ጥበብን በዳንቴል ሸፍነው ነው የመጡት የዛሬ ድምፃዊያን ..."የኔ ሰርግ በእውነቱ በእርዳታ ነበር እንጂ ወጪው ከባድ ነው" //ቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 192

  • @amermobile3442
    @amermobile3442 10 месяцев назад +129

    ማነው እንደኔ በአስፍቲ ውስጡ የተሰብ ማረያምን እውነት እውነት አልመሰለኝም😢😢

    • @zehara5680
      @zehara5680 10 месяцев назад +4

      ይኸው ስንት ቀኔ መርሳት አልቻልኩም አስፍቲን

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 месяцев назад +1

      ,እኔ ወላሂ ካይኔ እባው አልጠፉም አለኝ ምን ይሻለኝ

    • @serketadese9928
      @serketadese9928 10 месяцев назад +2

      ከባድ ነው አምኖ መቀበል ያለፈውን ስራውን እያየሁ አለጅ የሞተ አይመስለኝም በስመ አብ

    • @nohweldeslassie
      @nohweldeslassie 10 месяцев назад +3

      ለምን ከሱ ጋር ኣትሂጅም ሞት በረከሰብት ሃገር ኣንድ ሰዉ ሞቶ መንዛዛት ወረተኞች

    • @zehara5680
      @zehara5680 10 месяцев назад +2

      @@nohweldeslassie ምኒቱ ጨካኝ ነሽ /ነህ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 месяцев назад +33

    እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል እንኳን ተፅናናችሁ የኔ ማሮች አስፍየን ነፍስ ይማር በድጋሚ 😢

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 10 месяцев назад

      ተመስገን ተፅናንታችሇ

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 10 месяцев назад +11

    በአረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቻችን ዬእረፍት እጀራ ይስጠን

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 10 месяцев назад +13

    ታስታውቃላቹ በጣም ከብዷችኃል ግን ደግሞ ስራም ህይወትም ይቀጥላል የምር ግን በጣም ደስ ያለኝ ነገር እንደ አርቲስት ራሳችሁን ሳትኮፍሱ ምናምን እንደልባቹ እንደለመድነው ሀዘናችሁን መግለጻችሁ አስደስታችሁኛል በጣም ከህዝቡ በላይ አሲፊቲ ለናንተ ቅርብ ነው እኛ ይሄን ያህል ካዘንን የናንተን መገመት አይከብድም ፈጣሪ ያበርታቹ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @muluale5889
    @muluale5889 10 месяцев назад +10

    የሚያፅናና አምላክ ከናንተ ጋር ሰለሆነ ደሰ ብሎናል እግዚአብሔር ያበርታቹ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 10 месяцев назад +9

    ኢቢ ኤሦች እድህ ሥላየናችሁ ደሥ ብሎናል❤❤❤ ሂወት ይቀጥላል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 месяцев назад +11

    ኢቢኤሶች እድህ ስላየናችሁ ደስ
    ብሎናል 🥰🥰🥰 ሂወት ይቀጥላል አስፊቲ መቸም አይረሳም

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 10 месяцев назад +7

    በእቅዳችሁ፣ በኑሮዋችሁ እና በምትሄዱበት ሁሉ , . እግዚአብሔር ቀድሞ ይገኝላችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @issamohammed-f4f
    @issamohammed-f4f 10 месяцев назад +4

    ይገርማል ሂወት ይቀጥላል አስፍየ መቸም አላምንም❤❤❤❤ሁሌም እኖድሀለን

  • @ሴኑሴኑታሴኑቲ
    @ሴኑሴኑታሴኑቲ 10 месяцев назад +4

    አስፍየ😭😭😭 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንወድሃለን

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 10 месяцев назад

    እንኳን ደሀና መጣችሁ ቅዳሜዎች አሰፍቲን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑ
    ረዉ
    ዳሜዎች

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 10 месяцев назад +1

    በርቱልን።። ❤❤ ለካስ ሌሎችም ችግሮች ከገጥምዋችሁ እንዲህ ዋዋዋጥ አድርጋችሁ ነው እኛን የምታዝናኑን። አስፍዬን በገነት ያኑርልን።

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 10 месяцев назад +3

    ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ምርጥ ሠዉ ነበር😢😢😢😢

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 10 месяцев назад

    አስፍዬ ሁሌም እናስታውስሀለን ኢቤሶች የቅዳሜና የሁድ አቅራቢዎች እናተን ያቆዬልን እንወዳችኋለን ከሞቱ ብኋላ ከመፀፀት እያለን ፍቅራችንን እንገላለፅ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 10 месяцев назад +3

    ውይ ከቁጥር አያጉድላችሁ የሀዘን ዳርቻ ያድርግልን ለሁላችንም ለካስ የእውነት ቤተሰባችን መሆናችሁን በአስፍዬ አየሁት

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር እኮ ደግ ነው! አፅናኝ የሆነ ቅዱስ መንፈሱን ባይልክልን ኖሮ የምንወደውን ሰው አጥተን ቆመን መሄድ ባልቻልን ነበር። አስፍይዬ እና ገነነን ነፍስ ይማር!በርቱ እኛም እንድንፅናና የእናንተ program ወሣኝ ነው።

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 10 месяцев назад

    እንኳን እግዚአብሔር አፅናናችሁ እናቱንም ፅናቱንም ይስጣቸዉ

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ታርዬ መልካም ሰው ኑርልን🙏

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 10 месяцев назад +1

    እወነት ነው ህይወት ይቀጥላል😢

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 10 месяцев назад +15

    በቃኝኝኝ ከእንግድህ ebs ቻቻቻዉዉዉዉ ያላሰፊቲ ቻቻዉዉ😢😢

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 10 месяцев назад +5

    ሰላም ወገኖቻችን መልካም ቅዳሜ

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሂውት ይቀጥላል አስፊቲ 💔💔 እኛም ወደዛው ነን

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 10 месяцев назад

    ተፅናኑ 😢😢ጎበዞች ታሬ ❤❤❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 10 месяцев назад +1

    በርቱና የአስፍቲን አደራ ሙሉ ያለሱም መስራትልመድ

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 10 месяцев назад +4

    እእፍፍፍፍ ያሰፊቲ ነገር በቃ😢😢😢😢 እንድህ ነች የእኘ ሂወት😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 месяцев назад +2

    እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም እውነት ነው ሕይወት ይቀጥላል 💞🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 10 месяцев назад

    እንኳን ሰላም ያመጣቸው አስፊቲ ነብሰህ አረፈ አነረሳኸም😢

  • @Zawdumegabi
    @Zawdumegabi 10 месяцев назад +3

    የእዉነት ኣስፍቲ 😢😢😢😢😢ኣልፎ በቃ ኣይ ሂወት ትቀጥላለች ሚባል እንደዚ ነዉ

  • @አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ
    @አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ 10 месяцев назад

    እዉነት ነወ ህወት ይቀጥላል እኳን ተፅናናቹህ❤😢

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 10 месяцев назад +10

    እኔን የናፈቀኝ የቤተሰብ መገናኘት ነዉ በጉጉትም እምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 10 месяцев назад

    ተመስገን እንዲ ስለበረታችውልን 😢አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎች ያውለው

  • @alomhossen7565
    @alomhossen7565 10 месяцев назад +3

    አስፊቲ፡እኔንብቻነዉ፡ዉስጤንየሰበርዉ😢😢😢ከሞተጀምሮየሱንእያየሁ፡እንባየንማፍሰስአለሁ😢😢😢አስፊየ

  • @zabibae
    @zabibae 10 месяцев назад +1

    አስፍቲ የኔ ሆደ ባሸ ነፍስህ በሰላም ይረፍ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 10 месяцев назад

    እኩዋን ደና መጣችሁ ቅዳሜ ከሰአቶች እናተ ከልባችሁ ሰው ናችሁ አላህ ያበርታችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀቢብሀበሻዊ
    @ሀቢብሀበሻዊ 10 месяцев назад +1

    አይ ኢቢኤሶች ቅመሞች እኮናችሁ ገኔን አለመዘንጋታችሁ ይበል ነው በተረፈ በርቱ እስፊቲ ቢለየንም ሂወት ይቀጥላል

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 10 месяцев назад

    🎶Yeshebra terter yezfochu Fera...
    Yetem Yetem Zora tezzz aleg agera...

  • @Laila-d9r
    @Laila-d9r 10 месяцев назад +2

    ሀምሌ መለመለ ነሀሴ ነሰነሰ ነው ምበለው ግን እኔ ወልዬ አይደለውም የንግሲት ህሌኔ ዘር የማራቆ ልዩ ወረደ ልጅ ነኝ ቅጺል ሲም ማራቆ በርበሬ ሀገር ኤብኤሶች አንዴ ወደ ማራቆ ጉቡኝት ኑ ነሀሴ ወር በርበሬ ማር እንገብዘቹ ለዮን አንድ ኩንተል በርበሬ ለጸግ 3 ኩንተል በርበሬ ምርጥ ነጭ ማር እሰጠቹዋለው ኑ ወደ ማራቆ በርበሬ

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 10 месяцев назад

    እኔም 3አመት ሊሆነኝ ነው ካገባሁ ባሌጋር እስካሁን አልተገናኘንም ፈጣሪ በሰላም በዚህ አመት እዳገናኘኝ በዱአቹሁ አትርሱኝ

  • @tb463
    @tb463 10 месяцев назад

    ዮኖዬ❤❤❤❤ ወሎ ሥትል ልቤ ቀጥ ሊል😍😍

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 10 месяцев назад +1

    Baga Nagan dhuftan kabajamtootaf jalatamtoota keenya Ebsoch 🥰😍🥰😍

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 10 месяцев назад +9

    ሳህ ሂወት ይቀጥላል 😢 😢 የሞቱትን እየቀበርን ተቀምጠናል 💔💔😪😪

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 месяцев назад +1

    እጅግ፡ በጣም፡ ያሳዝናል! ለምን፡ ምርጥ፡ ሰዎች፡ ያለ፡ እድሜያቸው፡ ይሞታሉ? የበለጠ፡ነው፡ እመሰማው፤ ታሪኩን፡ ስላስቀመጣችሁ!

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 10 месяцев назад +1

    መቼስ ህይወት ይቀጥላል ብዙ ትችት እንደሚደርስባችሁም ግልፅ ነው ሆኖም አስፍሽን ከናንተ በላይ ቅርበት ያለው ሰው የለም ከወላጆቹ ውና ልጁ ከናንተም በላይ ልቡ የተሰበረ ያዘነ ማነው? ዛሬ በሀዘን ውስጥ ሆናችሁ የግድ ስራ ስለሆነ መቼስ ህይወት ይቀጥላል. ብርቱ አስፊቲን ሁሌም በልባችን ይኖራል በተለይ ኢቤስን ስናይ . የሰማይ ቤቱን እግዚአብሔር ሸብረቅ ሸብረቅረቅ ያርግለት የድንግል ልጅ.😢

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሕይወት ይቀጥላል ከሞት ማንም አይቀርም ከዚህ ዓለም ድካም ላለፉትም ነብስ ይማር ነገ እኛም ወደዛው ነን እስካለን መልካም ስራ እና አስተሳሰብ ይኑረን እንከባበር ወገኖቼ ቅዳሜ ከሰአት እሁድ ፕሮግራም አቅራቢሆች ለናአተ ትልቅ ቦታ እና ክብር አለኝ በሰላም ኑሩልኝ አይለያችሁ አስፍዬንም ነፍሱ ከደጋጎቹ ጎን ትርፍ አሜን ሕይወት ይቀጥላል ❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 10 месяцев назад

    አጎደለን አስፍየ አይሰማ አይለማ የኔ ጌታ

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 10 месяцев назад +1

    የሞተዉን እየቀበርን 😢😢ተራችንን እየጠበቅን ነዉ አሰፊቲየ እንወድሀለን ለጃቢየ አላህ ፂናቱን ለእናቱ ይሰጥልኝ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 10 месяцев назад

      እውነት ነው ተራ ነው ምንጠብቀው😢

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 10 месяцев назад

    አይ ዮኒ ዛሬ ግጥም ትጠላለህ❤❤❤❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 10 месяцев назад

    ስወዳቹ ቅዳሜ ከሳት ከመዳም ቅመም❤

  • @ashenafiaregawi2747
    @ashenafiaregawi2747 10 месяцев назад

    Welcome ebs keep the intertement otohram as usual ❤❤❤❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys 10 месяцев назад +2

    ስታምር ያለ ሜካፕ

    • @SemSherif
      @SemSherif 10 месяцев назад

      manner yemeyamrew😂😂😂😂

  • @alomhossen7565
    @alomhossen7565 10 месяцев назад +1

    እናተስ፡ድናችኃልእኔስአልድንአልኩ፡አስፊየ😢

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 10 месяцев назад +3

    😢😢😢እፍፍፍፍ

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 10 месяцев назад

    ሂወት እድህናት በቃ 😢😢ስራችን ሲቀር ሁሉም ፈረሺ ነው 😢😢

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed 10 месяцев назад +3

    አስፍየ 😢😢😢

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 10 месяцев назад

    አሥፍዬነብሥህ. በገነት፣ያኑረህ፣አወዳሐለሑ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад

    የአሰፍየን ነፍስ ይማርልን😢 ያለሡ እኮ እፍፍ

  • @AsdAs-w3v
    @AsdAs-w3v 10 месяцев назад

    እንክ ደና መጣቹልን🌹🌹

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 10 месяцев назад

    ኢቢየስ እወዳቸዋለው ግን ድባቡን ለመልመድ ያስቸግራል 12:06

  • @bettyzeleke4928
    @bettyzeleke4928 10 месяцев назад

    ታሬ ስለ ሰርግ ስታነሳ ሰሞኑን የወዳጄ ሰርግ ላይ ለመገኘት ሽር ጉዱ አልባሳት መረጣው ላይ እየተጨነኩኝ ነው ።

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 10 месяцев назад

    Ena mesgenlehne Ebschet

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад

    አይ ሞት ክፋ አስፊቲ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ገነነ መኩሪያ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው 😭😭

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 10 месяцев назад

    Asfye. 😭😭😭😭my heart hurts so hard to see this happening in my timeline Asfye my precious 💔💔💔😭😭😭😭

  • @KadegaKindu
    @KadegaKindu 10 месяцев назад

    አወወላሂሂወትይቀጥላል

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 10 месяцев назад

    እውነት ሂወት ይቀጥላል 😢😢😢😢 መቸም አነርሳህ አስፊቲ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 10 месяцев назад

    ሰኔ የነሰነሰውን ነው የሚባለው የነሰነሰውን ማለት የዘራውን ለማለት መሰለኝ የመዝሪያ ወር ስለሆነ❤

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 10 месяцев назад +1

    ሂወት ትቀጥላለች አስፊቲም ሞተ እናንተም ወደ መደበኛ ስራችሁ ተመለሳችሁ በቃ ሂወት እንደዚህ ነች

  • @aaalsa9514
    @aaalsa9514 10 месяцев назад +2

    ሂይወት ይቀጥላል

    • @zazielu5985
      @zazielu5985 10 месяцев назад

      ባትል ጥሩ ነበር

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ 10 месяцев назад

    መጡእናእኔአይመጡምብየነበረአስፍቲተሞት እደትመጡግን😢😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 месяцев назад

    ሂወት እድህናት በቃ 😢😢ስራችን ስማችን ሲቀር ሁሉምፈራሺነው 😢 ebs ወች እኖዳችሁ አለን

  • @tigesttigest4741
    @tigesttigest4741 10 месяцев назад

    አስፍቲ ነፍስህ ትረፍ ምን ይደረጋል ሂወት ይቀጥላል

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 10 месяцев назад

    አስፍየ 😭😭😭አይ አንች አለም 😢😢😢

  • @لاالهالاالله-ن4ي
    @لاالهالاالله-ن4ي 10 месяцев назад +2

    ሰኔ የሰነነዉን ነሀሴ የነሰነሰዉን ነዉየሚባለዉ

  • @maeregtelahun2527
    @maeregtelahun2527 10 месяцев назад

    Selam Selam beteseb ❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 10 месяцев назад

    Yasazenal gazyetja genene Aberhe betame new yemwedhe lje egzabher edate Ayent set yetbarke tedre emjelhalhw yene melkame lje ❤❤❤❤❤

  • @zadsem7305
    @zadsem7305 10 месяцев назад

    በረታቹ Ebc አብሸሩ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад

    እዉነት ነዉ አስፊየ እረፍተ ነፍስን ይስጥልን😢😢

  • @zed9651
    @zed9651 10 месяцев назад

    እኔስ ሆዴን ባር ባር አለዉ አስፊቲ የኔ አባት 😭💔😢😢😢

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 10 месяцев назад

    asfye 😢😢😢😢leresah alchalkum kebetesebe andu yegodele yakl new yetesemagn

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 10 месяцев назад

    በጣም የአውን ትውለድ ይከበራል በኔ ጌዜ መትሃያ ላዬ ተከልክዬ ልብለ ያሳጥባዬ ነበር

  • @mesayeeshetu2114
    @mesayeeshetu2114 10 месяцев назад +2

    አስፍቲ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ከፈጣሪ ጋር አይጣሉም

  • @Zhrah-e6z
    @Zhrah-e6z 10 месяцев назад

    እኔምጠርነዉያገባሁት

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 10 месяцев назад

    Minew samti seimola Programm

  • @beza390
    @beza390 10 месяцев назад

    ኢ ቢ ኤስ ሳይ መጀመሪያ አይምሮየ ላይ እሚመጣው አስፊቲ ነው😢😢😢 ልርሳው አልቻልኩም

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 10 месяцев назад

    አስፊቲ እውነት እስካሁን ማልቀስ አልቻልኩም

  • @SaraKidish
    @SaraKidish 10 месяцев назад

    እንካን ደና መጣችሁ ግን ዘፍኑ ትንሽ ብትቁዩ

  • @gffcf9940
    @gffcf9940 10 месяцев назад

    ነሀሴ
    የነሠነሠውን

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 10 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አሲፊቲ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @genitube9112
    @genitube9112 10 месяцев назад

    አስፍቲ 😢😢😢አንረሳህም
    በነካ እጃችሁ እኔንም ዳሩኝ

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 10 месяцев назад

    አሥፍት አለ እየመሠለኝ መደንገጤ የኔ እሩህሩህ የኔ አዛኝ አሥፍቲ መሸሺ አይ አንች አለም

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 10 месяцев назад

    አስፍየ😥😥😥😥😥

  • @hananm1530
    @hananm1530 10 месяцев назад

    አስፊቲ በቃ 😢ካሁን በኅላ

  • @haymimulgeta-uq4ol
    @haymimulgeta-uq4ol 10 месяцев назад

    አይ ያስፍቲ ሞትማ በጣም ከባድ ነው

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 10 месяцев назад

    እኛ አከባቢ ባቄላ እና አተር ይፈለፈላል ሽንብራ ይጠረጠራል እንዲሁም ስንዴ እና ገብስ ወፎች ሲበሉት ጠረጠሩ ይባላል

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys 10 месяцев назад

    ክክክ ማሩ ባላገሩ ነው እንደዚህ ያለው

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 10 месяцев назад +1

    ከልብ ሐዘን እሰከ ሠልሰት ጥቁር ልብስ የለበሳል

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 10 месяцев назад

    ጥር የሚመረጠዉ ከአየሩ ሁኔታ ምቹነት ሌላ የምርት መሠብሰቢያ ጊዜ በመሆኑ በአማካይ ከሌሎች ጊዜ በተሻለሁሉ ነገር ረከስ ስለሚል ነበር የአሁኑን አያርገዉና😰

  • @chs2352
    @chs2352 10 месяцев назад +4

    መቼም አላይም ያለአስፊቲ ወጣሁ

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 10 месяцев назад +1

      አይ እህቴ ዱነያ እንደዝህ ነች ምንም ማደረገ አይቻልም የፈጣረ ሥራ ነዉ

  • @hanna4751
    @hanna4751 10 месяцев назад

    ሀይማኖታችን ጥቁር ልበሱ አይልም ግን እናቴ ስትሞት ሌላ መልበስ አልቻልኩም።

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 10 месяцев назад

    Asftiye 😭😭😭😭😭

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 10 месяцев назад

    Uuuuuffff madhanaleman ena asefaye mot ewanat almasalanyem😢😢😢😢😢😢😢😢