Ethiopia : ስለ ጋዜጠኛ ሐብታሙ አያሌው ያልተሰሙ 5 እውነታዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 фев 2023
  • Ethiopia : ስለ ጋዜጠኛ ሐብታሙ አያሌው ያልተሰሙ 5 እውነታዎች
    #ethiopia #abiyahmed #ethioo360

Комментарии • 94

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 5 месяцев назад +21

    ለጋዜጠኛ ሐብታሙ የሰላና ተዋቂ ጋዜጠኛነት እንደመሰለኝ በወጣተነቱ ያካበተው የኦርቶዶክሳዊ ትምህርቱ የመስለኛል:: ስለሆነም ክርስቲየናዊ ትምህርቱ ለጋዜጠኛነትና ለፖለቲካዊ ብቃቱ መሰረት የሀነለት ነው ብዬ አምናለሁ:: ስለሆነም ወደፊት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍትህና ለማምጣት ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ እነዲያግዘው እመኝለታለሁ::

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 5 месяцев назад

      ከማን ይማራል እንደ ቄሶቻቹ ፐለቲከኛ ቀዳሽ እና ተካሽ ጦርነት ባራኪ ጦርነት ቀስቃሾች

    • @dgomaaiyla9766
      @dgomaaiyla9766 5 месяцев назад +1

      ትክክለኛ እይት ነው 👍👍👍🙏🙏

    • @abebatefera2334
      @abebatefera2334 5 месяцев назад

      እዉነት ነው 100 %

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 3 месяца назад

      ... 💚💛❤🙏

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 5 месяцев назад +12

    ሐብትሽ ጀግናው ፋኖ ኑርልን ክበርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙏🙏🙏💪💪🥰🥰🥰

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r 5 месяцев назад +13

    ለኛ ማር ነህ ከማርም በላይ ጣም ቢኖር እል ነበር የኛ አንበሳ ያሳምነው ግልገል ሀብትሽ እንወድሀለን በማያልቀው❤❤❤

  • @user-fs8wr5ww5s
    @user-fs8wr5ww5s 5 месяцев назад +7

    በእውነት በጣም የማከብረውና የምወደው ወንድሜ በሀይማኖቱ. እና. በሀገሩ ድርድር አያውቅም. ለእውነት የቆመ. ጎበዝ. ጋዜጠኛና. የፖለቲካ. ተንታኝ. ነው. እኔ. እም መኝው. የደከመበትን. ስለሀገሩ. ሌት ተቀን. እንቅልፍ. ያጣበት. ሀገሩ. ስላም. ሆና. ለማየት. እመቤቴ ይርዳው.

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 5 месяцев назад +13

    ጀግና የኢትይኦጵያ የቁርጥ ቀን ሕጂ ኑው አፍታሙ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 5 месяцев назад +10

    ሀብታሙ ማለት ህልውናውና ሰብአዊነቱ ትግሉ ለኢትዮጵያዊነቱ እንከን የማይወጣለት ትክክለኛ ታጋይና ፍትህ ለህዝቤ ነፃነት ብሎ በመቆርቆር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል የሚታገልና ድምፅ የሆነ ግለሰብ ስለሆነ ታላቅ ክብር የሚገባውና ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነውና በርታ እንላለን።

    • @dgomaaiyla9766
      @dgomaaiyla9766 3 месяца назад

      ትክክል ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @asbb105
    @asbb105 Год назад +17

    ሀብቴ የኔ ጀግና ኑርልን

  • @mammaethiopia4150
    @mammaethiopia4150 5 месяцев назад +12

    የኢትዮጵያ፡ሃቀኛ፡እውነተኛ፡ልጅ።❤❤❤

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 5 месяцев назад

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 Год назад +15

    ሃብታሙ ጀግና ነው ለህሊናው የሚኖር ትክክለኛ ስው

  • @labeba3450
    @labeba3450 5 месяцев назад +7

    ሀብትሽየየኛጀግናረጂምእድሜተመኘሁ❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 5 месяцев назад +4

    Yes yes ❤❤❤❤❤❤❤Habtish is Heroes and FANO

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 5 месяцев назад +4

    ሃብትሽ ጀግና ነው ለግፉአን ድምጽ ለመሆን ያኔ ስንቱ በሚፈራበት ከወያኔ ጋር የተጋፈጠነው😍🙏💚💚💛💛❤❤💪💪

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 5 месяцев назад

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +13

    ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የሚባሉት ፓለቲከኛ ነው እውነትን ይዞ የሚጋፈጥ ጀግና

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 5 месяцев назад +5

    ሀብትሽዪ❤❤❤የኔ ጀግና❤❤

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 11 месяцев назад +8

    We agreed with all comments. Thank you!

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z 5 месяцев назад +8

    ሀብትየ:ያይናችንብሊየን:አችን:እመቤቴ:ትጠብቅህ❤

  • @genetabate45
    @genetabate45 5 месяцев назад +1

    በጣም ከማደቀዉ አንድ ጋዜጠኛ ሐብታሙ ነዉ እጂግ በጣም አገሩን የሚወድ ሀይማኖቱን በደብ ጥቅቅ አርጎ የሚያቅ ሀቁን የሚናገር ጀግና ሰዉ ነዉ.

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 месяца назад +1

    ሀብትሽዬ የኔ ጀግና ያማራ ኩራት ኑርልኝ ፡፡❤❤❤❤ 4:10

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 5 месяцев назад +5

    Hagerun yemiwedew Habitamu Ayalew jeginachin

  • @user-tz7hz5om5s
    @user-tz7hz5om5s 5 месяцев назад +1

    ሀብትሽ የኛ ጀግና በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew 5 месяцев назад +1

    የጋዜጠኛ ጥግ ጀግና ሀብትሽ💚💛❤💪💪💪

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 2 месяца назад

    Wow he has been a hero...
    I always have respect for him....

  • @hdhdhdbdbdbdb2885
    @hdhdhdbdbdbdb2885 11 месяцев назад +10

    ከኡዉነት ጋር የቆመ ጀግና ነዉ

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 Год назад +8

    ሐብትሽ ጀግናው 💚💛❤️

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @danielghebre
    @danielghebre Год назад +16

    የኔ ምርጥ ጋዜጠኛው ❤️❤️❤️ኑርልኝ

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 месяцев назад +5

    ሀብትሺ ጀግና የማይቀየርና በእዉነት የቆመ ጀግና

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 Год назад +10

    ሀብትየ የእኔ እንቁ አገሩን እና ህዝቡን የሚወድ ጋዜጠኛ ከአንተ ብዙ ለሂወቴ ተማርኩ ኑርልን

  • @tenagnetenye-7332
    @tenagnetenye-7332 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 5 месяцев назад +8

    ሃብትሽ ዘናጭ ታማኝ ሃይማኖተኛ ሃገር ወዳድ ወዘተ...,

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 месяцев назад +1

    The poll. Yes, unity the source of Strengths. But, But, But. The divide and rule took the upperhand and , Ethiopia became what is now. ( ethiopia) . Ethiopia Yesterday. Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow !!! Unity the source of Strengths!!!.

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r 5 месяцев назад +4

    ሀብትሽ❤❤❤❤❤የኛ ጀግና❤❤❤❤

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 5 месяцев назад

    ሐብትሽዬ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @AbdulMelik-nv4pn
    @AbdulMelik-nv4pn 2 месяца назад

    ሠላም

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 3 месяца назад

    ... 💚💛❤🙏

  • @muluw4250
    @muluw4250 5 месяцев назад +3

    AHabitish Jegona berta Geta yitebiqih lezi yabeqah amlak yirdah!!!

  • @nunu2408
    @nunu2408 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @leba22
    @leba22 5 месяцев назад +3

    Ende hantesh navy neber ende

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 2 месяца назад

    መጀመርያ የወያኔ ዋና አሽከርና አስገዳይ ነበር

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 27 дней назад

    ሐብታሙ አያሌው አንድለናቱ ሽህ ለጠላቱ

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 5 месяцев назад

    Habtese habtacene bertalene egzhabehare yetebekehe

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 Год назад +7

    የ ኛ ጀ ግ ና ሀ ብ ት ሽ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 6 месяцев назад +4

    ሀብትሽየጀግናችን ፈጣይጠብቅህ❤❤❤

  • @eyasudejen3899
    @eyasudejen3899 5 месяцев назад

    ሞያዊ ግደታውን የተወጣ ጀግና ዜጋ

  • @user-di4ms7ml8k
    @user-di4ms7ml8k Месяц назад

    ሃብታሙ አያሌው ኢትዬጵያ ካላት ጥቂት እስትራቴጂ ነዳፊና የሸር እስትራቴጂከሮችን ሴራ አመድ አድራጊ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @tofikchebsi
    @tofikchebsi Месяц назад

    😅😅😅😅😢🎉🎉🎉🎉

  • @Addistube778
    @Addistube778 5 дней назад

    አፈሩን ብይው ኣዴት ያለውን ወሸላዎች ጠራሽ የገማሽ

  • @behailubezuneh4177
    @behailubezuneh4177 6 месяцев назад

    Y

  • @tesfaye7282
    @tesfaye7282 Год назад +10

    አንድ ቀን የዚች ሀገር መሪ ትሆናለህ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 4 месяца назад

      You mean the president of amhara republic? Right?

  • @NuredinSirraj-ph9iw
    @NuredinSirraj-ph9iw 5 месяцев назад +2

    አንተ ውሻ ዝምብለህ ነው የምትጮሄው

  • @TarekegnHailemaryam
    @TarekegnHailemaryam 5 дней назад +1

    ሐብታሙ አያሌው አንተ የአመራጥላት ውሻ

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 5 месяцев назад

    ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7w 5 месяцев назад +1

    Enante batimaru yishalal

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 5 месяцев назад

    MENE AGABSHE LSHKYBT YAMANSH WASTAME

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 5 месяцев назад +1

    የአሸዋ ካብ ግንብ አይሆንም። ለመርጦ አልቃሽና የጥላቻ ምንጭ ጊዜ ማባከን።

  • @user-yb9yc9mr6s
    @user-yb9yc9mr6s 6 месяцев назад +2

    you are wrong about his political view sis

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 6 месяцев назад +1

    👎👎

  • @mikymanabiy7629
    @mikymanabiy7629 5 месяцев назад +3

    ሀብታሙ ብዙ ጊዜ ልክ እንደ ሴት ተደፍሯል

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 5 месяцев назад +1

      ማነው የደፈረው?

    • @DanielMulgeta
      @DanielMulgeta 5 месяцев назад

      አንተ የዚያች ልጅ! ያየህ አትመስልም? ሀይላንድ ማንጠልጠል_ እግር መቁረጥና ሽባ ማድረግ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ ግፍ የፈፀመችው ወያኔ ናት።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 5 месяцев назад +1

      ካንተ ቀጥሎ ነው የተደፈረው? አንተን በኮንዶም ነው ወይስ በመላጣው ነው የበዱህ? 😂😂😂

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 5 месяцев назад

      ​@@getachewtadesse4871እሱን የደፈሩት፡፡

    • @DanielMulgeta
      @DanielMulgeta 5 месяцев назад

      @@teferiwoldegiorgis2941
      እንዳንተ አይነት የእንግዴ ልጅ አድጎም አይጠቅም። በዳይፐር የምትሄዱት አናንተ ናችሁ። ምድረ ቁልቋላም የቅማላም ልጆች!

  • @semhalkaliezera
    @semhalkaliezera 5 месяцев назад +1

    ሀብታሙ አያሌው ትግራዋይ ጠል እይደለም እንዴ ሀልኛ ትምክኽተኛ የአንድ ብሔር በላይነት እቀንቃኝ ነው በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የዘቀጠ አመለካከት አይሰራም።

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera4362 5 месяцев назад +2

    ቱልቱላሽን እዝያው አስቀምጭው የንፁህን ይአማረ ደም ገና ይፍረደዋል

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 5 месяцев назад

    በመንፈሳዊ ህይወት ኖሮ ነው ይሄሁሉ ስድብ በጣም ያሳዝናል ስድብ ፖለቲካ ውስጥ አለንዴ ስለማላውቅ ነው ከቤተሰብ የወረስክ ይመስለኛል

  • @user-zc8we9od7j
    @user-zc8we9od7j 5 месяцев назад +1

    ይሄ በሬ ወለደ የሚል የአይምሮ ደሀ ሰው ነው ባንዳ ምንጠቀመን ሆዳም ሰው ነው

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 6 месяцев назад +2

    ስንት ሰው እያለ እሱን ከቁምነገር ቆጥሮ ስለሱ ማውራት ምን ይባላል? የመጥፎ ሰው መጨረሻ ፍፃሜው አያምርም:: ወያኔ እሱን አስሮ መግረፋ ትክክል ነበረ

    • @leba22
      @leba22 5 месяцев назад +2

      Tebeda man teyekeh endetayew wesha ye habtamu yahel men arek lagereh bedstam

  • @user-zc8we9od7j
    @user-zc8we9od7j 5 месяцев назад

    ምናባቱ ጠቀመን ቀዳዳዳ ከፈለግሽ አግብው

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 5 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ከሠንሰር ከመሆን ውጭ ምንቁም ነገር ኖሮበት ነው የሚትቀበጥሩትደ

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 5 месяцев назад

    ሀብታሙ ቀበቶ ነጋዴ እንደሆነ ነው የሚታወቀው

  • @user-ze2wr8ri9f
    @user-ze2wr8ri9f 6 месяцев назад +1

    ሁሌም መቃወም ሱስ የሁነበት ሰው

    • @user-yh7ct5rd4b
      @user-yh7ct5rd4b 5 месяцев назад +1

      እዉነታዉ ሲንገር የሚያማችሁ ወያኔን ወይንስ አብይን በየትኛዉ ጡሩ ስራችዉ ይደግፋችዉ እረ ወያኔን ስናማርር የባሰ መጣብን እና ማንን ይደግፋ እሱ ሆዳም አይደለም እዉንተኛ ነዉ

  • @getachewterefe1545
    @getachewterefe1545 5 месяцев назад

    😢በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥሀገር በክፉ ሥራውና የገማ አንደበቱ እንደ ሀብታሙ ወራዳ ና ተለዋዋጭ እስስትና ቅድ አፍ ሥነ ምግባር የማያውቅ መርዘኛ ሰይጣንና የሞት ነጋዴ የስድብና የተዋረደ ባለጌ ያሳደገው ፅንፈኛ ሀገር ሻጭ እስስትና ገምቶና ፈንድቶ የሚሞት ሠገራ ጭንቅላት ነው የኢትዮጵያ አምላክ በህዝቡ ላይ የሀሰት ዘገባና ማህበራዊ ቀውስ ተጠያቂ በተገኘበት መገደል ያለበት ስድብ ፊት !!!

    • @saada7652
      @saada7652 5 месяцев назад +3

      😂😂😂 አሳረራቹ አው እሰይ ደግ አረገ እረኩስ የሆነ ሰው ጀግና ሰው ስለማይመቼው እናተው ናቹ ከቱወች😏
      ሀብታሙየ የኔ ጀግና 💪💪