Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገኖቼ ምን ታዘብኩ መሰላችው ቅድስ ጊዮርጊስ ደርሰው የመጡ ሁሉ ሳያቸው ወዘናቸው እንዴት ያምራሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅ ያብቃን እኛንም🟢🟡🔴🙏🙏🙏
ejig betam
አሜን አሜን
❤❤❤
Enem astewyalehu yaberalu
እኔም በርሚል ቅዱስ ጊዬርስ የነበረህን አገልግሎት ና ትጋት አይቻለው ወንድሜ… ይህን ምስክረነት የምትሰሙ ወገኖቼ የሰማእቱ ቤት ልዬ ና ከቃላት በላይ ነው ለደጁ ያብቃቹ፡፡እንኳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ደረሰልህ
አሜን፫
amen
አሜን
ኣሜን
እኔም ደጁ ኣይቻለው ግን ኣሁን በጣም ናፈቀኝ
እሺ ለዚህ ምስክርነት ምን አይነት የምስጋና ቃል ይኖራል ጌታሆይ የቅዱሳኑ አምላክ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገንክ ሁን አሜን፡፡
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏
መምህር ግርማ ብዙ ጊዜ አስተምረዋል የዛር መንፈስ ግብሩን የሚወስደው በሱስ በዝሙት በወንጀል ነው ምክንያቱም እንዳይነቃበት አጋንንት ስራው ተንኮል ነው ንቁ
እዉነት ነዉ ልብ ስጠን አምላክ አሜን
በቅርቡ ወደአገሬ እገባለው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ደጁን እድረግጥ በፆለታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ስትመዘግብ አውቅሀለሁ ትሁት ልጅ ነህ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ!ስለ ሰማእቱ ገድልና ስለ በርሜል ፀበል አወጣጥ የነገርከን፡ ድንቅ ሚስጥር ነው። እንደዚህ የወደደን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏
ይህን ምስክርነት እንደሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ደጁን ለመርገጥ ለምንጓጓ ሁሉ ሰማአቱ ይፍቀድልን❤
ስታስተምር ወረፋ ስታስይዝ ጥሩ ልጅ ነህ እዛ የምታገለግሉ ልጆች ቅንነታችሁ ይለያል የቤቢ እናት እያልክ ከልጀጋ በደንብ አስተናግደኸኛል ሰማዕቱ ይቁጠርልህ
አተን ያዳነ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ የኔንም ወድሞች የክርስትና ልጆቹ ናቸው ይፈውስልኝ ይፈውሰን አሜን 😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻 እባካችሁ አስቡልኝ ፍቅረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም ወልደ ሰንበት ሃይለ መስቀል በትረ ማርያም ብላችሁ አስቡልኝ 😢😢😢😢
በጣም ትሁትና ቀን አገልጋይ ነህ ለምስክርነት ወጠህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሰማዕቱ ይጠብቅህ
ወንድማችን ስለምስክርነትህ ከልብ እናመሰግናለን። አንተና ወንድሞችህ ማለትም አስተባባሪዎች በተለምዶ አሳሪ ፈቺ ተብላችሁ የምትጠሩት እዛ በርሜል ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ፀበል ጋር የምታደርጉልን የበረከት ስራ ከእግዚአብሔር በስተቀር ማንም ሰዉ ሊከፍላችሁ አይችልም። የእናንተን ትዕግስት ልፋት እርዳታ በይበልጥ እዛ ቦታ የተጠመቀን ሰዎች ነዉ የምንረዳዉ። ሁላችሁንም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን። ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ጊዜ አይለያችሁ።
ወለተ ማርያም መንክር እግዚአብሔር ለእናንተ እደዚ ስትመሰክሩ እኛንም እንደ ተፈውስን ይሰማኛል ቸሩ ለደጁ ያብቃን ከቃል በላይ ነዉ ግሩም ግብርከ እግዚአብሔር
ለእናንተ የደረስ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋጽዮን ለደጅህ ኣብቃው ። 😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ማረህ እንኳን ከጨለማው የሱስ ህይወት አወጣህ
ሰማእቱ የስደት ልጆችህን አስበን እኛም ሄደን አይተን ለምስክርነት ያብቃን ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን😢😢
እንኳን ደህና መጣኸ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ አንተ ናታኔም ነህ ጹህፍህ እራሱ በጣም ይገርማል አስተውየኸ ነበር በቤቱ ያጽናህ
እስኪ በናታችሁ የክርስትና ስሜን ይዛችሁልኝ ግቡ (ወልደ ሰንበት ) ብላችሁ:: የuniversity ተማሪ ነኝ እራስን ስለ ማጥፋት አይምሮዬ ላይ ይመላለሳል, ደግሞም በጣም ከፍተኛ ጨንቀት ወስጥ ነኝ ስለ ድንግል ማርያም ስትሉ የምትሄዱ ሰዎች የክርስትና ስሜን ይዛችሁልኝ ግቡ (ወልደ ሰንበት ) ብላችሁ::
Ayzoh Egziabher endemiwodh asib. Sged tsely tsum. You will be ok. Please don't give up!
Egzabher yiradh
wendime eski Getemegn/ fetena getemegn wey degimo ye hiwot getemegn bileh youtube lay ye Memihir Tesfayen timihirtoch temelket, mefitihe enidemitagegn erigitegna negn
መስገድ: ፀሎት ማድርግ ነው። 18:57 አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
Ayzoh wendme tsebel hid
ስማያቱ ላንተ እንደረስ። ለልጆቻችኝ ይድረስልን እኔም የጔደኛልጅበዚህ። ድርጊት ውስጥ ገብቶ እሁን ፅበል እንቢ ብለው እባካችሁን በፅሎት እስብት ለበርሜል ጐርጊስፅሎትእስቡን ለልጄምገብረጐርጊስ ክርስትና ስሙ ነው በፅሎት እስብልን❤❤❤❤❤❤
የልጄም። የክርስትና ስሙ ገብረጐርጊስ ይባላል ለጐርጊስያብቃልሽበሉኝ ❤❤❤
በስማእቱ እደራይሁንብህ ወንድሜተርቢያኖስለደጁያብቃቸው
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የቀየረ ሰማቱ እኛንም ይቀይረን ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
ወድም ተርቢኖስ የኔም ልጅ ሱሰኛ ነዉ ምከርልኝ እባክህ ተክለ አብርሀም ብለህ ለአባቶች ስጥልኝ በሰማሀቱ አደራ ይሁንብህ 😢😢😢😢😢😢😢
አዲስዬ የኔ ወድም ስላየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል የሰማህቱ ወድሜ🎉🎉🎉🎉❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
የአሳሪዎች ነገር ግን በጣም ግርም ይላል የተጸባዮችን ምንም ነገር ሳይጸየፉ የሚሰጡት አገልግሎት ብቻ ሰማዕቱ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምላቸው የልቦናቸውን መሻት ይስጣቸው ነገር ግን እኛ ምእምናን ለአሳሪውዎች የሆነ የገቢ ማሰባሰቢያ ማዘጋጀት አለብን ምክኒያቱም እነሱ ሁሉን ነገር ትተው ህዝብ ነው የሚያገለግሉት ተርቢኖስ እባክህ በአንተ ሚዲያ ለበረከት እባክህ አሳትፈን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልን አሜን!
ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እግዝአብሔር የጠፉትን ይፈልጋል እግዝአብሔር የወጡትን ይመልሳል እግዝአብሔር የወደቁትን ያነሳል እውነት በእውነት እግዝአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዝህ ቀን አባቃህ በጣም እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🤲🤲🤲
እርጋታው ደስ ሲል፡ ኣ - ቤ - ት የእግዚኣብሄር ስራ ድንቅ ነው። ቅዱስ ጊወርጊስ ከቤቱ ያብቃን።
😢😢እፍፍፍ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤😢 አንተን የቀየረ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህቴን ከነመሉ ቤተሰቦቸ ይቀይርን😢ጌታ ሆይ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ሳንረግጥ እንዳትገለን😢አቤቱ ስደተኛውን ሁሉ መሻታችንን ፈፅመህ ለሀገራችን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለደጁ ያብቃን
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ለዚሐህ አበቃህ እኔም አገልግሎትህን አይቻለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅርበለኝ ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን አትተወኝ እኔ ደካማ ሀጢተኛ ቆሻሻነኝ በጣም የሞትሁ ዊሻነኝ የወደቅሁ
ለዚህ ምስክርነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድምዬ በረከትህ ይድረሰኝ 😢
አባታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስንቱን ነፍስ ከሲኦል አስመለጥህ የኢትዮጵያ ገበዝ ክብርህ ከፍ ይበል
እኔም ልንገራችሁ ወገኖቸ የሰው ልጅ የተባለሁሉ ይሂድ በተለይ ያምልኮ መልክ ያለን ግን ውስጣችን ነጣቂ አስመሳይ ለሆን ሁሉም ተመራምሮ ሊደርስበት የማይችለውን የፈጣሪን መኖር የድንግል ማርያም ምልጃ ታላቅነት ክብሯ ❤አቤት የመላእክት ክብር የቅዱሳን ሰማእታት ክብራቸው እንደት ላስረዳችሁ መግለፅ ፈልጋችሁ ግን ቃላት ሥታጡስ በቃ ሰው ምድራዊ ቁስ ሲያገኝ ይደሰታል አይደል ግን ገንዘብ ለማጠራቀም እንሰደዳለን እንባክናለን ለኩንትራት ኑሮ በምቴ ሁሉም ይሂዲ ለማናምነው የመጣልን እዲል ነው በኦሪት ምን ነበር?አሁንግን ወላዲተ አምላክ ቅዱሳን ሰማዕታት ሐዋርያት አሉን ግን ልባችን ሸፈተ ግን ልጆቸ አሁንም እወዳችሗለሁ አለን በቅዱስ ጊዮርጊስ በመቤታችን ፀበል ስም ተገለፀልን ለቅዱሳን ስንት ለፍተው መከራ ተቀብለው እሚያዩቱን እኛ በደለኞች በነፃ (እወዳችሗለሁ❤❤❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን
የበርሚል ጊዮርጊስ አገልጋዮች የናንተ በረከት በኛም ላይ ይደር።
እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏 እኔ ሁልጊዜ ሳልሰለፍ ነው የምሄደው ። ማዘር መጡ ግቡና ቁጭ በሉ እያለ አሁን ግቡ እያለ ያስጠምቀን ነበር። የአገልግሎትህን የድካምህን ዋጋ ሰማእቱ ይክፈልህ። አገልጋዮችን ማገልገል በጣም አስፈላጊ ነው። ይገባቸዋል።
ወድማችን እድሜከጤናጋ ይስጥህ በእውነት ሚናፈቅ ቦታነው በናታቹ ምትችሉ ከሆነ ኢድ ወድም እህቶችን ሌላው ከንቱነው
አዲስየ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ሰማእቱ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ ያብቃን 👏
ሰመአቱ አባቴ ወንድሜን ሀይለማርያምን አስብልኝ ለደጅህ አብቃልኝ ከስራታችን ፍታን ሙሉ ቤተሰብን
😢እዉነት አልቀሰኩ ወንደሜ ፈጣሪ ይመሰገን ለካ ሂወት ሚሲጥር ናት 🙏😢😢😢😢🥺🥺🥺
ለእናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ( ቋራ በርሜል ጊዮርጊስ ) ለእኛም ይድረስልን ወይኔ በኖረኝና አብሬያችሁ በሄድኩ ምኞቴ ነበር
እንኳን ደና መጣችሁ ወንድሞቼ እሴተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ስለ ሠማዐቱ
እኔ በጣም ብዙ ምስክርነት አለኝ ፣ሰማእቱ በእራሱ ጥበብ ፣በእራሱ ፍቃድ በሶስት ቀን በህልሜም በእውነኔም አስተካክሎ ለደጁ አብቅቶኛል ወልውሎ አሳምሮ በስጋ በመንፈስ አድሶ ፣በበረከት ሞልቶኝ መለስን ፣እግዚአብሔር ይመስገን ሲኦልንም ጨለማንም ሳያሳየኝ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት መለስን ክብር ምስጋና ይደረሰው።አሁንም ሰማእቱ ክብሩን የሚገልጭበት ውድ እዚህ ከመጣን ቦሀላ በትክክል እንድንኖር ተጠንቀቅን እንድንኖር የሚያደርግ ቦታ ነው ፣ቦታው ድባብ የነብስና የስጋ ውጥረት ነብስ ከስር ተለይታ ወደፈጣሪ የሚትሄድበት ቦታ ነው
በድጋሚ እንደምመለስ አውቃለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልኝ ፣ለሁላችንም ይፍቀድልን እኔ እጠይቀው ነበር ግን ድንገት ነው ያስደነገጠኝ ፣በደስታ ሁላችንምን ይፍቀድልን አሜን❤❤❤❤
እህቶቼ ወንድሞቼ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተመድህን 🙏
ለደጁ ያብቃን ሰመዐቱ አባቴ
ELLLLLLLLLLL 👏👏👏👏 Abushya bedenb new yemakh keljneth jemro Kdus GIYORGIS Enkuwanm dereselh betam new des yalegne EGZIHABER yetemesegene yhun lante yederese Amlak legnam ydresln Ameeeeeeeen 🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ወለደ ጭርቆስ ለድጅህ ኣብቃልኝ በፀሎታችው ኣስብልኝ ልድጅ ያብቃልሽ ብላችው ኣሳስብልኝ ለምስክርነት እንድባቃ 😢😢
አንተ ንጉስአንተ ሃያል አንተ መዴሕንኣለም የት ነበራችዉ የማትልከብር ላንተ ይሁን ተመሰገንንን ተመሰገንንን ተመሰገን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የመረጠህ ወንድም አዲስ በረከትህ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝበእግዚአብሔር ስራ እየተደነኩ እንባዬን መቆጣጠ እያቃተኝ ነበር ስሰማ የነበረው ፍጣሪ እኔንም ያስበኝ
እንኳን ለዚ አበቃክ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ወንድማችን በርሜል ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚሐብሄር ይመስገን ወድማችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳክ በቤቱ ያፅናክ ።ወድማችን ተርቢኖስ እናመሰግናለን❤❤
ሰማእቱ አባቴ ከንቱ መሆኔን አሳይተህኛል አስተካክለህኝ ድጋሜ ወደ ቤትህ ጥራኝ።
ኧረ በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
Ayzosh emebete tasbsh❤
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አይዞኝ ❤❤❤❤❤
እግዚዓብሔር ያስብሽ እህቴ አሜን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ሰማዕቱም አገዘህ ወንድማችን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
የሚገርም ፀበል ነው ሶስቴ ተጠምቄለው ግን ምስክርነት የተሰጡትን ብዙ ባለመስማቴ ቦታው ላይ ምንም አለመንኩትም ደግሜ ስሄድ ብዙ ነገር አስተካክላለው ብያኤ አስባለው ስህተቶቼን
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ ለፀበሉ አብቃኝ
ሰማቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ላጥንቶቹ የማይሳሳው ደጅ ለመርገጥ ያብቃን
የበርሜል ጊዮርጊስ አገልጋዬች እንዴት እንደምወዳችሁ ሰማዕቱ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛም ለደጅ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የስራዉ ድንቅ በእዉነት እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Egzabeher ymesgene st gorgeous its true i remember i saw you brother Addis . you very humble great man thank you for help wonderful God bless you be strong st gorgeous with you
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ
Le beth abekagn Sematu kiduse Georgese!!!
አባቴ እባህ ወንድሜን ሀይለማርያምን ለደጅህ አብቃልኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏
እግዚሐብሄር ይመስገን
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ቤተሰቦችህም የልጅ መከራ ከማየት ስለዳኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን ።እኔንም ፈልገኝ አባቴ እባክህ ፈልገኝ የጠፋውን ልጅ የፈለከው አባት እባክህ ፈልገኝ!!!
አንተን ያዳነ ቅዱስጊወርጊስ ከነቤተሰቤ ያድነንን
Semaetu qudus georgus enkan mahrh enkan kechelemaw yesus hiwet awetaw 🙏🙏🙏
Yihen wendm bermel Georgie's awukewalehugn bereketih yidresegn betam ameseginalehu siladerekilin melikam tegibar hulu tebarek
ሰእአቱ ለደጅህ አብቃኝ
ሰማኢቱ ለኔም ፍቀድልኝ በጣም ነው የጋጋሁት ስደት ያዘኝ እጂ ❤❤❤
ምስጋናለሰማ አቱ ቅዱስ ጎሪጊስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለደጅህያብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተን የማረ ፈፈረሰኘው አባቴ የኔንምወንድም ሀይለማሪያምን ከሡስ ያውጣልኝ ስደተኛእህታችው ዋጋ ከፍያለው እባካችው በፃለትአስቡት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Egziabher lekdus giorgis dej yabkan
በርሜል ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሰላም መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
Tadleh
እግዚአብሔር ይመስገን
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነቤተሰቦቸ የጠፋሁ ነኝ🙏😭😭😭
Asemaetu kedus giworges abatie lesntoch yederesh lenem dreslegn❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
ሰማዕቱ አቤቴ ለደጅህ አብቃኝ የኔም ባለቤቴ ሱሰኛ ነው በሰሎት አስቡልኝ በሠማዕቱ ስም ሀይለገብርኤል ብላችሁ አስቡት እኔ አረብ ሀገር ነኝ ቤርሜል ጊዮርጊስ እንዲሔድ ሞክሬ ነበር ግን እሱ አልሔድም አለኝ😢😢😢
ሰሞኑን ጭንቀት ውስጥነኝ እባካችሁ ፅጌማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
Eni edlgna hogn fekdolgne botawin regchalew saygebagne beeetam ytgermkubet smatu tseblu simeta asari fchche sesegdulte ekul thtnachew enkbekabyachew abet maryamin lnsu Kal ylgnme bhwetachu sematu hulun berket yadelachu temertachu new eza ykomchu tebareku
የሠመአቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እናተ ወደሠመአቱ ስትጓዙ እኔም ወደሐገሬ ገቢ ነኝ ማነዉ ለደጁ እስትበቃ ፀበል ወይም እምነት የሚያመጣልኝ አ አ የምትኖሩ እባካችሁ ተባበሩኝ
Amen amen amen🙏
Ye semaetu qudus georgus bzuh srah new ke bereketu yekafelen ye hulu sew🙏
Egziabeher yemesegen Ellllllllllllllllll Enqae Egziabeher meharek, Temesegen Fetari
28:40 -28:50 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ tenfashe ket new yalew esub dnk yeamlak sera ewnet ewnet ewnet ....amlakachn lezelalem kbr yigbaw ellllllll amen betam midenk new
ላንተ የደረሰ ሰማእቱ እኔንም ይጎብኘኝ ይሄዉ ፆሙንም መፆም አልቻልኩም ምንእንደሚሻለኝ አላዉቅም
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ መሄድ እፈልጋለሁ ነገር ግን ሀጢአቴን አስብና እፈራለሁ። በዛላይ በርኩስ መንፈስ ልቤኔ ያመኛል። ወደ ጸበሉ የምትሄዱ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ። ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኛል።
የሚገርመኝ ነገር እዛ ቅዱስ ቦታ አሳሪ ፈቺ ወንድሞቼን ከመጠመቄ በፊት ሳያቸው በጣም ያሰጠሉኝ ነበር ያላቸው ግርማ ሞገስ ያናደኝ ነበር ተጠምቄ ሰወጣ ደግሞ በጣም በፍቅር ነበር ማያቸው እሳሳላቸው ነበር በጣም የሚገርም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
Amenamenamen❤😭😭😭😭😭😭💌🙏🙏🤛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዴጅህ አብቃኝ አባቴ
ወገኖቼ ምን ታዘብኩ መሰላችው ቅድስ ጊዮርጊስ ደርሰው የመጡ ሁሉ ሳያቸው ወዘናቸው እንዴት ያምራሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅ ያብቃን እኛንም🟢🟡🔴🙏🙏🙏
ejig betam
አሜን አሜን
❤❤❤
❤❤❤
Enem astewyalehu yaberalu
እኔም በርሚል ቅዱስ ጊዬርስ የነበረህን አገልግሎት ና ትጋት አይቻለው ወንድሜ… ይህን ምስክረነት የምትሰሙ ወገኖቼ የሰማእቱ ቤት ልዬ ና ከቃላት በላይ ነው ለደጁ ያብቃቹ፡፡
እንኳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ደረሰልህ
አሜን፫
amen
አሜን
ኣሜን
እኔም ደጁ ኣይቻለው ግን ኣሁን በጣም ናፈቀኝ
እሺ ለዚህ ምስክርነት ምን አይነት የምስጋና ቃል ይኖራል ጌታሆይ የቅዱሳኑ አምላክ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገንክ ሁን አሜን፡፡
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏
መምህር ግርማ ብዙ ጊዜ አስተምረዋል የዛር መንፈስ ግብሩን የሚወስደው በሱስ በዝሙት በወንጀል ነው ምክንያቱም እንዳይነቃበት አጋንንት ስራው ተንኮል ነው ንቁ
እዉነት ነዉ ልብ ስጠን አምላክ አሜን
በቅርቡ ወደአገሬ እገባለው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ደጁን እድረግጥ በፆለታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ስትመዘግብ አውቅሀለሁ ትሁት ልጅ ነህ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ!
ስለ ሰማእቱ ገድልና ስለ በርሜል ፀበል አወጣጥ የነገርከን፡ ድንቅ ሚስጥር ነው።
እንደዚህ የወደደን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏
ይህን ምስክርነት እንደሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ደጁን ለመርገጥ ለምንጓጓ ሁሉ ሰማአቱ ይፍቀድልን❤
Amen amen amen 🙏
ስታስተምር ወረፋ ስታስይዝ ጥሩ ልጅ ነህ እዛ የምታገለግሉ ልጆች ቅንነታችሁ ይለያል የቤቢ እናት እያልክ ከልጀጋ በደንብ አስተናግደኸኛል ሰማዕቱ ይቁጠርልህ
አተን ያዳነ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ የኔንም ወድሞች የክርስትና ልጆቹ ናቸው ይፈውስልኝ ይፈውሰን አሜን 😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻 እባካችሁ አስቡልኝ ፍቅረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም ወልደ ሰንበት ሃይለ መስቀል በትረ ማርያም ብላችሁ አስቡልኝ 😢😢😢😢
በጣም ትሁትና ቀን አገልጋይ ነህ ለምስክርነት ወጠህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሰማዕቱ ይጠብቅህ
ወንድማችን ስለምስክርነትህ ከልብ እናመሰግናለን። አንተና ወንድሞችህ ማለትም አስተባባሪዎች በተለምዶ አሳሪ ፈቺ ተብላችሁ የምትጠሩት እዛ በርሜል ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ፀበል ጋር የምታደርጉልን የበረከት ስራ ከእግዚአብሔር በስተቀር ማንም ሰዉ ሊከፍላችሁ አይችልም። የእናንተን ትዕግስት ልፋት እርዳታ በይበልጥ እዛ ቦታ የተጠመቀን ሰዎች ነዉ የምንረዳዉ። ሁላችሁንም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን። ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ጊዜ አይለያችሁ።
ወለተ ማርያም መንክር እግዚአብሔር ለእናንተ እደዚ ስትመሰክሩ እኛንም እንደ ተፈውስን ይሰማኛል ቸሩ ለደጁ ያብቃን ከቃል በላይ ነዉ ግሩም ግብርከ እግዚአብሔር
ለእናንተ የደረስ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋጽዮን ለደጅህ ኣብቃው ። 😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ማረህ እንኳን ከጨለማው የሱስ ህይወት አወጣህ
ሰማእቱ የስደት ልጆችህን አስበን እኛም ሄደን አይተን ለምስክርነት ያብቃን ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን😢😢
እንኳን ደህና መጣኸ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ አንተ ናታኔም ነህ ጹህፍህ እራሱ በጣም ይገርማል አስተውየኸ ነበር በቤቱ ያጽናህ
እስኪ በናታችሁ የክርስትና ስሜን ይዛችሁልኝ ግቡ (ወልደ ሰንበት ) ብላችሁ:: የuniversity ተማሪ ነኝ እራስን ስለ ማጥፋት አይምሮዬ ላይ ይመላለሳል, ደግሞም በጣም ከፍተኛ ጨንቀት ወስጥ ነኝ ስለ ድንግል ማርያም ስትሉ የምትሄዱ ሰዎች የክርስትና ስሜን ይዛችሁልኝ ግቡ (ወልደ ሰንበት ) ብላችሁ::
Ayzoh Egziabher endemiwodh asib. Sged tsely tsum. You will be ok. Please don't give up!
Egzabher yiradh
wendime eski Getemegn/ fetena getemegn wey degimo ye hiwot getemegn bileh youtube lay ye Memihir Tesfayen timihirtoch temelket, mefitihe enidemitagegn erigitegna negn
መስገድ: ፀሎት ማድርግ ነው። 18:57 አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
Ayzoh wendme tsebel hid
ስማያቱ ላንተ እንደረስ። ለልጆቻችኝ ይድረስልን እኔም የጔደኛልጅበዚህ። ድርጊት ውስጥ ገብቶ እሁን ፅበል እንቢ ብለው እባካችሁን በፅሎት እስብት ለበርሜል ጐርጊስፅሎትእስቡን ለልጄም
ገብረጐርጊስ ክርስትና ስሙ ነው በፅሎት እስብልን❤❤❤❤❤❤
የልጄም። የክርስትና ስሙ ገብረጐርጊስ ይባላል ለጐርጊስያብቃልሽበሉኝ ❤❤❤
በስማእቱ እደራይሁንብህ ወንድሜተርቢያኖስለደጁያብቃቸው
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የቀየረ ሰማቱ እኛንም ይቀይረን ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
ወድም ተርቢኖስ የኔም ልጅ ሱሰኛ ነዉ ምከርልኝ እባክህ ተክለ አብርሀም ብለህ ለአባቶች ስጥልኝ በሰማሀቱ አደራ ይሁንብህ 😢😢😢😢😢😢😢
አዲስዬ የኔ ወድም ስላየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል የሰማህቱ ወድሜ🎉🎉🎉🎉❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
የአሳሪዎች ነገር ግን በጣም ግርም ይላል የተጸባዮችን ምንም ነገር ሳይጸየፉ የሚሰጡት አገልግሎት ብቻ ሰማዕቱ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምላቸው የልቦናቸውን መሻት ይስጣቸው ነገር ግን እኛ ምእምናን ለአሳሪውዎች የሆነ የገቢ ማሰባሰቢያ ማዘጋጀት አለብን ምክኒያቱም እነሱ ሁሉን ነገር ትተው ህዝብ ነው የሚያገለግሉት ተርቢኖስ እባክህ በአንተ ሚዲያ ለበረከት እባክህ አሳትፈን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልን አሜን!
ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እግዝአብሔር የጠፉትን ይፈልጋል እግዝአብሔር የወጡትን ይመልሳል እግዝአብሔር የወደቁትን ያነሳል እውነት በእውነት እግዝአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዝህ ቀን አባቃህ በጣም እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🤲🤲🤲
እርጋታው ደስ ሲል፡ ኣ - ቤ - ት የእግዚኣብሄር ስራ ድንቅ ነው። ቅዱስ ጊወርጊስ ከቤቱ ያብቃን።
😢😢እፍፍፍ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤😢 አንተን የቀየረ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህቴን ከነመሉ ቤተሰቦቸ ይቀይርን😢ጌታ ሆይ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ሳንረግጥ እንዳትገለን😢አቤቱ ስደተኛውን ሁሉ መሻታችንን ፈፅመህ ለሀገራችን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለደጁ ያብቃን
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ለዚሐህ አበቃህ እኔም አገልግሎትህን አይቻለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅርበለኝ ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን አትተወኝ እኔ ደካማ ሀጢተኛ ቆሻሻነኝ በጣም የሞትሁ ዊሻነኝ የወደቅሁ
ለዚህ ምስክርነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድምዬ በረከትህ ይድረሰኝ 😢
አባታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስንቱን ነፍስ ከሲኦል አስመለጥህ የኢትዮጵያ ገበዝ ክብርህ ከፍ ይበል
እኔም ልንገራችሁ ወገኖቸ የሰው ልጅ የተባለሁሉ ይሂድ በተለይ ያምልኮ መልክ ያለን ግን ውስጣችን ነጣቂ አስመሳይ ለሆን ሁሉም ተመራምሮ ሊደርስበት የማይችለውን የፈጣሪን መኖር የድንግል ማርያም ምልጃ ታላቅነት ክብሯ ❤አቤት የመላእክት ክብር የቅዱሳን ሰማእታት ክብራቸው እንደት ላስረዳችሁ መግለፅ ፈልጋችሁ ግን ቃላት ሥታጡስ በቃ ሰው ምድራዊ ቁስ ሲያገኝ ይደሰታል አይደል ግን ገንዘብ ለማጠራቀም እንሰደዳለን እንባክናለን ለኩንትራት ኑሮ በምቴ ሁሉም ይሂዲ ለማናምነው የመጣልን እዲል ነው በኦሪት ምን ነበር?አሁንግን ወላዲተ አምላክ ቅዱሳን ሰማዕታት ሐዋርያት አሉን ግን ልባችን ሸፈተ ግን ልጆቸ አሁንም እወዳችሗለሁ አለን በቅዱስ ጊዮርጊስ በመቤታችን ፀበል ስም ተገለፀልን ለቅዱሳን ስንት ለፍተው መከራ ተቀብለው እሚያዩቱን እኛ በደለኞች በነፃ (እወዳችሗለሁ❤❤❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን
የበርሚል ጊዮርጊስ አገልጋዮች የናንተ በረከት በኛም ላይ ይደር።
እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏 እኔ ሁልጊዜ ሳልሰለፍ ነው የምሄደው ። ማዘር መጡ ግቡና ቁጭ በሉ እያለ አሁን ግቡ እያለ ያስጠምቀን ነበር። የአገልግሎትህን የድካምህን ዋጋ ሰማእቱ ይክፈልህ። አገልጋዮችን ማገልገል በጣም አስፈላጊ ነው። ይገባቸዋል።
ወድማችን እድሜከጤናጋ ይስጥህ በእውነት ሚናፈቅ ቦታነው በናታቹ ምትችሉ ከሆነ ኢድ ወድም እህቶችን ሌላው ከንቱነው
አዲስየ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ሰማእቱ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ ያብቃን 👏
ሰመአቱ አባቴ ወንድሜን ሀይለማርያምን አስብልኝ ለደጅህ አብቃልኝ ከስራታችን ፍታን ሙሉ ቤተሰብን
😢እዉነት አልቀሰኩ ወንደሜ
ፈጣሪ ይመሰገን ለካ ሂወት ሚሲጥር ናት 🙏😢😢😢😢🥺🥺🥺
ለእናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ( ቋራ በርሜል ጊዮርጊስ ) ለእኛም ይድረስልን ወይኔ በኖረኝና አብሬያችሁ በሄድኩ ምኞቴ ነበር
እንኳን ደና መጣችሁ ወንድሞቼ እሴተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ስለ ሠማዐቱ
እኔ በጣም ብዙ ምስክርነት አለኝ ፣ሰማእቱ በእራሱ ጥበብ ፣በእራሱ ፍቃድ በሶስት ቀን በህልሜም በእውነኔም አስተካክሎ ለደጁ አብቅቶኛል ወልውሎ አሳምሮ በስጋ በመንፈስ አድሶ ፣በበረከት ሞልቶኝ መለስን ፣እግዚአብሔር ይመስገን ሲኦልንም ጨለማንም ሳያሳየኝ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት መለስን ክብር ምስጋና ይደረሰው።አሁንም ሰማእቱ ክብሩን የሚገልጭበት ውድ እዚህ ከመጣን ቦሀላ በትክክል እንድንኖር ተጠንቀቅን እንድንኖር የሚያደርግ ቦታ ነው ፣ቦታው ድባብ የነብስና የስጋ ውጥረት ነብስ ከስር ተለይታ ወደፈጣሪ የሚትሄድበት ቦታ ነው
በድጋሚ እንደምመለስ አውቃለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልኝ ፣ለሁላችንም ይፍቀድልን እኔ እጠይቀው ነበር ግን ድንገት ነው ያስደነገጠኝ ፣በደስታ ሁላችንምን ይፍቀድልን አሜን❤❤❤❤
እህቶቼ ወንድሞቼ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተመድህን 🙏
ለደጁ ያብቃን ሰመዐቱ አባቴ
ELLLLLLLLLLL 👏👏👏👏 Abushya bedenb new yemakh keljneth jemro Kdus GIYORGIS Enkuwanm dereselh betam new des yalegne EGZIHABER yetemesegene yhun lante yederese Amlak legnam ydresln Ameeeeeeeen 🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ወለደ ጭርቆስ ለድጅህ ኣብቃልኝ በፀሎታችው ኣስብልኝ ልድጅ ያብቃልሽ ብላችው ኣሳስብልኝ ለምስክርነት እንድባቃ 😢😢
አንተ ንጉስ
አንተ ሃያል
አንተ መዴሕንኣለም የት ነበራችዉ የማትል
ከብር ላንተ ይሁን ተመሰገንንን ተመሰገንንን ተመሰገን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የመረጠህ ወንድም አዲስ በረከትህ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ
በእግዚአብሔር ስራ እየተደነኩ እንባዬን መቆጣጠ እያቃተኝ ነበር ስሰማ የነበረው ፍጣሪ እኔንም ያስበኝ
እንኳን ለዚ አበቃክ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ወንድማችን በርሜል ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚሐብሄር ይመስገን ወድማችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳክ በቤቱ ያፅናክ ።ወድማችን ተርቢኖስ እናመሰግናለን❤❤
ሰማእቱ አባቴ ከንቱ መሆኔን አሳይተህኛል አስተካክለህኝ ድጋሜ ወደ ቤትህ ጥራኝ።
ኧረ በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
Ayzosh emebete tasbsh❤
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አይዞኝ ❤❤❤❤❤
እግዚዓብሔር ያስብሽ እህቴ አሜን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ሰማዕቱም አገዘህ ወንድማችን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
የሚገርም ፀበል ነው ሶስቴ ተጠምቄለው ግን ምስክርነት የተሰጡትን ብዙ ባለመስማቴ ቦታው ላይ ምንም አለመንኩትም ደግሜ ስሄድ ብዙ ነገር አስተካክላለው ብያኤ አስባለው ስህተቶቼን
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ ለፀበሉ አብቃኝ
ሰማቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ላጥንቶቹ የማይሳሳው ደጅ ለመርገጥ ያብቃን
የበርሜል ጊዮርጊስ አገልጋዬች እንዴት እንደምወዳችሁ ሰማዕቱ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛም ለደጅ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የስራዉ ድንቅ በእዉነት እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Egzabeher ymesgene st gorgeous its true i remember i saw you brother Addis . you very humble great man thank you for help wonderful God bless you be strong st gorgeous with you
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ
Le beth abekagn Sematu kiduse Georgese!!!
አባቴ እባህ ወንድሜን ሀይለማርያምን ለደጅህ አብቃልኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏
እግዚሐብሄር ይመስገን
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ቤተሰቦችህም የልጅ መከራ ከማየት ስለዳኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን ።
እኔንም ፈልገኝ አባቴ እባክህ ፈልገኝ የጠፋውን ልጅ የፈለከው አባት እባክህ ፈልገኝ!!!