Wagnew Ashenafi - Full concert | ዋኘው አሸናፊ - ሙሉ ኮንሰርት | Live & Close Up [Original]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 19

  • @henoktesfaye748
    @henoktesfaye748 26 дней назад

    በጣም ነው የስገረመኝ የሚገርም ድምፅ አሪፊ ባንድ

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 2 месяца назад +1

    እንዴት ደስ የሚል ስራ ነው ❤❤❤

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ

    ይሄን የመሰለ የሙዚቃ ኮንሰርት ያውም በታላላቅ የሀገራችን የሙዚቃ ሊቃውንት የታጀበ ትልቅየ ስራ አለማየት ምን ያክል የትውልድ ክፍተት እንደተፈጠረ ያሳያል ይሄኔ እነ ሳሮን ያሉበት የክለብ ስራ ቢሆን ተመልካቹ ምን ያክል እንደነበር ፈጣሪ ይወቀው ለማንኛውም ይሄን የመሰለ ትልቅ ስራ ስላደረሳችሁን አመሰግናለሁ

  • @roseabebe8845
    @roseabebe8845 2 года назад +4

    አርቲስት ዋኘው አሸናፊ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በሚገርም የመድረክ ብቃት ያዜመው ዜማ!!!
    እደግልኝ!!!
    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @yabsirawagnew5161
    @yabsirawagnew5161 2 года назад +4

    ደሞኮ ላይብነዉ አደኛ

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ይመቻቹ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች👏

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 2 года назад +2

    Wagnawu ashenfai the most underrated singer!!!

  • @tameru1902
    @tameru1902 2 года назад

    በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ በርታ ወንድማችን።

  • @19ama21
    @19ama21 2 года назад +2

    Gifted, talented Vocalist of Ethiopian music 🎶 with great orchestrated bands

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 года назад +2

    VERY NICE PERFORMANCE/EXCELLENT MUSICIANS

  • @yienemolla4075
    @yienemolla4075 2 года назад +1

    musikawi, I appreciate your authentic contribution to develop our traditional music, and can't wait to see maritu leggese collab with you!!!!

  • @Gecho-9200
    @Gecho-9200 6 месяцев назад

    ዋኜው ሁሌም እወዳለሁ ያገሬ ልጅ

  • @brukzewde6195
    @brukzewde6195 2 года назад +1

    Betam yameral..keep it up!

  • @ethiopian2943
    @ethiopian2943 2 года назад +1

    Awesome fusion!

  • @greenhabeentertainment5320
    @greenhabeentertainment5320 2 года назад +2

    🎼🎸🎼🎻🎹🎷🎺🌿🎼
    በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው !!!
    Yematbela Wof የማትበላ ወፍ በጣም የምወደው ሙዚቃ መልካም አጨዋወት ነው ዋኘው አሸናፊ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    ruclips.net/video/s6AFU_VmxgI/видео.html

  • @roseabebe8845
    @roseabebe8845 2 года назад +1

    Amazing live performance!!!

  • @sisay7
    @sisay7 2 года назад +2

    የቻላቸው ወንድም ነው እንዴ ቁጭ ድምፁ እርሱን...ትንሽ መሰንቆ ገኖ ወጣ (becomes dominant) እርሱም መሰንቆውም እኩል መቀለፅ አልነበረባቸውም።