we are Ethiopian's and overall human, so Ethnic groups to react TPLF the purpose to protection of the power and corrupted the resource of Ethiopia, so that we love each other.
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
I am oromo, I share your idea brother. I am proud to be oromo amd You are proud to be Amhara,this is our Beauty ❤😊,not to be our source of conflict !!! Mehari degafew i love u!!! Siin jalaadha❤
ነፍጠኛው መሐሪ ደገፈው ሀገር ወዳድነትህ ይለያል። አድናቂህ ነኝ! ሁሉም ስራወችህ ምርጥ እና ባህላችን ገላጮች ናቸው። እናመሰግናለን ወንድማለም:: lezelalem nurlgn. Our people want unity and our people need work that unites them since our people are heroes...so you have the ability to achieve this !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን እራሴን እንደ አማራ ነው ማየው አማራ ሲነካ አልወድም አማራ ለኢትዮጵያ ሟች ነው 💚💛❤️✌️🤩
እኛም ጉራጌ ሲነካብን ያመናል
ኡፍ አገሩን የሚወድ ሠዉ አገር የሚወደዉን ያዉቃል የኔ ልዩ እኛም ለእናተ ትልቅ ቦታ አለን
we are Ethiopian's and overall human, so Ethnic groups to react TPLF the purpose to protection of the power and corrupted the resource of Ethiopia, so that we love each other.
Love you 😘😘እኛም ጉራጌ ሲነካ ያቀጠቅጠናል አንዳይነት ነን ሰመቴክ
Ene Ethiopia sitineka yanisefesifegnal
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራዎች እንዴት እንደ ምወዳችሁ አታውቁም የንፁ ኢትዮጵያዊ ህዝብ 💚💛❤️. ይህ ዘፈን እንዴት እንደምወድ
እኔም ጉራ ነኝ በጣም ነውወምወዳቸው
እኛም ውድድድ 😍😍
እኝም ወድድድድድድድድድ ነው የምናርጋችሁ ጉራጌውች❤❤❤❤❤
ጉራጌና የሸዋ አማራዎች ባድላይ በሸዋ ምድር ስጋና ደም መስለዉ ተጣጥመዉ ነዉ የሚኖሩት።
እኛም እንወዳችኋለን ጉራጌወች ፍቅር ሀገርወዳድናችሁ
አማራ አይደለሁም ጉራጌ ነኝ ግን ማርያምን እንዴት ነብሴ እስኪወጣ እንደምወዳቹህ አጠይቁኝ። ለእምነታቹና ለሀገራቹ ያላችሁ ፍቅር ድንቅ ነው። በተለያዩ አካባቢዎች ሠልፍ ሠደረግ አይቻለሁ ሁሉም የድንቁርናውን ጥግ የሚያሳየውን በዘረኞች የተቸበቸበለትን የክልል ባንዲራውን ነው ይዞ ሚወጣው። የአማራ ህዝብ ድፍን 30 አመት እየተሠደደ በማንነቱ እየገደለ ዘሩ ተመርጦ በየቦታው እየታረደ በናት አባቶቹ ደምና አጥንት የቆመችዋ ሀገር ኢትዮጲያ በአማራው ህዝብ ደም ተጨማልቃለች። አንዲህም ሆናችሁ ግን ከኢትዮጲያዊነት 1 inch ፍቅቅ የለም። እንዲህ ያለ ፅናት እንደምን ያለ ፅናት ነው?
እንዲህ ያለ ፍቅር እንደምን ያለ ፍቅር ነው?
እንዲህ ያለ ጀግንነት እንደምን ያለ ጀግንነት ነው?አቦ በቃ ዝም ብላችሁ ዘራችሁ ለትውልድ ትውልድ አልፎ እልፍ ሺህ አመታትን ኑሩልኝኝኝኝኝኝ ደሞቼ። ባህል ሆኖብን የዘር ግንድ በአባት ስለሚቆጠር እንጂ በናቴ የነፍጠኞቹ ደም አለብኝ . እሙ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love amhara በነገራችን ላይ የክልል ባንዲራችሁን ባለማወቄ ደስተኛ ነኝ። ነገሩ እንኳን እኔ እናንተም አታውቁትም ምክንያቱም እናንተ ኢትዮጲያውያን ናችሁ ለዛም ነው ምወዳችሁ። ክበሩልኝኝኝኝኝኝኝኝ
እኛም እንደ አማራ እንደ ኢትዮጵያ ነው የምናያችሁ! ከእናተ ያለኝን ፍቅር የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
gurage wuste new eendihum kzer YTSEDa sew hulum wuste new
enwedacuhalen guragewchen🍅🍊🍓🍇🍒🥭🍍
እግዚአብሔር ይባርክህ
gurage ye amhara wonetegna wodaju
እኔ ያአባ ገዳ ልጅ ነኝ የአማራ ልጆች ጀግና ናቹ
ኢትዬጵያ ስፈልግ አማራ ጋ ና ጀግና የጀግና ሰሮች ፈጣሪ ያብዛችው ከውሽት የፀዳቹ
የኔ ቆንጄ ውድድድድ
ትክክል👏👏👏👏👏👏👏 አማራነት ውበት ነው👍
እኛም እንወድሀለን ወንድማችን
jiradhuu
annis akkumaa keetittii garuu i love amhara people
30 አመት እስከ ዛሬ በማንናታቹ ትታረዳላቹ ትፈናቀላላቹ ትሰደባላቹ ትራባላቹ ዛሬም ግን ተገፉን ብላቹ ሀገራቹን ባንዲራቹን አልከዳቹም አላዋረዳቹ ዛሬም በስሟ ትሞታላቹ ከናንተ መፈጠሬ የሚያኮራኝ እኮ ለዝህ ነው ልሙትላቹ ነፍጠኞቹ ዘመዶቼ አማራዬዬዬ❤️💪🏿
እውነት ነው
😥😥😥ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ነዉ
አዎ እየሞትን ነው ምንኖረው
Well said!
betam tekekel
ወይኔ የአማራ ደም ባይኖረኝ ያንገበግበኛል የኔ ሀቀኛ የኔ ሀገር ወዳድ የኔ ባለማተብ ❤❤❤ ህመም አካላቴ ህመም አካላቴ የትም ያኖረኛል ኢትዮጵያዊነቴ ❤❤❤
30 አመት እስከ ዛሬ በማንናታቹ ትታረዳላቹ ትፈናቀላላቹ ትሰደባላቹ ትራባላቹ ዛሬም ግን ተገፉን ብላቹ ሀገራቹን ባንዲራቹን አልከዳቹም አላዋረዳቹ ዛሬም በስሟ ትሞታላቹ ከናንተ መፈጠሬ የሚያኮራኝ እኮ ለዝህ ነው ልሙትላቹ ነፍጠኞቹ ዘመዶቼ አማራዬዬዬ
Yena beauti hondsome
እንግዳ መጣብኝ ያውም የጎጃም ሰው
እንግዳ መጣብኝ ያውም የጎንደር ሰው
እንግዳ መጣብኝ ያውም የሸዋ ሰው
እንግዳ መጣብኝ ያውም የወሎ ሰው
ያለ ጤፍ እንጀራ ቆርሶ የማይጎርሰው
ድፍን አማራ ደሞቼ ፈጣሪ ደማችን ፈሶ አያስቀረውም አይዞን 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
Wow...really
ፅጌ ማርያም አሜን
አይዞን
@@mulugetaasnake1042 ጎበዝ
💚💛❤️
ውበት ሲለካ በአማራዎች ነው ለካ ኢትዮጵያ በአማራዎች ትደምቃለች እወዳቹሀለው ከምባታ ነኝ 😍😍😍😍
love
ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ነገዳችን ደማችን አማራ ነው! አማራዬ😍
አንድ አማራ ::
እውነትነው አንዲደምነው የምቀዳው የጀግናል
አወ አንዲን ጥርጥር የለውም
አማራ አይደለሁም ግን አማራዎች እንወዳችሁዋለን እንቀ ህዝብ 🥰🥰
እኛም እንወድሻለን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትሩልን
ይሄን ሙዚቃ ባዳምጥኩ ቁጥር ሁሌም ይነዝረኛል እንደአዲስ! ከ ጎንደር!!! አንድ አማራ!!!
Betammmmm
ጉራጌ ነኝ ግን ከብሄሬ በላይ እወዳቹሀለው ብል ማጋነን ይሆንብኛል በቃ ውድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ ሀገራችን አላህ ሰላሙን ያምጣልን
ጉራጌ እወዳችኋለሁ ነፍጠኞች
Betam enamesegnalen egnam enwedachuhalen🥰🇪🇹😘😘😘🙏🙏🙏
😘😘😘
ጉራጌ ኢትዮጲያን ልክ እንደ አማራ እንደምትወዱ እናዉቃለን ታማኝ ሀገር ወዳድ ህዝብ ነዉ ጉራጌም ሰለዛ ለናንተ ክብር አለኝ
Love you Gurages
የዚህ ሙዚቃ ደባሪው ፓርት ማለቁ ብቻና ብቻ ነው🥰
እኔ ራሱ ሱስ ሆነብኝ
😂😂😂😂
እውነት ነው አይጠገብም አይደል ? አጀት ይበላል አማራዬ ውድድድ💚💛❤
🥰🥰🥰🥰😍😍👌
የሚገርም አገላለፅ ❤❤❤❤
መሃሪ የጀመርከው አማራን ማነቃቃት ታሪክ ምንጊዜም ሲዘክርህ ይኖራል ።ዕድሜና ጤና ይሰጥህ።
በነፍጠኛነቱ እሚኮራ ብቻ ላይክ ያርገኝ በስደት እምሰቃየው አማራ እና ኢትዮጵያ በመሆኔ ነው
አይዞክ ወንድሜ
❤
❤
አይዞሽ ደሜዋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Az*S@#
@@TenagneDesalegn
እኔ ትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን አማራ ከዘር በላይ ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኖራለች በልጁቻ ተከብራ
We love all those who put Ethiopia first regarding our ethnicity
ባደወች በመሀል ገብተዉ አባሉን እጂ
ትግሬ አማራን ይወዳል በየ አላምንም ግን ይሁንልሽ
@@berhanubekele8762 በትክክል አይታመንም
@@berhanubekele8762
መቶ በማይሞሉ ትግሬወች በአማራም እደዛዉ
ንፁሀንን ሊወክሉ አይችሉም መልካምነት ለህሊና እረፋት ነዉ አሁን በላዉ ጦሪነት እኮ ሁሉም ልቡ ደምቷል እሳቱን ያቀጣጠሉት ሌላ የሚሞቱት በሁለቱም ወገን ንፁህ ገበሬወች ህፃናት አሮጊቶች ናቸዉ ለዚህ ሁሉ ነገሪ እዲሆን ያደረጉት በሙሉ የንፁሀንን ደም በሁለቱም ሀገሪ ይፋረዲባቸዉ የሰዉ ልጂ ፈጣሪ አክብሮ የፈጠረዉን በዘረ መባለት
በሀይማኖት ዘረኝነት ጥብ ናት
ዎው ይለያል አርቲስት መሀሪ ደገፋዉ እንወድሃለን በአማራ ህዝብ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አንተ ለእኛ ትለያለህ ሁሌም ኑርልን
እኛ ፎጣ ለባሸች እኮ እንለያለን በረታልን የሁሌም ጀግነችን ነህ እንውድህ አለን🥰🥰💚💛❤
ፍጣ መልበስን አታበረታቺ ሸማ ነው እንጂ ፎጣ ባህላችን አይደለም የኔ እህት
ዋውውው ነው ዘፈኑ፣
አማራ ተራራው
አማራ ጀግና ህዘብ ነው፣
አማራ ተኳሽም ቀዳሽም ጀግና ህዝብ ነው 💕💕💕💕💕
Ppp
Yessssss
Eriyw
Hkym
Weas
ገራሚ ኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ
📟😊😊
ትጥቄ ከሚላላ ጎጃም ያስታጠቀኝ
በላይ የሞተበት ገመዱ ይነቀኝ
አለ እኮ አንተ
💚💛❤️
መሐሪያችን ሞቼ ነው የምወድክ አማሮች የት ናችሁ ገባገባ በሉ 💃💃💃❤️❤️
እሽ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
አለነነነነነነነነነነነነነ
አለን
አለን ኑ እኔም ጋ ገባ ገባ በሉ እንጂ
ገባ ገባ ብለናል🎉
ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ ውደ ውድድድድድድድድድድድድድድድ
አማራዎች ፍቅር ሆናችሁ ለእኛም የጀግንነትን መንፈስ በመላዉ ኢትዮጵያ እያነፈሳችሁ ፡ በፎጣችሁ ፍቅር ሁላችንንም አጥለቀለቃችሁን። ይህንን ቀን አልፋችሁ ደስታችሁን እንየዉ። የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ህዝብ።
አሜን እማ🙏
አሜሪካዊ ነኝ። ጠመንጃዎቹ ለምንድነው? አሜሪካ ውስጥ እነሱን ለመጠቀም ሰበብ የምንፈጥር ይመስለናል። እኛ ሁሌም ነፃነትን እንጠብቃለን እንላለን። ግን እንደዛ አይደለም። እየተጠቀምክባቸው ነው? ከሆነ በማን ላይ? እውነት ጠላቶቻችሁ ናቸው? ወራሪዎች ናቸው? ወታደሮች ናቸው? እየሰራ ነው?
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
እናመሰግናል
@@rawmilkmikeamen
የጎጃም ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙ
የሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙ
አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለአማራ ልጅ ሰፈር 😜
ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠር
እኒ ጎጃሜዎች አቤት ውበታቸው
እንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘
በጣም መታደል ነው አማራ መሆን
እውነት ነው
እውነትነው ቅመምነን
ጎጃምኮ የመተታም ኣገር ነው
@@abititube6919 መተታሞች እናተናቹሕ ጥብ
ሁሌም፡ይሄን፡ሙዚቃ ስሰማው ይነዝረኛል
በደረሰበት እያሰጨነቀ
በታች ነው ሲሉት በላይ ዘለቀ 🇪🇹🇪🇹💪❤
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍
የፎጣው ነገር አይ ነገር አቦ ስታምሩ ዴሞቸ! እንኮን የናተ ሆይ💚💛❤
አማራየ
Nuriligne
አማራመሖን ኩራትመታደልነው እንኳንም የናንተ ሆንኩኝ
በጣም እንጂ❤
በዲማዉ ጊዮርጊስ ❤❤❤
በአብማይቱ ማርያም ❤❤❤
❤
ውለህ እኔ ስልጤ ነኝ ግን አመራን ሞቼ ነው ያምውዳው ውስጤ ነቹ
ውሸታም ቲክቶክላይ ከጋላ ጋር ሁናቹሁ ስትሳደቡነው እምትውሉት
@@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ ሁሉ አንድ አይደለም ውዴ
Wshetam sltena gala ye gurage Muslim mechim amhara liwed aychilm
@@HabtamuFerede-k9mafar ytelunan ende
@@ሀይሚUTB5555 be shtet new wude
መልካም የመስቀል በአል
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን ደጉ የጎጃም ሰው ጎጃሜ ውስጤ ነው!!!
@Maey wow yamelan Yemer ደምረኝ
ክበርልን ወንድማለም🙏❤
አማራነት ፍቅር ነው
አማራነት ኡትዬቢያዊነት
አማራነት ጀግንነት ብል ማጋነን አይሄንብኝም
አማራው ተራራው ተገፍቴ እማይወድቀው
ሁሌ ኢቶቢያ ትቅደም እሚል ድንቅ እና የተባረካ ህብ ዝ ነው አማራን ከምንም ከጋ ማወዳሰር አይቻልም እንደማንኛውም የብሄር ባንድራ ይዞ እጁን እማያቆሽሽ ድንቅ የሆነ ምንነት
ኢትዬቢያዊት አማራነት
አማራነት ኢትዮቡያዊነት
አይ ዞን አማራዬ ያልፋል የገያእንጅ የእውነት አይቀርም
መሃሪ ደገፋው የኔ ዘመን ጀግና ቆንጆ ስራ ነው በርታ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አማራ ምስኪን ይህን ህዝብ እኮ ነው እሚግሉት ጎጃም ሀገሬ ናፍቀኝ
@@sasangwyi3852 legman andi Ken alen 🥰
@@iloveethiopia8451 eshi
ምሀራያ ቆጆ ስራ ነው💯💯✅ ቀጣይ ለሽዋ ዝፈንልን ስወድህ የኔ ጀግና 💪💪😘😘😘😘
እኮ
👍👍👍
ስለሸ ዋ ዘፉኖ አይቅም
@@nasarrnasarr7387 አንድ አማራ ካልን ብሀሉንም ዘፈኑንም ማስተዋወቅ አለብን ሁላችንም ሽዋ በጣም እየተደበቀ ነው ባህሉ እደወሎ እዳይወስዱት የሁላችንም ሀላፋነት ነው ብሀልን መሳወቅ አለብን 🙏🕌❤⛪ አንድ አማራ
አንተው ደግአርጓል እሰየው ቅብጥብጥጥጥጥጥጥጥ ያርግህ 💕💕💕💕💕🙏🇨🇬
አማራየ አይዞን መከራው ቢበዛም አሸናፊወቹ እኛነን እውነትያሸንፋል😍😍😍😍
አይዞን ወገኔ
ጥርጥር የለውም ።
ወይኔ ፎጣው የሆነ የተለየ ነገር አለውኮ😘 እንዴት እንደሚያምር አማራዬዬዬዬ ደሞቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ይመልስልን 💚💚💛💛❤❤
በጣም እኔ ኹሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ 2 ገዝቻለሁ ግን መጨመር አለብኝ
በዚህ ሙዚቃ ናፍቆት ልሞት ነበር አመሰግናለሁ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የምወደው ኡፋፋፋ
እኔ የሶዶ ጉራጌ ነኝ ግን አማራ በኢትዬጲያ ስለማይደራደር ሀገር ጠባቂ ስለሆኑ መገንጠል ስለማይወዱ እወዳቸዎለሁ
በፎጣችን ውበት ሲለካ በ አማራ ነው ለካ ምርጥ ስራ ነው !!
😍😍😍😍😍
@@GggGgg-kd2kf ደምረኝ
አማራየ ደሞቸ በጣም እወዳችሃለሁ ከ ወሎ ራያ
አማራነት 💚💛❤
ኩራት💚💛❤
ክብር 💚💛❤
ዝና 💚💛❤
ሞገስ💚💛❤
አማራነት ካባ ነው ደርብው ግርማ ሞገሱ በሩቅ ይማርካል💚💛❤
ጎጃም 💚💛❤
ጎንደር💚💛❤
ወሎ💚💛❤
ሸዋ💚💛❤
የግኖች መፍለቂያ ቤተ አማሓራዎች ሰላማችን ይብዛ💚💛❤ጦቢያዬ ከፍፍፍፍ በይ💚💛❤
The building bro is viuuhviiio
ፅጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን እንዲህ እንዳሁኑ ማንም ሊጨማለቅብን አይችልም ጊዜው የኢትዮጵያዊነት ነው እግዚአብሔር መልስ አለው
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
No more ነፍጠኛ ። 🦓
No more ለሐጫም።🦓
No more ደብተራ።🦓
No more ቡዳ። 🦓
No more ጠንቅይ።🦓
No more መጤ።🦓
No more ኣህያ።🦓
No more ኣድጊ።🦓
RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@@Tekezepage ምን አባሽ ከአማራ ቤት አስገባሽ
መሃሪ እቁ የአማራይቱ ልጅ እንወድሃለን ኑርልን ቤተ አማሮች የት ናቹሁ ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ
አለን
አለን አለን
@@hargewoinamare3810 awo alennnnnnnnnnn
አለን
From Eritrea 🇪🇷 Selam yawedelel to all people Selam yewredelna!!!!!!!!!
አማራ ትልቁ ችግሩ እንደ ትግሬ ተንኮል አይችልም That's the problem we have at the moment. ጀግንነትማ በደማችን ነው !
ኧረ እንደ ትግሬ እባብ መርዛም አለመሆን መታደል ነው እንጅ ችግርስ አይደለም የኔ ወንድም!
ጀግንነት እውነትነት እና ቅንነት ከሌለበት ተንኮለኛ እንጅ ጀግና አያስብልም!
ሴይጣን ክፍ ምቀኛ መርዛም ጠላት እንጅ ጀግና አይባልም አይደል?!
አማራዬ የኔ ሀቀኞች ፍትህ አዋቂ ወገኔ ከጀግንነቱ በላይ ያኮራኛል!!!
ተኮል ያልተወለድንበትን ተከል ከየት ይመጣል ከበመኖሪያ ቤት አንሥቶ እሥከ ት/ቤትእናት ኢትዮጵያ እያሉ ያሣደጉን ፊት ለፊት ካልሆነ በሥተቀር እንደ እነሡ ዉሥጥ ለዉሥጥ ተኮል አላደግንበትም ሆዴ
የበላይን ዝናር ከልቤ ታጥቄዉ
በድል ነዉ የምመለስ አደበላልቄዉ
ምርጥ ስራ 💚💛❤👏👏👏
አደኛዬ ዋውውው ነው በርታልን
💚💛❤🙏💎
@@hdhdhheu8601 ደምረኝእህት
አማራየ ጎጃም ወለላዉ ጎንደር የፍቅር ሀገር ወሎ ሸዋ ሁሉም አንድ አማሀራ ክፉ አይንካቹ ወገኖቸ አቤት አማሀራቴን አድርጌ ምወደዉ እሳሳለታለሁ😘😘😘😘
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
The land of murderers
ኦርሞ ነኝ ግን አማራ ውስጤ ነው 🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤😢
ያአማራ ኩራት ነህ
ያአማራ ማንነት ነህ
ጎንደርን በየቦታው ጎንደር ጎንደር ሚያሰብለዉ አተ ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሰከቤተሰብህ ሁሉ ነገር ሃሪፍ ስራ ነው ላንተ ለፋሲል ለዳኚ ለአምሳል ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው
كل الحب لإثيوبيا لكم أعشق الشعب الاثيوبي و الموسيقى الرنانة الفخمة حقا انها بلد المليون حنجرة ذهبية تحياتي لكم من السودان.♥️
❤️❤️❤️🇸🇩👌🎈
we love u 10q broo sudan our the second home
Since i was a baby my Father listend Sudanes music ❤??(Seberta Mustene❤❤❤
L❤❤❤❤❤❤@@ermiaswelde1839
@@arsemabamkaku3275we love you thank you so much bro❤
አማራነት ቅኔ ነው ሰዎች 💚💛❤️
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ÷
ሁሉም አማራ ለ አንድ አማራ።
ይህ ሁሉ ግፍ እና መከራ እየደረሰበት አማራየ አሁንም ኢትዮጵያዊነቱን💚💛💖 አይክድም አማራየ ልሙትላችሁ እንኩዋንም ከናተ ነገድ ተገኘሁ💖💖💖💖😘😘😘😘
በጣም ለዚህ እኮ ነው ከነሱ መፈጠር የሚያኮራው
እኔ ትግራዊ ነኝ እራሴን እንደ አማራ ነው የማየው አብሶ ጎጃም ወላው እወዳችኋለሁ ❤😍
enem abate tigire new gin rasen enide dikala ayiche alakim
@@KassYemariyam ye setegna adari Lij slehonk eko new
@@KassYemariyam❤
Dikala mn malet new tgrawi k amahara biwolede 2jegna, nachaw amahara tgrawi tbalalek endne malet new❤❤❤
ህምምም አስተያየታቹን እያነበብሁ ነበር እና ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን
ትችላለህ መሃሪ ደገፋው ግሩም ስራ ነው። በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ያሸንፋል።
ነፍጠኛው መሃሪ ደገፋው እንወድሃለን
እንኳንም ከእናንተ ተፈጠረኩ አማራዬዬዬዬ💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኢትዮጵያዊ አማራ
ታደላችሁ አማራዎች ♥️እኔም አማራ ደሜ ነው ♥️
ይህ ሙዝቃ እንድነው ብዬ ለመግለፅ ቃል ሳይሆን ኤረፍተ ነገር ያጥረኛል እንካንም ኩር እትዮጵያው ሆንኩ ለዝህ ደግሞ ደስ ይለኛል 💚💛❤️
በታች ነው ሲሉት
በላይ ዘለቀ 💚💛💘
መሃሪ እጅ ነሳው ወድሜ ትችላለህ
የአንተ ሙዚቃዎች ሁሉ ልብን ያስርዳሉ
እኛ አማራዎች እኮ ሁሉ ነገራችን ማር ነው አቦ እንኳንም ከዚህ ፍቅር የሆነ ኩሩ ህዝብ ተፈጠርኩ
በጣም እንካን አማራ ሆንኩኝ 💗
እሄ ዘፈን አንጀቴን ነው ሚያንሰፍስፈው
I love Amhara people 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
😍😍
መሐሪ እንወድሐለን ምርጥ ስራ ነው በርታልን።ቀጣይ ለሸዋ ዝፈንልን።
እንድዛመድ
ኢትዮጲያ በመሆኔ እኮራለሁ አማራየ ስወዳችሁ የኢትዮጲያ ጠባቂወች ከፈጣሪ በታች ኑሩልን ክበሩልን
Enamsegnal i like u
እኔ ቆምጬ ፎጣ ለባሹ ነፍጠኛው የበላይ ዘር ጎጃሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
በውነት ትችላለክ ማለት አይገልፅህም ድምስፅ ብትል ግጥም ብትል 👍💪💚💛❤️ ያምራል በጣም ኑርልን
አረ አፈር ስሆን እንዃን ጉርሻ ፥
ጥፊም ይደገማል ባብማይቱ ማርያም !!
ሲመች ዘና በሉ
ኢትዮጵያውያን ሰብስክኣይብ አድርጉኝ እና እስኪ የሚፈጠረውን ልየው
ለዚ የዋህ ወርቅ ለሆነ ህዝብ ይሄ አይገባውም ነበር ግን ያልፋል😥😥😥😥😥
Proud Fota lebash forever
Proud Neftegna forever
Proud Amara and Ethiopian forever!!! 💚💛❤️🦅
Yes indeed we are neftergna, we are fano, we are AMHARA, Zelalem Amhara
My blood amahra
❤️❤️❤️❤️
I am oromo, I share your idea brother. I am proud to be oromo amd You are proud to be Amhara,this is our Beauty ❤😊,not to be our source of conflict !!! Mehari degafew i love u!!! Siin jalaadha❤
ዋው አንደኛ ነው አማራዬ ዘር ይውጣልሽ
ጎጃምን ሀገሬን በሚገባ ገልፀኸዋል እናመሰግናለን 🥰
አሜን
ማነው ግን እንደኔ ባንዲራ 💚💛❤ ሲያይ ደስታና ሲቃ የሚደባለቅበት። መሀሪ ወንድማቺን ጥሩ ስራ ስላሳየኸን እናመሰግንሀለን🙏
እኔ አለሁ ጉራጌ love my country love Ethiopia 🇪🇹 love ❤️ Amhara 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለፋኖ ሞት ለገዳዬቻችን‼️my Ethiopians God be with you!!
በጣምአድናቂህነኝእግዚአብሄርያኑርህ
የአሳምነው ልጅ ቀብራራ አማራ ዘር ንጉስ ኩሩ ነፍጠኛ ነን💚💛♥💪💪💪💪
" ሸ ለ መ ኝ " ዋዉ እንዴት ያምራል! ባህላችን በዚህ መንገድ ሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል! ከባህል እስከ ጀግንነት የተዋጣለት ነዉ። "" አማራ ሁሌም ጀግና ነዉ ""
♥️🌺🙏🏾
ሀቅ ብለሀል💚💛❤
አማራነት ክቡር ማንነት ❤
ነፍጠኛው መሐሪ ደገፈው ሀገር ወዳድነትህ ይለያል። አድናቂህ ነኝ! ሁሉም ስራወችህ ምርጥ እና ባህላችን ገላጮች ናቸው። እናመሰግናለን ወንድማለም:: lezelalem nurlgn.
Our people want unity and our people need work that unites them since our people are heroes...so you have the ability to achieve this !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
👍👍💚💚💚❤❤💛💛💛
😂😂😂😂
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሩፋኤል በዓል በሰላም አደረሳቹህ አንድየ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
አሜን አሜን አሜን
ዋው እውነት ነው ጐጄ ማር ወለላው ብሉልኝ ጠጡልኝ ብሎ የማይጠግበው ደጉ ሠላማችን ፈጣሪ ይመልስልን አሜን
እንድህ እርስ በርሳችን ስንደናነቅ አንድነታችን ይጠነክራል አድስ ጀግናም እንወልዳለን።ጥሩ ስራ ነው ወንድማችን!🙏
ጎጄ+ጎንደር+ወሎ+ሸዋ=አማራ
ባብማይቱ ማርያም ኑ ገባ ገባ በሉ
@@temietube12 Alen
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሙዚቃ ማሀሪ ጀግናችን ሽ አመት ኑርልን
ባብማይቱ ማርያም ኑ ገባ ገባ በሉ
አማራ ነኝ ስል ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለቴ እንደሆነ ሁልህም ታውቃለህ💚💛❤️
በጣም ምርጥ ሥራ ነው አቦ መሐሪ አንተ አማራ ሁሌም ቀዳሚ ነው 💯💯💯💯
ተቀወጠ አይገልጸውም በሉ ገባ ገባ በሉ ወገኖቸ ሞቅቅ ይበል ዘፈኑ ተዘፍኖል እናመሰግናለን ወንድማችን ማሪሁን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
ትክክል
ምድራዊ ገነቷ ጎጃም ለ1 አባይን ሲሻገር ይጨንቀኛል ሰላምሸ ይብዛ የነፍጠኛዎች ብድር ።
አማራዬ ኩራቴ ማንነቴ እርሰቴ
ኢትዮጵያዬ መጠሪያዬ
gojjam
Amhara
Ethiopia
በላይ ዘለቀን ሳስበው እንባዬ ይመጣል.... የሱ ጀግንነት እና አሟሟቱ ያሳዝናል ❤
እንደው ሙዚቃ መስማት አልወድም ግን ይሄን ሙዚቃ ሱስ ሆኖብኛል ውስጤን እንደት እንደሚነዝረኝ ኢትዮጵያዬ አማሓራዬ የኔ ጀግና ቸሩ አምላክ ይጠብቀን በእውነት ይሄ ዘርኝነት ጠፍቶ አንድ የምንሆንበትን ያምጣልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ ነው እኔ የጉራጌ አማራዎች በጣም ነው ምወዳቹ የናተ ክፉ ስሰማ ያመኛል አብሽሩ አንድ ቀን ይነጋል ጀግና ናቹ አላህ ሰላማቹ ይመልሰው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን 💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭💔💔💔
ጉራጌዎች የእኔ ነፍጠኞች እወዳችኋለሁ
ene gurage negni kemalet sew ngni malt yeqedem nber keza demo aned bimiyaregen etiopan mamenu yasetsaserenal tew bakachu egni begniaw leyunet ansebk leyunet hager ashgero ayaqem
❤❤
Guraga ewodalhu thanku i love u
አማራው ተራራው ፤ለጠላት የማይምበረከከው፤ ለወደደው ሟች ለጠላው እሬት ነው!💪💪💪🙏💚💛❤️
በትክክል 🇪🇹🇪🇹💚💛❤
ትክክል ነህ
ለራበው እጀራ ለጠገ በ ጥይት
እዉነት ነዉ አማራ ጀግና ነዉ !!
በለው ጎጄ እና ጎንደር ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ ፣ ምታ አቤት ሲያምር ጀግናው መሐሪ ትችላለህ!
ግጥም እና ዜማ በሚገርም ድምፅ ሲፈስ አንዳች ስሜት ይነዝራል
መሃሪ እንወድሃለን፡፡
የሁላችንም እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
Amen ❤
መሀሪየ ቁጥር 2 የጎጃም ዘፈን ይደግምልን
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል 💪💪💪
እኔንም 🇪🇹🇪🇹💚💛❤
አማራን ሲነኩት ያመኛል ::
አቤት ዉበት ቤት አማራ ሙች ነዉ እምወዳችሁ ደሞቼ!!ያመኛል ያዘፈዝፈኛል
እኔ የኦሮሚያ ተወላጅ ነኝ ግን የኔ አማራ ደሞቼ የኢትዮጵያ ልጆች ሸኔ ወያኔ ያጥፋልን
ምርጥ ስራ ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ💚💛❤️💪💪
900
በጌታ !!!
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው.... ሀገሬ ጎጃም አበባው ❤️
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ማሪያምን ሙቼ ነው የምወድህ ወንድማለም !!!!!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ ነፍሱን ይማረውና የአማራ ሚሊሻ ነበር ዛሬ ግን በህይወት የለም እኔም አባቴ የኖረላትን ሀገር የአባቴን መሳሪያ አንግቤ ልቀላቀል ነው ከዚህ ህዝብ ተፈጥረህ አይሆንልህም በሀገር ጉዳይ 💚💛❤💯💯💯
Nebs yemar
Fitari bedamu yetabekehi jagenaw amara hulam leageru nw mesewat emehonaw
@@Black-lioness nannyxJij
😍😍😍😍😍
Legna endemoteln mechem anresam nebs ymar
እኛ"ባለፎጣ አማሮች ኢትዮጵያን ለዘላለም እንጠብቃታለን 💚💛❤️🌺🌼🌺🌼🌺🌼
በአላህ ፍቃድ አው
Post
ዠ&::+4&2%%ዘዘዉዉፀ$+$!!!!]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]9
Yes 👍👍👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
New 0
አምሀራ ሳይንት እና አካባቢው አንደሁም ደብቡ ወሎ ያካለለ የአማራ ዘፈን ዋው
ግሩም ነው በጣም በርታ በተለይ መላ አማራን ብታወሳ የበለጠ ውብ ይሆን ነበር ጎጃም ወሎ ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ ያለ አማራ ኢትዮጵያ እኮ አትደምቅም
ዓለም አስጨናቂው ቀለመ ደማቁ ኢትዮጲያዊ መሆን አወይ ደስማለቱ ገራሚ ሙዚቃ ኢትዮጲያ ለዘለለም ትኑር
አረ አፈር ስሆን እንዃን ጉርሻ ፥
ጥፊም ይደገማል ባብማይቱ ማርያም !!
ሲመች ዘና በሉ
ኢትዮጵያውያን ሰብስክኣይብ አድርጉኝ እና እስኪ የሚፈጠረውን ልየው
አብሮ ይመቸን