የቀልብም ሆነ የአካል ሰላም ለማግኘት || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 166

  • @leylaali488
    @leylaali488 Год назад +86

    ወላሂ ውሥታዜ ሢጨንቀኝ ታርጋጋኝ አለህ ጀዛከላህ ኸይር ማነው እደኔ ሚርጋጋ በላይክ አሣዪኝ❤❤❤

  • @Alhmdulelah
    @Alhmdulelah Год назад +18

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን የተግባር ሰዋች ያድርገን

  • @ኢልሀምYouTube
    @ኢልሀምYouTube Год назад +58

    ኢላሂ ዱኒያ አሄራችን አሳምርልን ሰላም ለዚህ ቤት ለአላህ ብየ ወዳችኋለሁ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد Год назад +16

    እሰኪ ዱዓ አድርጉልኝ ያጀማዓ ልቤ ሰላም እንዲሆን እንድረጋጋ ያአሏህህህህህህህህ ሳድኒ

    • @jgff8801
      @jgff8801 Год назад

      አላህ ጡሩ ልብ ይሥጥሽ ውዴ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 11 месяцев назад

      ወላሂ ለኔም ደአ አድረጉልኝ ነፈሴ ተጨነቀቸ እባየ ይመጣል ዱአ አድረጉልኝ ነፈሴ በጣም ተጨንቃለች 😢😢😢😢 ልቤ አልረጋጋ አለ 😢😢😢

    • @فاطمهابراهيم-ز3ذ
      @فاطمهابراهيم-ز3ذ 11 месяцев назад

      አላህ የተርጋጋ የስከነ ቀልብ ይስጠን ለሁላችሁም በኢ ማን በአፍያ የተሞላ ልብ ይስጠን ያርብ ወጀላችንንም ይቅር ይበለን

    • @Zayenb-d5d
      @Zayenb-d5d 3 месяца назад

      አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад +7

    ወአለኩም አሰላሙ ወረመቱላህ ውበራካቱሂ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @KeyeruHaseen
    @KeyeruHaseen Год назад +3

    ውለህ በጣም ጥሩና ቆንጆ ትምሀርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminafatumatube8918
    @aminafatumatube8918 Год назад +2

    ያረብ ጣሂር አላህ ያድርገን አስተግፊረላህ ወአቱቡ ኢለይክ

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Год назад

    ኡስተዚ ጄዘከአለህ. ከይረን

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Год назад +7

    ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HgTr-q7l
    @HgTr-q7l Год назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ጥልቅ ሀዘን ላይ ሁኘ አተን ሳዳምጥ እረጋጋለሁ ጀዛክሏህ ኸይር ❤❤❤❤❤❤

  • @emanummuebrahim1882
    @emanummuebrahim1882 Год назад +4

    ትክክል ስህተቴን ሁሉ አላህ ይቅር በለኝ

  • @Zayenb-d5d
    @Zayenb-d5d 3 месяца назад

    ያረብ በቀጥታኘዉ መንገድ ምራኝ ያራህማን መጨረሻዬንም አሳምረው ጌታዬ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣህ አላህ ይጣብቅህ ያንታን ምክር ስሰማ እረጋገለዉ

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Год назад +2

    😢እለህ ሰብርን ስጣን ጀዛ ከሏህ አባ ኢያድ
    ልቤ መረገገት አስተመርከን አለህ ይጣብቅህ ❤

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 Год назад +1

    ❤አላህ:ጀዛኩም:ከይሩን:እኛም:፣ሰምተን:፣የምንተገብረው:፣ያድሪገን:፣❤

  • @musidnurjeba8618
    @musidnurjeba8618 Год назад

    ሹክረን ጀዛከ አላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @محمدفون-ت6د
    @محمدفون-ت6د Год назад +1

    ወአለይ ኩም ሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር የአላህ በሰማነዉየም ንጠቀም ያድረገን ያረብ አላህ ሆይ በደብቅም ሆነ በዞሂረ የሰራሁትን ወጀሌን ይቅረ በለኚ ያረብ በረህመትህ

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h Год назад +2

    አህሌን ወንድማችንጀዛክአላሁ ኽይረን

  • @ماكيا-س2ض
    @ماكيا-س2ض Год назад

    ጀዛክአላህኸይርኸባዘንፊዝብያለሁ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj Год назад +2

    ወለይኩምስላምወራህመትላሂወበርካትሁ ጀዛኩላከይርጀዛ

  • @መካነሰላምቱዩብ
    @መካነሰላምቱዩብ Год назад +2

    የአላህ እረ በአላህ ዱአ አድረጉልኝ እባካችሁ ባህሪየ ዝም ነበረ ከልጅነት ጀምሮ ወላሂይ ከሰው ጋራ ማውራት አልችልም እነዚህን ወንጆሎች ሰረቻለሁ እባካችሁ ግን ከልጅነቴየ ፍራት አለብኝ እየፈራሁ ሳላወራ ነወ ያደኩት ሞት ጉዳቱን ጥቅሙን አላቅ ትዳረም እንደዛው ፍቅረም አላቅ ጎደኛም የለኝ እረ ስንቱ እራሴንም መጠበቅ አላቅም ሁሉ ብረቅ ነው የሚሆኑብኝ መሬት ጠበበችኝ አሁን 28አመት ሙሉ ስተት ላይ የአላህ 11አመት ስደት ላይ ብሬን በስረአት አልዝ ሰው አልቀየረኩ ለራሴ አልቀየረኩ መልካም ስራ የለኝም መኖረ የሚባለውን አላውቅምየአላህ ለካ የማውራት ችግረ ፍረት ያለብኝ ችግሩ ከልጅነት ጀምሮ ነበረ እኔ በጉልበቴ ስሰራ ብቻ አረቦች ዝም አሉኝ እኔም ችግረ ስላልገጠመኝ ተመቸኝ ጊዜየን በማይረባ ነገረ አጠፋሁ ቁረአን አልቀራሁ እረ የአላህ ዱኒያ ላይ ስቃይ ገና 5ወረ የአኼራየስ ምድረ ጠበበችኝ ወደየት ልግባው የአላህ አንተ ድረስልኝ በንግግሬ ስንቱ ተቀየመ ለኔ ደህና ይመስለኝ ነበረ የአላህ በዱአችሁ ወላሂይ ይሄ ለኔ አይገባም ነበረ ከልጅነቴ ባለኝ ሁኔታ ቀጠልኩበት ሲመክሩኝ እውነት አይመሰለኝመ

    • @ፋፊያራህማኑባሪያ
      @ፋፊያራህማኑባሪያ Год назад +1

      አብሽሪ አሏህ አዛኝነዉ ከዝነቱ ተሥፋ አይቆረጥም አሏህ ወጀላችንን ሁሉ ይቅር ይበለን ቁራአን ደግሞ አሁንም ግዜ አለሽ ካሁን ጀምረሽ ቅሪ አብሽሪ

    • @zuzu2538
      @zuzu2538 Год назад +1

      አብሽር የኔ እህት ሁላችንም ነን

    • @meramamera6810
      @meramamera6810 Год назад

      የወደፌቱን ተጠቀሚበት አ
      ኢንሸልሏህ.

    • @Samaadres-o9h
      @Samaadres-o9h Год назад

      ኢንሻ አላህ ትምህርት ይሁነን ወደ አላህ የምንመለስ ያርገን

    • @MakyahIu
      @MakyahIu 11 месяцев назад

      አብሽሪ እማ

  • @GfgGch-z1b
    @GfgGch-z1b Месяц назад

    የአላህከይርንነገርወፍቀኚ🤲🤲🤲

  • @amma4705
    @amma4705 Год назад +1

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ሣህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @fakiyamussa-ic8og
    @fakiyamussa-ic8og Год назад +3

    Shukren ya Allah wandime😊😊

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 Год назад +1

    🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺ኡስተዝ አለህ እራጄም እዴሜ ይስጥ እኔ አደዴ በኡስተዝ ቁራአን እቀራለዉ ግን አደዴ በጣም ይደብራኛል አተ ቁራአን መቅረት አልፈልግም ምክነቱ ምን ይዉን ምንም ሰሎን ዛሬ አልቀራም እየልኩኝ ለኡስተዝ እነገረለዉ 🥺🥺🥺🥺

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Год назад +2

    አሚንንን ያረብ

  • @KedjaWbetu
    @KedjaWbetu 9 месяцев назад

    አላህ ለሁላቹንም አላህሂዲይሰጠን መጨራሺን አላህ ዪሲምርልን ያረብ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 Год назад +1

    ጀዛኳምአላሁከርርር

  • @MameMehamed-q6x
    @MameMehamed-q6x Год назад

    አላሕ ቀልባችን ይጠግንልን

  • @CikinSe
    @CikinSe Год назад

    አሚን ያረብ ሠምተን እምንጠቀም ያርገን

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Год назад

    ኡስታስጀዛክአላህኸይር

  • @InnocentCoastline-rb3fr
    @InnocentCoastline-rb3fr 9 месяцев назад

    እሥኪ ይህን ቻሌጂ ሼር እናድርግ ብዙወችን ይጠቅማል

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Год назад

    ሰለለሁ አለሂሰለቱወሰለም

  • @Hነኝቢትሰኢዲ
    @Hነኝቢትሰኢዲ Год назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ

  • @Makah-cp7sj
    @Makah-cp7sj 9 месяцев назад

    ጄዘከአለህ ከይረን 🎉🎉🎉🎉

  • @MarefhMa
    @MarefhMa 3 месяца назад

    ኢላሂ አነተው ሰትረን جزاك الله خيرا

  • @m..7684
    @m..7684 Год назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته استاز جزاك الله خير

  • @meydianesre8311
    @meydianesre8311 Год назад +2

    ጀዘከ አላህ ኸይር

  • @Hureel_Ayn
    @Hureel_Ayn Год назад +2

    አንዳንድ የቁርአን አያዎችን ስታነብ ስህተት አለ የአላህ ቃል ስለሆነ ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ ጥሩ ነው

  • @jennas14
    @jennas14 Год назад +1

    Amen amen amen, yaerb bedina bakerayi yabertiag, wsetazy, allha ytebki, Geza yerin,,

  • @ዚነትራያሚዲያ
    @ዚነትራያሚዲያ Год назад

    ማሻአላህ ያለኔት ይስራልን አፕልኬሽን ይስራልን ኢላፍ ዩቱብ ትምህርት ማይነኝ

  • @muhybali8724
    @muhybali8724 Год назад

    ጀዛካላህኸይር❤🎉🎉🎉🎉

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Год назад +1

    ጀዛከላህ ከይር ወድማችን

  • @RahmaR-fj5bn
    @RahmaR-fj5bn 4 месяца назад

    ማሻአሏህ🍀🍀🍀🍀✅✅✅🥀🥀🥀🥀🥀🥀ማሻአሏህ

  • @فلقايب
    @فلقايب Год назад +1

    አሚንንንያረብ❤❤

  • @AlemuBessir
    @AlemuBessir 7 месяцев назад +1

    በአላህ ሁላችሁም ዱዋ አድርጉልኝ። በጣም ይጨንቀኛል;ቀን ሙሉ መጥፎ ሀሳብ አምሮዬ ላይ እየመጣ ይረብሸኛል።መፍትሔ አላህ እንዲያመጣል ዱዋ ለአላህ ብላችሁ አድርጉልኝ።

  • @አልሀምዱሊአላዲኒ
    @አልሀምዱሊአላዲኒ Год назад +3

    ኢላሂ አንተው ልቤን አስፋልኝ ይቅር በለኝ ሰሞኑን ልቤ አልተረጋጋልኝም ምክንያቱን አንተው ታውቃለህ

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 8 месяцев назад

      እኔጋ ብቻ መሰሎኝ ነበር አላህ ያቅልልን

  • @MyMobile-w7c
    @MyMobile-w7c 3 месяца назад

    ያርህማን ከዚከመከራና ሀሳብአውጣኝ ኢላሂ አግዘኝ😢😢😢😢

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Год назад +2

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @mebezelalegashifa2519
    @mebezelalegashifa2519 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሽአለ

  • @halimahali-m9h
    @halimahali-m9h Год назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለህህህ

  • @jgff8801
    @jgff8801 Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመትላሂ ጀዛህ ከይረን

  • @አልሀምዱሊአላዲኒ

    ያረብ አግዘኝ

  • @ያዘመንያዘመን
    @ያዘመንያዘመን 8 месяцев назад

    جزاك الله كير

  • @faridamuhammed1052
    @faridamuhammed1052 Год назад +1

    Jazakallah keyir uztaz

  • @MehamedMustufa
    @MehamedMustufa Год назад

    አሚን ያራቢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ

    خزك الله خير

  • @AbduMahamad-nk9xg
    @AbduMahamad-nk9xg Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Год назад +1

    ጃዛኩም አላህ ኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @muhdinjemal5558
    @muhdinjemal5558 Год назад

    አለህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @فلقايب
    @فلقايب Год назад +1

    ማሻአሏህ❤❤

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 Год назад +1

    جزاك الله خيرا🎉

  • @kayryamohammed4743
    @kayryamohammed4743 Год назад

    አሚንን❤❤❤

  • @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 6 месяцев назад

    ሱብሀን አላህ

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    አህለን

  • @Daisy__chan-u3i
    @Daisy__chan-u3i Год назад +4

    Meshalla meshalla

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 Год назад

    ጀዘከለህ ከይርን

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 Год назад +4

    በትክክል☝✅✅✅✅✅💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤☝✅✅✅✅✅✅✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😥🤔👍👍👏👈

  • @AlainUaeseada
    @AlainUaeseada Год назад +1

    walikum selm werahmetulah weberkatu Elaf tube slken lemayt mchekulew yaten hads lemdamet new oustaz BE telegram aselamu alikum beleghi

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 Год назад

    جزاك الله خير

  • @Hነኝየአላህባሪያ
    @Hነኝየአላህባሪያ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤🌺🌺🥰🥰🥰🌺🌺ጀዛከላህ ከይር

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Jazakalahyer

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 2 месяца назад

    አልሀምዱልላ በሌራው ሚቆመው

  • @anoodkama25
    @anoodkama25 Год назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

    • @ahmi..
      @ahmi.. Год назад

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    አሚንንንዪ☝️☝️👍👍👍👍

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 Год назад

    Eufffff yarbe ya Allah yehaw ahun yalahubte new hasbe chakte debrte elahi agzagn dakamgn elahi kanta wuchi manm yelam eufffff

  • @ayatsai1714
    @ayatsai1714 Год назад

    amine💕💕❤❤❤❤

  • @ሠላምላአለምሁሉ
    @ሠላምላአለምሁሉ Год назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته بارك الله فيك جزاك الله خيرا الله يحفظك ان شاء الله

  • @umabubeker-n4k
    @umabubeker-n4k Год назад +1

    خزك الله خير🎀

  • @ዜድነኝወለየዋ-ቐ8ዠ

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ያርብ

  • @GfgGch-z1b
    @GfgGch-z1b Месяц назад

    ያረብ

  • @filsenTube
    @filsenTube Год назад +1

    Aselamualikum ኢላፍዬ ሽኩረን አባ ኢያድ ከይቅርታ ጋ ፊልሰን ማለት ምን ማለት እደሁ ብትነግሩኝ

  • @AbcAbc-uq4cq
    @AbcAbc-uq4cq Год назад

    جيزكلله خير

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 Год назад +1

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    Jezakumllah Kheyir

  • @ZarahAhmed-m6k
    @ZarahAhmed-m6k Год назад

    ማሻ አላ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Год назад +5

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. جزك الله🙏
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد

    • @saadas9954
      @saadas9954 Год назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @QwRd-hv7vk
      @QwRd-hv7vk Год назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @LubbabaEndris
    @LubbabaEndris Месяц назад

    አይዞሽውዴአላህይርዳሽ❤❤❤❤

  • @NajahNajah-k9g
    @NajahNajah-k9g Месяц назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @HekmahHekmah-y7c
    @HekmahHekmah-y7c Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ys4ji5qb4y
    @user-ys4ji5qb4y Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🌹

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 Год назад +1

    ✅✅✅

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta Год назад +2

    🎉🥀🌷🌷

  • @ዬትምብትሆንአላህንፍራ

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 Год назад

    አዉነት

  • @zemzemseid8547
    @zemzemseid8547 Год назад

    ደክምኝ ሙዚቃ ኣዲምጣ አልሁ ምክርኝ ያአላህ ውንድሜ ብዚ ንግር አያልህ ግን ልማር አልቻልኩም ዱኣ አርግልኝ😢😢😢😢

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 Год назад

    ጀዛካ አላህ ኸይር 😢

  • @عليالخليدي-ص8ض
    @عليالخليدي-ص8ض Год назад

    አላህሆይ ወደ አተው ምራኝ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Год назад

    ዋለይኩምስላምረህመትወላሂወበረከቱሁ

  • @nejate923
    @nejate923 Год назад +1

    አልሀምዱሊላህ