ለጌታችን ኢየሱስ ሞት ተጠያቂው ማነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 53

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Год назад +4

    እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን የሰጠን በረከታችን ነህ። ጸጋ ይብዛልህ ።

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Год назад +4

    ወንድማችን ዴቭ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ።❤👏

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад +2

    ዳዊትዬ ዘመንህና ቤተሰቦችህ በሰለምና በጸጋ ይባረኩ።

  • @nigomenge268
    @nigomenge268 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ
    ይህም አገልግሎት እስከ ሕይወትህ ፍፃሜ ይቀጥልልህ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +4

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዳዊትዬ ብሩክ ነህ🙏😍

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Год назад +2

    የተባረክ ዴቭ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ዛሬም ለልቤና ለነፍሴ ከተጠየቀው ጥያቄ በላይ ስላስተማርከኝ ያንተ የሆነው ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን ይብዛልህ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሱስ መልካም ነዉ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Год назад

    ዋው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ ፀጋውን ያብዛሊህ

  • @amanuelmathewos2758
    @amanuelmathewos2758 Год назад

    ዴቭ ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨመርልክ
    የምወድክ❤🙏

  • @KekuKena-yg3pw
    @KekuKena-yg3pw Год назад

    በኡወነት እንዳንተ አስተማሪ አላየዉም ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Год назад

    Dave May the Grace and Mercy of Jesus Christ be with you. May God still extend your life on earth to save many generations. I love you❤️🥰

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Год назад

    ጌታ ይመስገን

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Год назад +2

    ኢየሱስ

  • @LukasIndrias-td3tw
    @LukasIndrias-td3tw 6 месяцев назад

    Dave May God bless you in every microsecond really you are absolutely perfect in this world 🌎 always stay blessed 🙏 . amazing dispel .I need your prayers millions of thanks again

  • @berheasefa8681
    @berheasefa8681 Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድሜ እጅግ እጅግ ተባረኬያለሁ
    ድንቅ መልዕክት ነው

  • @misgana4855
    @misgana4855 Год назад +2

    Man of God bless u more and more 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eliasadisu3215
    @eliasadisu3215 Год назад +1

    Grace up on you
    Like adirigu inj vedio

  • @Eliastube596
    @Eliastube596 8 месяцев назад

    Wow tsega yibzalk dave ❤❤❤❤❤

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 Год назад +1

    ውድድድ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +2

    ዮሐንስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።
    ¹⁸ እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Год назад +1

    Wendm Dawit tebareklin

  • @tsigeasefa-ho1ec
    @tsigeasefa-ho1ec Год назад

    አሜን የእግዘአብሔር ሰው እግዘአብሔር ይበርኮት

  • @amanuelnegash377
    @amanuelnegash377 Год назад

    Dave more grace onto you.

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 Год назад

    God bless you and please teach us always if you can.

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Год назад

    ዴቨ ተባርክ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428
    @seifudagimbe.eyesuskirstos428 Год назад

    Tebarek

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Год назад

    egzabher yebarkeh!

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 Год назад

    Wow Daveye🙏🙏🙏🙏

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Год назад

    Haleluya

  • @JaObsa
    @JaObsa Год назад

    amen ....Tsega yebzalachu...

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp Год назад

    Nice teaching

  • @malimali1337
    @malimali1337 Год назад

    Tebarek wendimachin

  • @samisam7625
    @samisam7625 Год назад

    God bless you

  • @desta9900
    @desta9900 Год назад

    ❤❤❤

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Год назад +1

    ምን አይነት እድል ነው በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ወንድሜ ዴቭን መስማት ዴቭና ሀብትሽ ጸጋ ይብዛለችሁ

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Год назад +1

    ተጠያቂዎቹ አዳምና ሄዋን ናቸው ።

    • @EnjaEnja-c5i
      @EnjaEnja-c5i 24 дня назад

      በአዳምና ሔዋን ውስጥ እኛም አለን። አብርሃም ለመልከጼድቅ አስራት ሲሰጥ ገና ከብዙ አመታት ቦሃ ሚወለደው ሌዊ አስራት ሰጥቷል። እንዴት? በአብርሃም ወገብ ነበረና። (ዕብ 7:9-10) እኛም ተጠያቂ ነን በአዳም ወገብ ነበርንና።

  • @menennegash8116
    @menennegash8116 Год назад +1

    Geta Tsega yibzalih wendim

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Год назад +1

    ብላቴናው/ዳ ..? አለኝ አይሁዶች አሳልፈው ከሰጡት በሁዋላ ስቀለው አላሉም ንጉሱስ ከደሙ ንፁህ ነኝ አላለም አይሁድ እንዴት አላሰቀለም ልንል እንችላለን ? መጥቼ እስካይህ እንዴት እንደናፈኩ የልቤን ልንገርህ ከነ ጉባየህ እብዝቶ ይባርክህ ብዙ ተማርኩብህ 🕊⚓️🐑

    • @joshua_official3209
      @joshua_official3209 Год назад

      “እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3

  • @henocknina6642
    @henocknina6642 Год назад

    WOWWW TSEGA YIBZALK

  • @tagesemoliso
    @tagesemoliso Год назад +1

    asalifo lemistewu leziya sew woyolet baltewolede yishalewu neber yemilewus?

  • @kurabachewbelayneh7040
    @kurabachewbelayneh7040 Год назад +1

    Timket be man sim new? Be ab be weld ena be menfes kidus weyis be eyesus sim?

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Год назад +1

    ዛሬስ እለት እለት የሚሰቅሉት አማኝ ነን የሚሉ በቃሉ የሚሸቅሉ ሸቃዮችስ ? አይሁድ አንድ ግዜ አሳልፈው ሰጡ እኛስስስ እለት እለት እየሰቅልነው ኣይደለምንን?

  • @bmecengineeringplc2386
    @bmecengineeringplc2386 Год назад +1

    አዲስ አበባ አጥቢያ የመክፈት አላማ አላችሁን? ብትነግሩን ብለን ነው,

  • @AbrehamYohannes-zn4oo
    @AbrehamYohannes-zn4oo 11 месяцев назад

    Devin lemeredat eyesin mawok yiteyikal