ግን ኦቪን ውስጥ ዶሮዎ ከለላና ይ አይሸፈንም ወይን እንዴት ነው እሱ አልገባኝም ከቻልሽ መልሱነ ብሰጭነ

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 5 лет назад

    እና በርቺ የስጋውን ሰርቼው በጣም ዋው ነው አመሰግናለሁ ቢቻል ደጋግሜ ላይክ በደረኩት ነበር ግን አይቻልም ላይክ ሲደገም በፊት የተደረገው ይጠፋል😍😍😍😍😍

  • @MEKAKASSA-uz5pk
    @MEKAKASSA-uz5pk 9 месяцев назад

    እህቴ

  • @امخديجهبنتيامرياربرحمتك

    ከልብ እናመሰግናለህእህት ሆው ባለሞያ አረግሽኝ እኮ ሽኩረን

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 6 лет назад +1

    Thank you sister

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ

    ዋውበጣምያምራል በርችእህት

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 5 лет назад

    ጥሩ ነው በርች

  • @ያቄንየጆሲ
    @ያቄንየጆሲ 7 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 7 лет назад +1

    አመሰግነለዉ በርቺ

  • @እግዛቢሄርይመስገን

    በጣም ቆጆነው ማር

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 5 лет назад

    ሽኩርቱ ከየት መጣ ስጠብሽ አላየሁም

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 7 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ቆጆ
    በጣም አሪፍ ነው

  • @selewa5857
    @selewa5857 4 года назад

    Thank you

  • @hnahan1379
    @hnahan1379 6 лет назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @ማሚእወድሻለሁ-ቈ7ቐ
    @ማሚእወድሻለሁ-ቈ7ቐ 6 лет назад

    ማሻአላህ ብያለሁ እህት አላህ ይጨምርልሽ

  • @ዘቢባዘቢባYOuTube
    @ዘቢባዘቢባYOuTube 4 года назад

    ማሻአሏህ ወዴአ

  • @bahrainbah8780
    @bahrainbah8780 6 лет назад

    በጣምጉበዝተባረኬ

  • @ሀስቢአላህወኒመልወኪል

    ማሻ አላህ አሊኪ

  • @افراحباعباد
    @افراحباعباد 6 лет назад

    تسلم يدك يا عسال

  • @ሙሀመድንተመኝቸእንድሪስን

    ደስ ይላል እስኪ እህት ቀይ ወጥ በስጋ አሳይኝ መልካምነትሽን ያብዛልሽ ና

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ

    ዋዉዉ በጣም ቅንጆ እናመሰግናለን

  • @zemezememohamede4545
    @zemezememohamede4545 7 лет назад

    እናመሠግናለን እህት

  • @munajasemalmunaja1576
    @munajasemalmunaja1576 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
    በርቺ በዚላይ ሰራሁት ግን ፈአም አነሰው

  • @አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል

    እሩዙ.ከስር.ስለሁነ.ቱሎ.አይበስልምእደ.ዱሮው.ከላይ.ስለሁነ.እደት.በውሀ.እንፎላሉት.ይበስላልእደ.

  • @tarikuwaakumaa2709
    @tarikuwaakumaa2709 7 лет назад

    Wawuuu bexam arif new berich

  • @mimy9286
    @mimy9286 3 года назад

    ሳይቀቀል ይበስላል

  • @HayatHayat-ze6qm
    @HayatHayat-ze6qm 5 лет назад +1

    ሽንኩርቱን ስጠብሽ አላየሁሽም እንደገና ድግሞ ዶሮውን አስቀድመሽ ቀቅለሽዋልዴ

  • @tseganeshmandefro4778
    @tseganeshmandefro4778 6 лет назад

    ዛታራ ምንድነው?

  • @tizutub4384
    @tizutub4384 6 лет назад

    Betam harife new gn destu ferun weste segeba eju ayqatelme weye?

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 года назад

    ሠርቺ አየሁልሽ በርች

  • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ

    Eruz 1seat bemulu ayibokam ende? ??

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад +3

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ እንዳየሹ ነው ውሃ ካልበዛበት ምንም ኣይሆንም

    • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
      @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ 7 лет назад +1

      ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush
      Eshi Ameseginalew

    • @AsSa-zn5sj
      @AsSa-zn5sj 6 лет назад

      +ምግብ ቤትmy restaurant ሀይ ሰላም እህት እባክሽ ሀገርቤትልሂድነበር የምግብ መፀሀፍ ትሽጪእደሁሽክብይኝየኔቅምምስውድሽአላህይጠብቅሽጥፍትብለሻል
      ለስደተኞችእህቶችሽጠቀምሽንወላሂ

  • @mamababa2049
    @mamababa2049 7 лет назад

    ጎበዝ ማር በርቺ ቆጆ

  • @nepalibandu8479
    @nepalibandu8479 6 лет назад

    ቀላል ነው እናመስግናለን

  • @eyeyeyy5369
    @eyeyeyy5369 7 лет назад

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @mimimengistu4439
    @mimimengistu4439 7 лет назад

    Mabayaw bekareya ena tomato yemeseraw Egyptian style pls

  • @hanadaniel2415
    @hanadaniel2415 6 лет назад

    wawe ejshybarek💜💜💜💜👍

  • @assd4235
    @assd4235 7 лет назад

    ዋው መብላት ነው እናመሰናለን የውሀው ልክ አነገርሽንም እህቴ

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 7 лет назад

    አድናቂሽ ነኝ ማር በርች

  • @ፍቅርህነውሂውቴፍቅርህነው

    እስኪ ልስራው

  • @roukiaismail1694
    @roukiaismail1694 6 лет назад

    ጎበዝ♥

  • @merime7834
    @merime7834 4 года назад

    ጀርቤ እመለሳለሁ ሆቢ

  • @faxiimaafaxiimaa7615
    @faxiimaafaxiimaa7615 7 лет назад

    Batam yamiral qonjo 😍
    Tabarki😍

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 6 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል እህት እጅሽን ይባርከው

  • @sukenashariif7364
    @sukenashariif7364 7 лет назад

    Wowowo yene konjoo marrr batam

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 7 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @dtfg9043
    @dtfg9043 Год назад

    ውሃ ሙቅ ነው ወይ ቀዝቃዛ

  • @zinetlikemaryamrecitation1030
    @zinetlikemaryamrecitation1030 7 лет назад

    Mindinew achisesh yafenshiw algebagnim?

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад +1

      I'm zinet I like maryam እስሞኪ እንዲሆን ነው ከሰል እና ዘይት

    • @atsedeatsede2234
      @atsedeatsede2234 6 лет назад

      +ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush በጣም አሪፍ ነዉ ይሄን ምግብ እወደዉ ነበር ግን ኦቨን ዉስጥ ሣናስገባ እንዴት መሥራት እንደሚቻል ብታሣይን ይቅርታ አስቸጀርኩሽ መሠለኝ እናቴ ያላስተማረችኝን አንቺ ብዙ ሙያዎችን ስላስተማርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ውሽትአልውፕድም555
    @ውሽትአልውፕድም555 7 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ እህት ግን አልገባኝም እሩዝ ስሙ ምን ይባላን ኪሲ እዴት በስለ እሩዝ ዶሮ እሩዝ እታች ዶሮው እላይ እሩዙ አይቦካም እዴ ዶሮውን ለብቻው አብስለሽ ነው አልገባኝም በናትሽ መስራት እፍልጋለሁ ስወቼ ሶርያ ናችው እና ይህን መስራት አይችሎም ገስተው ካልሄነ እና ኔስለምወደው መስራት እፍልጋለሁ ማርቲ መልስ እፍልግ አለሁ

    • @seadaebrahim5653
      @seadaebrahim5653 7 лет назад

      mesi konjo መሲ ቆንጆ አረ እሩዝ አቡ ካስ የሚባለው ምርጥ ነው አይቦካም ማማየ በኦቭን ብታደርጊው በጣም አሪፍ ነው እኩል ይበስላል ግን እኔ ከላይ አልሞከርኩትም እንደሶ ማለት ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад

      mesi konjo ውሃ ካልበዛ ምንም አይሆንም

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад

      Seada Ebrahim አመሰግናለው

  • @fatumashifw913
    @fatumashifw913 6 лет назад

    በርችይ ጉበዝ

  • @hizbeamohammed4059
    @hizbeamohammed4059 6 лет назад

    thanks

  • @mustariyajamal4586
    @mustariyajamal4586 5 лет назад

    Bexam yemi wed migib new

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ማሻአሏህ አሪፍ መንዲ ነው ከልብ እናመሰግናለን ይቅርታ አንድ ጥያቄ ሊጠየቅ ሽ ማለት ሩዙን ለብቻ ብሰራውና ዶሮውን ደግሞ በኦቭን ሳህን አርጌ ከታች እንዳይቃጠል ድንችና ዝኩኒ ከታትፌ አደርጌ ዶሮውን ከላይ በንደዚህ አይነት ብሰራው አሪፍ አይሆንም ማለት የወንፊቱ ድስት የለኝ ለዛ ነው ከቻልሽ መልቺልኝ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 лет назад

      ወሄነት የገጉ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል
      Tichiyalsh gin yedorow merq yasfelgewal

    • @nejatshemsu1474
      @nejatshemsu1474 7 лет назад +6

      ወሄነት የገጉ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል
      የወንፊት ድስት ከሌለሽ ቀስዲር መጠቀም ትችያለሽ
      ድስቱን በቀስዲር በደንብ ሸፍኚዉና በሾካ ወጋ ወጋ አድርጊዉና ከዛ ዶሮዉን አድርገሽ መጠቀም ትችያላሽ

    • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
      @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 лет назад

      Nejat Shemsu
      እሺ እሞክራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
      @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 лет назад

      ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush
      እሺ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @azam2190
      @azam2190 6 лет назад

      ገስቲር በሣሥቶ ዶሮውን እሥዋ እንዳደረገችው መጠቀም ይቻላል

  • @ሰላምኢስላም
    @ሰላምኢስላም 7 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 6 лет назад

    betam arif recipe new...zafaran gn mndn new

  • @parisfrance2087
    @parisfrance2087 6 лет назад +1

    yekereta eheta zafara yaleshe meneden naw

  • @kerojohar2297
    @kerojohar2297 5 лет назад

    ዘፈረን በረቢኘ ሚንዲ ነዉ

  • @meseretabebe4786
    @meseretabebe4786 7 лет назад

    Waww gobze nesh

  • @Betesfa
    @Betesfa 7 лет назад

    ዛፋራን ምንድነው?

  • @sofibint4638
    @sofibint4638 7 лет назад

    _Shukren mar aref new_

  • @raziyarazi1211
    @raziyarazi1211 6 лет назад

    ማሻአላህ

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 7 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @fafimoha4291
    @fafimoha4291 7 лет назад

    ዋዉ ነዉ

  • @mekdeshabte7458
    @mekdeshabte7458 7 лет назад +1

    ፊርን እንዴት እደተጠቀምሽ አላሳየሽንም

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 5 лет назад

    ይቅርታ ከላይ ምንም አይከደንም ወይ

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 5 лет назад

    እየበላሽ ነው ግን ለሰው እያቀበልሽ ፈጠንሽብኝ ክክክክክክ

  • @hnahan1379
    @hnahan1379 6 лет назад

    ከሁሉም ይልቅ እርጋታሽ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    ደምብላል ምንድነው አረብኛ

  • @tabletmausa1783
    @tabletmausa1783 7 лет назад

    wowwww betam arif new berichi

  • @amogneshdemeke288
    @amogneshdemeke288 6 лет назад

    ከልብእናመሰግናለን.ሀሪፍመንድነው

  • @hayatshinato7278
    @hayatshinato7278 6 лет назад

    wawww

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 7 лет назад

    Amesegnalew

  • @ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ

    ማሻ አላህ በርቺ