Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደሱ የኔ ቢጤ ነዉ😂😂 ሀገር እያለሁ እንጀራ ሳልበላ አላድርም ጎርቤትም ቢሆን ሂጀ ቁራሽ እንጀራ ስጡኝ ብየ እበላለሁጅ ምንም ሆደ ቢሞላ ወይ ፍንክች ካለ እንጀራ😂 እናቴ አታዋርጅኝ እንጀራ አለመኖሩን እየተናገርሽ ትለኝ ነበር አሁንማ እድሜ ለስደት 😢3 ወር ወይም በ4ወር ነዉ እንጀራ የማገኘዉ 😢
😢እኔ አለሁአደልደ 5.አመት እጀራ ሳልቀምስ😢
😂😂😂😂
እረ እኔም ፓሥታ በልቼ ትንሼ እንጀራ ካልጎረሱኩ አይሆንልኝም ግን ሤገረም
💞💞💓💗💗💗💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በስለሽ እስከምትመጭ እኔም ልጠብቅሽ ደሱ😂😂በሳቅቅቅ እሙየ የኔ ዉብ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ አለይኪ ❤❤
በጣም የሚያምር ፒዛ ነው ዋው የተባረከ ይሁንላችሁ እኛ ሰልችቶናል እንላወጥ በእንጀራ😄😄
እስኪ ደሱ ጉዳቺንን እይልን ያለ እንጀራ እየኖርን 😢 ደሞ እንጀራ አምሮኝ ስገዛ ሆዴን ይነፋኛል እንጀራዉ ጤነኛ እንጀራ እያዘጋጁ ቢልኩልን ምናለ ነበር በአላህ በሽተኛ ባያረጉን 😂 ደሞ ሠብሥክራይ ሣላደርግ ነዉ የምከተላችሁ እስከዛሬ ዛሬ ላረጋቺሁ ነዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 2ታችሁም ፍልቅልቅ ያላችሁ ናችሁ ዉድድድድድ
የኔ ውዶች 💗 አየ ደሱየ መንገሌ አላለውም 😁😁እሙየ የሴቶቹ በላይ 💗❤
💙💙💙 ሞያዋ ጎበዝነች💙💙 ግን ወበሩ ከስር እንዳይቃጠልባችሁ ከኦፍኑ ስር ያደረጋችሁት ሲግል አይቃጠልም እደ👈
ላክ አርጓቸዉ እመወዳቸዉ ጥዶች
ቲሰራ ጀምረን አፍጠን እስተሚበስል ጠብቀን ሁለታች እቅጭ አረጋችሁት 🌹🌹🌹🌹🌹
እንዲያዉ ደሱዬ የቀበቶዋስ ነገር ግን በጣምነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ባለሞያነሺ ደሞ ስታምሩ❤❤❤❤
አይዟችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አይ እስከመቼ ነው ግን እንደዚህ በስቀቀን 😢❤❤❤❤❤
እሙዬ የኔሴት አይዟችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን😍
እሙየ የኔ ሴት የኔ ባለሙየ ለሙያውማ የቃሊም ልጅ ሁነሽ😂❤❤❤❤❤❤
ማራይምን እኔም ነበርኩኝ አለጀራ መኒራ አላቺለረም በይ ነበር የማሰበዉ አሁን ግን አረሳቸዉለሁ😂😂
በጣም እሚገርሙ ባልና ሚስት ናችሁ እህትና ወንድም ነው እመትመስሉት❤❤❤❤
ተው ደሱግን ለኛም ለስደተኞች አስብልን ከጀራ እርቆ መኖር አላለም አተ ላንድ ቀን ነው እኛ ላመታት 😢
ወላሒ ፍቅር ራያ ሳይ ነዉ የዋልኩት አሑን ደሞስገባ አገኘሓችሑ😂❤❤
ሙያ ያረብ አገረ ሲት አደኝናት ❤🙏🙏
እሙየ የኔ ሴት ስወድሽ ፍቅራችሁን አሏህ ይጨምርላችሁ👩❤️💋👨 ደሞቸ😘
እናተን ሳይ ትዳር መያዝ ሀገር መግባት ያምረኛል ዉዶቸ😘
ሆ እህቴ አንቺ የየሽ ሁሉም ሙሉ ትዳር የለም ትዳር በየ ቤቱ እራስ መስቅለሽ ትኖራለሽ
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እ ባለሙያ ነሸ እህቴ
ማሻ አላህ
በጣም ታምራላችሁ ደሱዬ እምዬ የኔ ባለ ሙያ ዋውውው👌👌👌👌
❤❤ ብሉልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ❤ እኔ እምለዉ ቆቦ ሸበካ ይሰራል እንዴ ግን 😢
ስታምሩ በርቱ ምርጦች❤❤
የኔቅመም ታምራላችሁ❤❤❤
የኔ ባለሞያ የሴቶች በላይ
አሪፍነዉ የኔ ዉቦች ግን ትንሺ ደረቅ ብሏል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ያድርግልን ሁለትሽ አስራ ስድስት የሃገራችን ሰላምን ያምጣልን😢😢
ዋው ውዶች ልዩናችሁ እሙሻ የሴቶች በላይ ብየሻለሁ ❤❤❤
እና ውለዱ ክበዱ በጣም ታምራላችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤
ፍቅርን ያብዛላቹህ እነሸጋ ደሱ &እሙ 👌ቅመሞችየ ፈጣሪ ከሻቃላነት አውጥቶ የረፍት እጀራ ይስጠን አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያርግልን😭አገራችን ሰላም ያርግለን
ረእናተልጆች ግንበየትላግኛችሁ በአላህ ውድድድድነውየማደርጋችሁ❤❤❤
የኔ ቆጆ እሙየ 🥰🥰
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ጉበዝ የኔባለሙያ ቆቦ ስመጣ ያችንቢዛነው እምበላው❤❤❤❤❤
ዎዉየኔባለሙያእህትሲያምር❤❤❤
እንኳድ አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች ስወዳችሁ🎉❤እግዚአብሔር አይለያያችሁ🎉
የተባረከ ይሁንላችሁ የኔዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
ዋው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ቆንጆ ❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ዘመናዊ መንገሌ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የኔ ዉድ ነገር እሙየ💚💛❤💚💛❤
የኔ ዉደቺ በጣሞ ደስ ትላላቺሁ አላይ አይለያቺሁ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደርሰን ውድድድ አርጋቹሁለሁ ውለዱ ።
የፎሮኑ ማስቀመጫ ሌላ ቀይሩለት ፕላስቲኩ ወንበር ሊቃጠል ይችላል በተረፈ ውለዱ 😊
ብላፍያ ብያለሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤ ወፌ ቁሚ ቁሚ ህፃን ልጅ አረከውደ🙈🙊😂😂😂😂😂😂
ማሮችየ ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤
የየት ሀገር ልጆች ናችሁ እራያ መሠልኙ
ዋው ❤❤❤ ጎበዝ
.ታምራላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግው እህቴ እኔ ቢጢ እንውይየ አለ እህቴ ሀገር ሀገባይ ሁለት ውሩ ቆቦ ናት እንድው ባለምጥሁ እያለይ ሀገራችን ያሰፍራን ኡፍ
አሏህ ይጠብቃት ውናው የሀገረ ሰላም ነው
ስትቆርጡ እንደሳዑዲ ዲዛይን ቁረጡት ደግሞአትጠፉት ትርያንግል ቅርፅ ቆርሳችሁ ከዛብሉ ሶስት መዓዘን በተረፈ አሪፍነው
ክልልእናቴም እኔም እጀራ ካልበላን ምንብንጠግም የበላንአይመስለንም
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🥰
ወላሂ ስወዳቹህ
❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ❤
በርቱምርጥሰዎች❤❤❤❤
እሙዬ ና ደሱ ዉለዱ😢❤
ደሰሰትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ እነሸጋ
ደስ ስትሉ እኳን አብሮ አደረሰን ማሮች
ማሻአሏ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮችየ ሥወዳችሁኮ ማርያምን ዮቱብ የምገባዉ እናንተን ለማየትና መዝሙር ለማዳመጥ ብቻ ነዉ ሌላ ጦዶች አላይም ከናንተ ዉጭ አይዟችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን😢
ስወዳችሁ❤❤
የኔ ዉዶች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጣፋጮች ስታወሩ ወሬችሁ ሁሉ የሚጣፍጠኝ ነገርስ የኔ መለዮች ፍቅራችሁን እስከወዳኛው ያድርግላችሁ💖💖❤
አረ እኔም መጠበቅ አልወድም😂😂😂
ደስ የምትሉ ጥዶች ❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ታምራላችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤
እነሸጋ. እንደው ስወድችሁ❤❤❤
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
የሆነ ፎቶ እዚጋ መለጠፍ አመረኝ ሆዶ😂😂😂❤❤
የኔ ውዶች❤❤❤
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ ኑሩ በፍቅር
ፍቅርነው
እሸ ዋው አድርገናል
ዉደደደደደደደደደደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
ፍሮኑ የተቀመጠበት ኩርሲ አይቀልጥምደ🙄
መሸአላህ ❤
ዉድችየ❤❤❤❤
የኔ ውድ❤❤❤
ስወዳቹህ ❤ በኢሞ ስደውል አታነሳም ፈልጌህ ነበር ደሱየ❤
ምርጦችዬ❤❤❤
ዶሮ አስራር😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0:43 0:44 ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን የሀገራችንን ተንሳኤ ያቅርብልን ድል ለአማራ ፋኖ
ደስስትሉ😂😂😂😂😂
መሻአላህ❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤
የኔውዶይ
ሥወዳችሁ
ስወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤ቶቶሎ ኑቶሎ
ዲሊ ውስጤ
ፈጣሪይጠብቃችሁየኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
emuye.yene.set
ስታስቁ ምንድን ነው እሱ አይይይ😂
የኔዉዶች❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
የኔውዶች
ስታምሩ

የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
0:43 0:44 ❤❤❤❤❤❤❤