#etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 554

  • @zedimfromethiopia67
    @zedimfromethiopia67 5 лет назад +193

    አስኩየ አስኩን የሚወድ ላይክ እፈልጋለሁ 💕

  • @hawazbeyene5905
    @hawazbeyene5905 5 лет назад +68

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው ምንም ቃላት የለም ለዝች ጋዜጠኛ የምገልፅ ኮራሁብሽ የኔ ጣፍጭ በኣካል ብያውቅስ ደስ ይለኛል ምኞቼ ነው ክፉ ኣይንካሽ ነፍ ኣመት ኑሪልኝ ።

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 5 лет назад +65

    በእውነት አስካልየ እና ባልደረቦቾ መሸለም አለባቸው በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 5 лет назад +15

    ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን እንዲህ ደክመው ላሳደጉን እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል የምር ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sitrasitra9455
    @sitrasitra9455 5 лет назад +56

    ትላንት ተለቆ የነበረው አጭር ነበር ዛሬ ሙሉ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን የሀገሬ ባህል ማወቅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ♥ ማን ነው እንደ እኔ ደስ የሚለው

  • @tinaselam3245
    @tinaselam3245 5 лет назад +96

    ማሻአላህ በጣም ያምራል የትግሬ አንባሻ በጣም ነው ምወደው የኢትዮጲያ አርሶ አደሮች ጤና እድሜ ጉልበቱን አላህ ይስጣቹ ለበሬወቹም

  • @sabahabeshawit9193
    @sabahabeshawit9193 5 лет назад +12

    ደጉ ህዝቤ ክፉህን አያሳዬኝ ኢትዮጵያዬ💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ለዘላለም ኑሪልኝ!!!

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 лет назад +176

    ተማርን የሚሉ ፖለቲከኞቻችንን አይቸ ደሜ ሲተከተክ እናንተ ሳትኖሩ ያኖራቸሁንን ብልህ እናቶች ሳይ ውስጤ በደስታ ይሞላል:: ፌቴ ጥርስበጥርስ ይሆናል:: የወደፊት ተስፋየ ይጨምራል:: ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ ነኝ:: ብቻ ምን ልበላችሁ የእኛ የገጠሬወች ህይወት ትንሽ ቢከብድም ግን እጅጉን ደስ ይላል:: ፍቅር መተሳሠብ ሞልቶ የተረፈው ገጠር ነው:: ከራሳችን በተረፈ ለሠው መኖርን የምንሻም ጭምር ነን:: ምን ልበላችሁ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው::

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад +1

      ትክክል ከብር ለአርሶ አደሮች

    • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
      @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 лет назад

      ትክክል

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 лет назад +2

      ትክክል እንኔም እንዳችው ፖለቲካዊ ዜና ስሰማ ሀገሬ በህይወት ያለች አይመስለኝም ይህን ፕሮግራም ሳይ ግን ኢትዮጵያ አሁንም ሰላም እንዳለባት ይታየኛል ልቤን በደስታ በትስፋ ይሞላል አልኸምዱሊላ ስለሁም ነገር

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 5 лет назад

      ማማየ እኔም ፖለቲካ ዜና ሠምቸ የተኛሁለት ሥነሣ ፈርሣ ያደረች ይመሥለኛል ግን ወደገጠሩ ሄድ ብለው የሚያሣይንን ፕሮግራም አይቸ ያደርኩለት እደፀጌረዳ አብባና ፍክታ ያደረች ይመሥለኛል እምተኛው እቅልፍ ልነግርሽ አልችልም ሁሉም ነገር ያለው አድሥ አበባ አራት ኬሎ ቤተመንግሥት ውሥጥ ነው ፀቡም ሁሉም የክፋት ነፋሥ እሚነፍሠው ከዛ ይመሥለኛል ሣሥበው

    • @danadana2888
      @danadana2888 5 лет назад

      Awo wawwww betikil

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 года назад +5

    በየገጠሩ ያሉ ገበሪዎች ክብር ይገባቸዋል

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ይች ጋዜጠኛ የእውነት ምርጥ የሀበሻ ልጅ እራሧን የማታካብድ ወላሒ በጣም ነው የማደንቃት የምወዳት በቃ የምትሔድባቸው አካባቢዎች ሁሉ በጣም ሀበሻነትን ማንነትን የሚገልጥ ነው ኧረ ተባረኪ

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 5 лет назад +26

    ውይ ደሰ ሲትል የኔ ውብ እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ እናት እኮ ልዩ ናት አሁን የአርብ ሀገር እናቶች እናት ይባላሉ በእግዜአብሄር የኛ እናቶች እኮ ልዩ ናቸው ከቶ በምን ቃል ልግለፃችሁ እመብርሀን እናቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk 5 лет назад +5

    ወይኔ ትዝታ ሃገሬ ትዝ ኣለኝ በተለይ ለ ኣበየ ምሳ ስቆጥር እፉፉፉ ስደት ኣይንህ ይጥፋ ማን ነው ስደት የጀመረው ሰላም ለሃገራችን እድሜና ጤና ለኣባታችን ና እናታችን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ደጉ ያገሬ ሰው ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ዘረኛ አጥፋልን👌👌😘😘

    • @meryamdmt4991
      @meryamdmt4991 5 лет назад +1

      Ameeen

    • @danadana2888
      @danadana2888 5 лет назад +1

      Amen (3)

    • @ane5012
      @ane5012 5 лет назад

      Sereja ni amharu ikum aitifeltu dukum

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад +1

      ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር እኔማ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ደጉ ያገሬ ሰው ቤቱ ክፍት ነው ለሁሉም ደግና ቅን ህዝብ እግዚአብሄር ይሄንን ዘመን ይመልስልን😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
      @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 лет назад +1

      @@hiwetendewazayasaznal1295 አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 5 лет назад +17

    ላንቺና ለካሜራ ማንሽ ብዙ መከፈል አለበት እንዴ መንገዱ ስራው ለእኛም ብዙ የአገራችን ባህል እያየን ነው። ይመችሽ ቀጥይበት!
    ልጁ የለበሰው ማልያ ኢትዮጵያ ይላል ደስ ሲል።

  • @sababesrat896
    @sababesrat896 5 лет назад +24

    Askaluye yene konjo endet endemewodesh programsh be nafkot new emtebekow much love from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 лет назад +8

    ውብ እኮ ነሸ እማማ ኢትዮጵያ ክፉ አይናክሸ የህዝቦችሽን ሰላም የሚነሳ ዘረኛን ለዘላለም ያጠፍልሽ አስካልዬ የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @htube8960
    @htube8960 5 лет назад +10

    በ14 አመቴ ነው ስደትን የጀመርኩ
    ከሀገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሆነኝ
    ስለ ሀገሬ በፌስቡክ የምሰማው ሀገር አለኝ ብየ እዳላስብ ቢያደርገኝም፦ ይህን ፕሮግራም ስከታተል ግን ያ ተወልጄ ስደት እስከወጣ ያደኩበት ደጉ ያገሬ ሰው በሞቴ አፈር ስሆን እያለ የሚያጎርሰው ትዝታው ጋራ ሸተረሩን አቋርጦ ካለሁበት ድረስ ይመጣል!
    እናም ሀገሬ ገብቼ አጉል ስልጣኔ የከተሜን ኑር ለከተሜው ትቼ
    እልም ባለው ገጠር ከዚህ ደግ ህዝብ ጋር መኖር እመኛለሁ

    • @ከዉለትየሸዋዋ
      @ከዉለትየሸዋዋ Год назад

      እኔም ያችብጤ 14አመቴነውስደት የወጣሁት አሁን በስደትላይ16 አመትሞላኝ ያፈረሁትነገርቢኖር አድልጅ አለችኝ በስደትየወለኩዋት ልጄ ሳስብ ያለኖርኩትልጅነት አይነደኝም

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 лет назад +9

    የጎፍላ ኮረፌ ልዩ ነው እፍፍፍ አስካልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ አገራችንን በአላችንን አስተዋወቅሺን አስካልን የምትወዷት ላይክ 👈💚💛❤

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 5 лет назад +7

    አስካል የኔ ድምጸ መረዋ ስታምሩ በተለይ ክላሲካሉ ደጉ የሀገሬ ሰው ጉልበታችሁን ይባርክ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር ትለምልምል።

  • @የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ

    ቋንቋችን ቢለያይ ባህላችን ሁሉ ነገራችን አንድ ነው ትግራዋዮች ታይ ክበልኩም በቃ በጥኣሚ ፍትውትው ክበልኩም K እባሓላሎ ኣብ ከተማ ወልድያ

  • @lubabaayelew5392
    @lubabaayelew5392 5 лет назад +2

    ወይ እማየኔ አስታወሳችሁኝ የኛ ደገሞ ደቡብ ወሎ ሽልሞ ይባላል እደዚህ አይደለመ ትንሽ ነው ወፍራም ነው በቢለዋ ነው የሚጠቀጥቁት የዚህ ትልቅ ሆኖ የሳሳ ነው ማሻአላህ የያኮባቢው ይለያያል ለናቶች እረጂም እርሜ እፍፍ የናቴ ትዝ አለችኝ እፍ በስልክ እረሱ ሳናግራት እባ ይተናነቀኛል ሁሉ ነገር ትዝ ሲለኝ አላህ ብሎ በሰላም ያገናኘን እማ የመኖሬ ሚስጥር ልኑረረ ላንች ብየ አንችም ለኛ ብለሽ እፍፍ ግን የአረብ ሃገር ስራ እኔ ግን ሃገር ቤት ሁኘ በጣም ቀምጣላ ነበርኩ ወይ ብቻ አልሃምድሊላ ነገሩ መዳሜም እክብክብ አርጋ ነው የያዘችኝ አልሀምድሊላ ያው እደማየ ባኮንም

  • @ሙናሙኒካ
    @ሙናሙኒካ 5 лет назад +5

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት💕 የምታደርጊያቸው ሁሉ ለሀገርሽ እና ለእማማ ኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ያለሽ ትልቅ ፍቅር!! ይገልፃል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳቲይ ለእናቶች ጋር ጉልበትሽን ጊዜሽን ፍቅር ትሰጪያቸው አለሽ ጥሩ ያሰራሺው አንቺ እያለሽ እኔ ያንቺን ደግነት እያለሁ የደስታ እንባ ይተናነቀኛል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ክፉ አይካሽ😍💕💕💗💗 kkkkkkkkkkk ደሞ ስትስቂ ሲያምርብሽ ሁሌም ሳቂልኝ ደስታ አይለይሽ!

  • @ktube2655
    @ktube2655 5 лет назад +20

    የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለው ኣስካለዋ😘

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ክብር ለግብሬዎች ፍጣሬ እርጅም ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው ድስ የሚልው ድጉ ትሁቶች የግጠር ስው የዋህ ውይ !*

  • @ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ

    ደጉ ያገሬ ሰው ይሄንን ነው እንግዲህ ፖለቲከኛ ነን ባይ እርጉሞች ግማሹ የእኔ ነው ግማሹ ዘረኛ ነው እያለ እሚረብሸው የእናንተን የዋህነት አይቶ እምየ ኢትዬፂያን ሰላም ያድርግልን

  • @jasemalenezi3143
    @jasemalenezi3143 5 лет назад +26

    ያረብ ዘረኝነትን አጥፍተህ ላገራችን ፍቅር አብዛልን ያረብ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 3 года назад +2

    አሰካልየ የትግራይን ባህል አላወቀም ነበር እዳዉቅ ስላረግሺኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔጣፋጭ እረጂም እድሜ ይስጥሺ የኔ ማር

  • @sabawitsaba157
    @sabawitsaba157 5 лет назад +6

    እፍፍፍ ደስ ዓደዬ መዓረይ😥 ለዋሃት ኑበሩለይ ሰላምኩም ይብዛሕ😍😘🤲እስካሉ አድናቂሽ ነኝ😍😘

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +7

    እንዲህ እየለፉ ግን የልፋታቸውን የሚያገኙ አይመስሉም አኗኗራችን ማለቴ ነው ስራው በጣም አልፊ ነው የምር ክብር ይገባችኋል እናንተ ባታርሱ ምግብ ከየት ይመጣል ክብር ለገበሬዎች ተባረኩ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 2 месяца назад +1

    ይህ ሚስኪን ህዝብ ለምን ይሠቃይ ያረቢ ዘረኚነትን አጥፊልን ያአላህ😢😢😢🤲🤲🤲

  • @brexman2384
    @brexman2384 5 лет назад +12

    ትግራይ ዓደይ ወርቂ I miss u ሕንባሻ ዓደይ

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 5 лет назад +23

    ይችን ጋዜጠኛ እዴት ባለ ቃል ለአድቃት እኔጃ እድሜ እና ጤናይስሽ እጅ ምን እልሽአለሁ

    • @adssre874
      @adssre874 5 лет назад

      ይህችን ጋዜጠኛ ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል፡፡የኢትዮ ህዝቦች ፍቅር ናቸውኮ ግን ምን ዋጋለሁእንዴሽቀጥ መነገጃ አዴረጉን

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 лет назад +1

    ኣስካልየ የንየ ኣምበሳ ነሽ ኣንቺ ምትሰሪው ማንም ኣይሰራውም ከባድ ፈታኝ ስራ ነው ስንት ማናቀው ባህልም ኣስተዋወቅሽን በርቺ ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሸንዳ ደግሞ ይዘሽ ነይ ኢትዮጵያዊ ሁሉም ፍቅር ነው እንግዳ ተቀባይ ቅን የዋህ ኣገራችን ፍቅር ሰላም ኣንድነት ይንገስል በዘር ባሀይማኖት ኣይለይን ፍቅር ይስጠን

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 5 лет назад +6

    ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ እንበል።። አምባሻዬ😋😋😋

  • @ጨአጨጨ
    @ጨአጨጨ Год назад +1

    የጠር እናቶችን ድካም ገጠር ያደግን እናቀዋለን አላህ እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ

  • @zemzemzemzem3258
    @zemzemzemzem3258 Год назад +1

    ዋው በጣም ደሰየሚል ኘሮግራም ደጉ ህዝቤ ዘረኝነት ይጥፍ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +11

    እንዴ. ዛሬውኑ. ታየ. ቀጣይ. ሳምንት መስሎኝ ነበር. በጣም. ደስ. ይላል. አዝመራውም. ውይ. አስኩ. እናቴ. ትዝ. ትለኛለች. ሁሌም

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +6

    እድሜና ጤና ላርሶአደሮቻችን ዝናብ ፀሐይ ሳይገግራቸው ደጉ ገበሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያሀገሬ ተስፋ እናንተ ናቹ እፍፍ ስታምሩ አስኩዬ የኔ ጀግና ማጀትዬም ደግ ሰው ናት ሰላማቹ ይብዛ 👌😍😍😍🙏🙏🙏

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Amen amen amen

  • @jmw7824
    @jmw7824 5 лет назад +7

    የዋህ ህዝብ ፍቅር አዋቂ 😍
    ኩርዓት ሃገር ተፈተውቲ😍

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 лет назад +3

    *አስኩየ የኔ ድንቡሽቡሽ ተንከራተትሽ እኔን ማር እኛን ባህላችንን ለማስተዋወቅ እና የድሮ ፍቅራችንን ለመቀጠል ዘረኝነትን ለማጥፍት አንድነትን ለማምጣት ይጠቅማል የየሀገሩን ኑሮ አኗኗር ዘይቤ የማህበረሰቡን ደግነት መልካሙ የዋሁ አርሶ አደር ሰው በልቶ ይጠግብ የማይመስለው ወላሂ አላህ የድካምሽን ይክፈልሽ መቼም ሀበሻ ምስጋና አያውቅም መተቸት እንጅ እኔ አድናቂሽ ነኝ እስከ ካሜራ ቀራጩ ጋር 100% እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ*

  • @biiyyikooitiyoophiyaadha74
    @biiyyikooitiyoophiyaadha74 5 лет назад +40

    የኔ እናት ስንቴ ነዉ እሳት እንዳይበላሽ ያለችዉ ሚስኪን የሀገሬ ሰዉ

    • @alemnatale9697
      @alemnatale9697 3 года назад

      አቦ ፍቅር ያለዉ ገጠር ነዉ

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 5 лет назад +4

    እፍፍ ስትስቁ አብራቹ ተደጋግፋቹ ስትሰሩ በጣም ከመደሰቴ አለቀስኩኝ ኢትዮጽያ 🇪🇹ፍቅር ናት ፖሊቲከኞችንና ዘረኞችን እግዚአብሔር ያጥፍልን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ

    አስካልዬ የኛ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽልንንንን ሴትዮዋ ግን ደስ ስትል ስንት ጊዜ እሳት እንዳይበላሽ ስትል እድሜና ጤና ለፍተው ላሳደጉን እናቶቻችን ይስጥልንንን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 лет назад +18

    ደጉ ገበሬ ክፉ አይንካቹ ኡፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ሆይ አንድነትን ስጠን ዘረኛን ለዘላለም አጥፋልን

  • @zdyabatwalege1624
    @zdyabatwalege1624 5 лет назад +1

    አይይይይይይይ ትዝ አለኝ የድሮዉ የጥዋቱ ታላቅ ወንድም የለኝም ሜንድሜ ታናሸ ነዉ እናም ወንድሜን ተክቸ አባቴን አግዝ ነበር የገጠር ልጅ ነኝ ገብሥ ሢወቃ አዞራለሁ እኛጋ በፈረሥ ነዉ እሚዞረዉ አቤት ደሥ ሢል ገጠርርርርርር❤❤❤

  • @high1166
    @high1166 5 лет назад +3

    ETHIOPIA ለዘላለም ትኑር ደስ እሚሉ ቤተሰቦች ዋውውው ምርታችሁ ትዳራች ይባረክ ደጉ ያገሬ ሰው አየ ስደት አይንህ ይጥፋ አቦ

  • @ቅንመሆንለራስነውመልካምእ

    የዋሁ ገበሪ የኛ ጀግና እናተ ናችሁ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ያመረታችሁት ይባረክ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    እናት ማለት የገጠር ብዙናው ድካሙ የኔ ጣፋጭ

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 5 лет назад +8

    ጎበዝ ጋዜጠኛ
    ቀድመን ጥዕናን ይሃብኪ።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад +1

    ዋይ በጣም ደስ የሚሉ ጎበዝ ገበሬዎች ናቸው አካባቢውም ያምራል።

  • @አየሁጉንድሬዋ
    @አየሁጉንድሬዋ Год назад +1

    መንግሥት እግዚአብሔር ያጣፍህ እነዚህን ሰውችነው የገደላችው😢😢😢😢😢

  • @MimiMimi-dr3br
    @MimiMimi-dr3br 5 лет назад +1

    በእውነት ገበሬዎቹ ደስ ሲሉ እኔ አፈር ልብላ አስቱዬ የኔ ውድ አንቺም አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ልዩ ነው

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    በጣዕም ደስ ክብል ባህልና አብ ገጠር ምውላደይ ደስ ብልን እግዚአብሔር ምሳአትኹም ይኹን

  • @eyerusalemtekle1147
    @eyerusalemtekle1147 5 лет назад

    ባለሙያ ጋዜጠኛ ነሽ:: አያያዝሽ እራሱ ደስ ሲል :: ደግሞ በሬ ሳትፈሪ ሁሉን ስትሞክሪ በጣም ጎበዝ ደስ የምትይ ነሽ ::I am speechless you are amazing::

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 3 месяца назад

    ለሲንቶቻችን ኢትዮጵያዊነት ድስ ይላችውዋል እሄን የመስለ ድጉና ጀግናው ዛሬ እያለቅነው ✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያ አንድነትሽ ይመለስ ሰላም ለሀግር ይሁን አሜን

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 лет назад +6

    ደጉ የገር ሰው ትዝታየ መጣ ፈጣሪየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @AmenaAm-c5d
    @AmenaAm-c5d 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ወይኔ ሓሸንገ ዓደይ ስናፍቅሽ😢❤❤❤❤❤

  • @weletakidan2813
    @weletakidan2813 5 лет назад

    እህታችን አስካለ በጣም ጎበዝ ነሽ የአገራችን ባህል የሁሉም እንድናውቅ ስላደረገሽን እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን አብረሮሽ የምስሩትን እግዚአብሔር ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ደንግል ማርያም ከፊትሽ ትቅደምልሽ እህቴ አስካለ
    ለአራሹ ገበሬ ለእናቶቻችን ለአባቶቻን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ዘመን የዮሐንስ 2012
    ለአገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ ፍቅር ስላም ደስታ እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ሰላምን ያውርደልን የምህረት አምላክ አሜን

  • @kokololo1017
    @kokololo1017 5 лет назад

    አስኩ ምርጥ ሰው ድምፃችን ይሰማ ትሸለምልን በቃ ከፖተሊካ የወጣ እንደዚ ነው ማየት ምንፈልገው ሺ አመት ኑሪልን የኔ ምርጥ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌺🌷🍀

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад +6

    ወይ አካልየ በጣም ጎበዝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሺ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +7

    የገበሬ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ አብሬ አባቴ ጋር ሣጭድ ሥዎቃ ስዘራ ደስ ይለኝ ነበር ዎደልጅነቴ ብመለስ ደስ ይለኛል

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 5 лет назад +13

    ኦፍላ ወለሎ ሃቢብቲ ናፈቅሽኝ የናትና አባቴ ክልል

  • @fhgfdgff7488
    @fhgfdgff7488 2 года назад +1

    ሚስትየው በጣም ቆንጆናት

  • @abdutube8690
    @abdutube8690 2 месяца назад

    ጀግና እናቶቻችን ለኛ፣ብዙ ነገራቸውን አጥተዋ፣ክብር፣ለእናቶቻችን😢😢

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 5 лет назад +4

    አይ አስካልየ በጣም ምርጥ ሰው ነሺ አገኘሺው ሰው ጋ ስቀሺ ተጫውተሺ ፉቅርን በመስበክ አቺም ሳይከፍሺ ጊዜሺን ታሳልፊያለሺ የኔቆንጆ

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 5 лет назад

      ሀገርማ ነበረን ፍቅር ጠፍእጂ ሰላማችው ይብዛ

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 4 месяца назад

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ይህንን የዋህ ህዝብ የሚያባሉ ቦለቲከኖችን በቃ በልልን ያረብብብ😭😭😭

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 лет назад +13

    *ያውድማ ምግብ ውስጤ ነው ያ የድሮውን አስታወሳችሁኝ*

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ኡፍፍፍ የገጠር ሰዉ ዉስጤ ነዉ ዉድይ ዘረኝነት ይጥፋ ዊ የሰራዊት ጌታ በዛ ላይ የዋህ ኡፍፍ ኑርልኝ እወዳቹሀለሁ በጣም እናተሚበታትን የመፈስወደ ሲኦል ይጣልልን መድህናለም ኡፍ ፍቅር ናቸዉ

  • @user-fd4hm3vr6x
    @user-fd4hm3vr6x 5 лет назад +2

    ብታህሚ ደስ ዝብል ብሮግራም ሃረስታይ ኩራኣት ሃገር

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 лет назад +21

    የንኔ እናቴ እንደዝ ብለሽ ላስደግሽ እማ ኑሮልኝ ዉለታሽ ብዙ ነወ እማ የእኛ ሀገር እንደዝ ነወ አብየት መታደለ ኮሮሞ መወለድ የመንከር ልጅ ነኝ

    • @munafikir9085
      @munafikir9085 5 лет назад +1

      wawwww yene konjooo betam tkkkl naw

  • @rahimayoutube6934
    @rahimayoutube6934 5 лет назад +1

    አንችን ለማድነቅ ቃላት የለኝም በእውነት ደስ የምትይ ጋዜጠኛ ነሺ

  • @mekedeswebaleme3974
    @mekedeswebaleme3974 5 лет назад +34

    ደጉ ያገሬ ሰው ጌታ ሆይ ዘረኝነት አጥፋልን

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 лет назад +4

    እኔ ቃላት ያስኛል አስካለን ለመግለፀ ጀግና ጋዜጠኛ ንሽ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    የገጠር ሰው የኔናቶች እግዚአብእሔር ይጠብቃችሁ እድህ አፈር መስላችሁ ላሳደጋችሁኝ እድሜ ይስጣችሁ በረከቱን ይስጣችሁ ማጀታችሁ አይጣ ልፍቱኮ አይይይይ

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 5 лет назад +9

    ዉይ አባቴነ አሥታወሠኝ ጠላዉን ወደ ነዶዉ ቱፍ ይላል ምግቡን ቆሮሶ ይረጨዉ ነበር
    ኡፍ ትዝታ

    • @somposompo1836
      @somposompo1836 5 лет назад

      እዛብሄር ይጠብቅሽ አስኩዬ ጋልራያ ሸገ ጥኡሙቲ አሰይይ

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 2 месяца назад

    ፈጣሪዬ ይሄን ሚስኪን ህዝብ አንተው ጠብቅልን ዘረኝነትን ከኢትዮፒያ ምድር ላይ አጥፋልን ያረብ😢😢😢😢

  • @lemugalraya1721
    @lemugalraya1721 5 лет назад +1

    ኦፍላ ዓደይ ናፈቀችኝ ሕንበሻው ሰያምሪ ትግራይ ዓደይ ወድድድድድድድድ አቤት ከመሐረልና ባህል ዓዲና ውሎ አዳር እናመሠግናለን (ኮረፌዓደይ ማአዚ ነው ማገኘው)

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 2 месяца назад

    የቤቱ ባለቤት ጥሩ ሠው ነች❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጳውሎስፍሬነኝ
    @የጳውሎስፍሬነኝ 5 лет назад +1

    አዎይ የአገልግሏን ፍትፍት እና የአውድማውን ሳይ ትዝታው ሁሉ በፊቴ ተደረደረ 😥 ኡሚም ናፈቀችኝ ኡፍፍፍ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 5 лет назад +2

    ወይይይይ ከፍላ ሀገርን አስታውሺኝ የኔ መልካም ኑሪልኝ ጎበዝ ሴት ነው እውነት

  • @atsede881
    @atsede881 5 лет назад +16

    ያረሰማ ጎበዝ እርፍ የነቀነቀ
    ወፍጮው እያጎራ መስከረም ዘለቀ

    • @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
      @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513 5 лет назад

      Mareyamen ena mert aderga nber yemarsow ena sarse abate yekoferal gn mares ygemrkut abata yemyagzow seyta betam westa yechnki nber ahun sedt semta hulum ker

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 лет назад

    ልጂቷን ሣላመሥግን አላልፍም የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ሁሌም ፈገግታሺን ይጨምርልሺ ውዲ ተወዳጂ ልጂ ነሺ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጥሺ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ

    አላህዋ እንደው አንተ አይቸግርህም ይሄን ዘረኝነት አንተ. አጥፋልን 😥❤❤❤ደጉ ያገሬ ሰው

  • @Ajaymurphy4564
    @Ajaymurphy4564 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፡ የምታቀርበው

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አማራ ወሎነኛ ትግሬ ሙዚቃ ውስጤ ነው ግና የአማራ ባህልጋ አደነው ማልተ ይቻላል

    • @ethiopiamama6626
      @ethiopiamama6626 5 лет назад +1

      እነዚህኮ ወሎየ ናቸው ራያ ወች ናቸው

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 5 лет назад +1

    እሰይይይይ አንቺ ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነ በልደረቦችሽ

  • @nardinardi6577
    @nardinardi6577 2 года назад

    ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር አመላክ ሰላምን አወረደለን እመብርሃን እናቴ አሰራት ሀገረሸን ሰላም ሰጫት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😭😭

  • @سامسونق51
    @سامسونق51 2 года назад

    በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ❤😘

  • @maezi971
    @maezi971 5 лет назад +15

    አስካለየ አመሰግን አለው አገሬ ስላሳየሽኝ ወለላይ ኮረም ዓደይ 😘😘😘

  • @ጋልራያራዩማ-ገ2አ
    @ጋልራያራዩማ-ገ2አ 5 лет назад +1

    ውይ ሃገሬ ደስ ስቱልኮ የዋሁ ህስብ ራያየ ለምልምለይ

  • @zeharazehara3628
    @zeharazehara3628 5 лет назад

    በጣም ጠካራ ጋዜጠኛነሽ ልትመሰገኝ ይገባሻል ተባረኪ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +18

    ከብቶቹ ራሱ ስርዓት ይዘው ነው የሚሰሩት ሲገርም

  • @የእግዚአብሔርሥራድንቅነው

    ኡፍ፣ትግራይ፣ዓደይ፣ብልየንዓይነይ
    ግን፣ከም፣ህዝብና፣የዋህ፣ርህሩህ፣ሰብ፣መኽበሪ፣አሎ፣ዶ፣ይኸውን፣
    ንዓቶም፣ክምችው፣ብቋንቋኦም፣ከዓ፣ትዛረበም፣
    ቃደማኺ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 5 лет назад +6

    እግዛብሄር ሆይ ዘረኛን ከምድርገፅ አጥፍልን ኢትዮ በሰላም እድትኖር ድጉ ያገሪ ሰው ሳላም ኑርልኝ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ

    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
    እሄንን የመሰለ ኣድነታችን የሚበጠብጥን
    ፈጣሪ ያረቃልን አሜን
    ኣስኩየ በድጋሜ እንካን ወደ ትግራይ በሰላም.መጣሽ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ኣደታትና ወሓላሉ እናቴ ግን ኣምባሻል መድምዳ ከጨረሸት በሰተታ ኣታስገባውም በእጇን ነው ክብር ለወላጆቻችን
    ኣስካልየ ምርጥ ጋዜጠኛ እንወድሻለን ሰላምሽን ያብዛው
    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ዘረኝነት ያጥፋልን
    የኣውድማ ምግብ በጣም ይጣፍጣል እኮ በስመአብ ደሞ ቂጣ በተልባ ሚሰራ ኣለ እንዴት ይጣፍጣል ብቻ በአማርኛ ስሙ አላውቀውም በትግርኛ ግን ሕስዮ ይብሃል
    ገጠር ተወልጀ ስላደግኩኝ እድለኛ ነኝ የገጠሩም የከተማው ንሮም ስራውም እዳውቅ ኣድርጎኛል

  • @lailaahmed7698
    @lailaahmed7698 5 лет назад +2

    እንደዚህ እያልኩ. ልጅ. ሆኘ. እናቴን እበጠብጥነበር. እኔ ላስፍ. እንጀራ እያልኩ. እበጠብጥ. ነበር አላህ ይራሀማትና. እናቴንም ሞትእሚባል እማይዋጉት ጠላት. ወስደብኝ. እኔም ስደት. ተጫወተብኝ በልጅነቴ. ባህልን ስላሳያችሁኝ. በጣምደስብሎኛል

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 лет назад

    አቤት እንዴት ደስስስስስስ እንደምትሉ ምን አለበት ይሄ ዘረኝነት የሚባል ክፍ ነገር እግዚአብሔር ከስሩ ቢነቅልልን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @salam6773
    @salam6773 5 лет назад +5

    እውይ ሰትዬዋ እንዴት ደስ ትላለች አስካልዬ የኔ ዱቡሽቡሽ

  • @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ

    እንዴት ደስ ይላል ግን በየአካባቢው የተለያየነው ጎጃም ደሞ ወጡ የብቻው እጀራው የብቻ ነው እዘዘነው የምንሄድ የሚፈልጉትን እንጀራ ይቀንሳሉ ወጥ ይጨምራሉ እደዚህ አድለም ዳቦ በደብረ ተደፍቶ ነው የሚኸድ ጠላውም እደዚህ አድለም ብቻ ትዝታ አለብኝ የዛሬን አያርገውና

    • @እናቴየህይወትመሰረቴ
      @እናቴየህይወትመሰረቴ 5 лет назад +1

      የኛም እንደዛ ነው እጀራው በሞሰብ ወጡ በዲስት ጠላው በስራ አረ ስቱ ያለን ደስታ ነበር የውቂያ ግዜ እና በደቡብ ወሎ በቦረና በጣም ነው የውቂያ የሚደገስው አይ ስደት

    • @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ
      @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ 5 лет назад

      @@እናቴየህይወትመሰረቴ አዎ እህት። እደዛ ነው እኛጋም 💚💛❤