"ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ"____[ስራ-5]____በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 43

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад +14

    ፓስተር ቸሬ ስወድክ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶችህ ግን አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም በልጅ ይጎብኘኝ ፀልይልኝ❤❤

  • @mamamulu
    @mamamulu 9 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ስብከት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ketty14325
    @ketty14325 6 месяцев назад

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን በኢየሱሰም የታስር ።ይሁን።።አሜንንንንን

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 9 месяцев назад +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ። 🙏

  • @sarahabetu2192
    @sarahabetu2192 9 месяцев назад +1

    ፓስተርዬ በጣም የማከብርክና የምወድህ ኦርቶዶክስ እህት ነኝ ትምህርትህን እከታተላለሁ ወንጌልንና አንድነትን ስለምትሰብክ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @tigist9810
    @tigist9810 9 месяцев назад +3

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አሜን 🙏ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 месяцев назад +1

    ፓስተር ቸሬ ትምህርትህ ልብን ያረስርሳል ስትጸልይማ ከጌታ ጋር በቀጥታ ያየሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሚስማኝ ትክክለኛውን ቃል ስለምታስተምረን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾 እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾 ❤

  • @emebetketesla3393
    @emebetketesla3393 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 9 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ!

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 месяцев назад

    የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ ስላተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ የሚደቅ ትምርት ነው♥️♥️♥️ 🙏🏼

  • @kassahunteferi8007
    @kassahunteferi8007 9 месяцев назад

    በብዙ ተባርኬለሁ መንገዴን እንድሰልል እረድቶኛል ጌታ ይባርክ ቸርዬ

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 9 месяцев назад

    አሜን!!! ጌታ ሆይ ክብር ለንተ ይሁን! ልባችንን ከፍተህ እንድናዳምጥህ ስለራደሃን።አቤቱ ገንዘብን በመውደድና ብልፅግናን ለማግኘት አንተን እዳናጠህ በቅዱስ መንፋስህ እርደን ። መምህራችን የምንወድህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @newph4794
    @newph4794 9 месяцев назад

    ለምትሰጠን እውቀት ጊዜ እናመሰግናለን ❤

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 9 месяцев назад

    ፓስተር ቸሬ ፕሮቴስታንት ተከታይ አይደለሁም ግን እወድሀለሁ ከፍ በል ❤🎉

  • @BereketEtele
    @BereketEtele 9 месяцев назад

    amen

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 9 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 9 месяцев назад

    ቸርዬ ፀሎትህ ደስ ሲል🙏🙏🙏

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 9 месяцев назад

    Amennnn 🎉🎉kale heyewet yasemalen pastor cheri edemeh yerezem ❤❤❤endanet mekari ayasatan 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @meronemandefro
    @meronemandefro 9 месяцев назад

    tebareki zemen besebi hulu yibareku pastor chere

  • @lishanmulugata5491
    @lishanmulugata5491 9 месяцев назад

    ተባረክ

  • @SenaitTilahune
    @SenaitTilahune 9 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 9 месяцев назад

    Pater cherea long life for you and your family.

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 9 месяцев назад

    Egazber yebarek Chere

  • @Mary-yc6ri
    @Mary-yc6ri 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen Pastore ❤❤❤egzabehre yebrek

  • @iftuuboshera
    @iftuuboshera 9 месяцев назад

    Eebbifamaa pr chare

  • @RahelTesfaye-m5r
    @RahelTesfaye-m5r 9 месяцев назад

    Yes yechelal egezhabher THANK YOU GOD FOREVER ❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen🙏🏼 Blessings!!

  • @RahelTesfaye-m5r
    @RahelTesfaye-m5r 9 месяцев назад

    Wow really am so happy to see you msy God bless you

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 9 месяцев назад

    Yessss

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 9 месяцев назад

    Keep up the good 🙏

  • @dirshu_love
    @dirshu_love 9 месяцев назад

    Tebarek

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @HananMuhe-o3z
    @HananMuhe-o3z 9 месяцев назад

    Amen bruk hun

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 9 месяцев назад

    Shalome Pastor

  • @Ketty-p5c
    @Ketty-p5c 9 месяцев назад

    Amennnn amennnnnn🎉❤🎉😂🎉😂💯💯🤲🙇

  • @By_grace100
    @By_grace100 9 месяцев назад

    Selam ybzalachu

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 месяцев назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏻🤲🏻🤲🏻🫶🏾

  • @whyalwaysyouhd1441
    @whyalwaysyouhd1441 8 месяцев назад

    Please tell me the meaning of Epafra?

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  8 месяцев назад

      “ከእናንተ የሆነ የክርስቶስ ባሪያ ኤጳፍራ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ተረድታችሁና ፍጹማን ሆናችሁ እንድትቆሙ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ በጸሎቱ ይጋደላል።”
      - ቆላስይስ 4፥12

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 9 месяцев назад +1

    ደምሩኝ በቅንነት ቅኖች 😢😢

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 9 месяцев назад +1

    Amen Amen