ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 427

  • @ዳሩልአኼራ
    @ዳሩልአኼራ 2 года назад +126

    እህቶቼ ከአንጀታችሁ ዱአ አድርጉልኝ ካለሁበት ጭንቀት አላህየ አላቆ በደስታ እንዲቀይርልኝ

    • @منثبتعبرحم
      @منثبتعبرحم 2 года назад +8

      አቢሽሪ እነለህ መሰቢሪን ነው። አለህ ከጪቅሽ የውጠሽ ዱኒየ የፈተነ ህጋር ነቲ አቢሺር ጠከር በይ ዚክሪ አቢዢ አለህ መአክ ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

    • @radyiatube1266
      @radyiatube1266 2 года назад +3

      አብሽሪ አላህጭቀትሽን በደስት ይለውጥልሽ

    • @Hasbunallahweniemelwekil
      @Hasbunallahweniemelwekil 2 года назад +1

      አብሽሪ

    • @emuteslimhussen3858
      @emuteslimhussen3858 2 года назад +1

      Allah yigezshe

    • @ዜድሀሮሚዲያ-ጀ3ኀ
      @ዜድሀሮሚዲያ-ጀ3ኀ 2 года назад +1

      አብሽሪ ሁቢ

  • @ዳሩልአኼራ
    @ዳሩልአኼራ 2 года назад +73

    ኢላሂ ኢስኪ አንተ ታውቃለህ ስለሁሉም ነገር ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ከፍቶኛል ኢላሂ ጠግነኝ☝️ያረብ ሶብሩንም ወፍቀኝ

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 года назад +1

      አብሽሪ እህቴ ይች አዱኒያ የፈተና አለም ነች ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ ነዉ

    • @AliAli-ry2ys
      @AliAli-ry2ys 10 месяцев назад

      አሚንንን ያረብ

    • @Mekiyabintesahaq
      @Mekiyabintesahaq 8 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @HawaMohammad011
      @HawaMohammad011 4 месяца назад

      አብሽሪ እኔም እዳችውነኝ አላህ ሶብሩን ይስጠን በጣም የተበደልኩነኝ አላህ የውስጤንንያውቃል እሱ ያግዘኝ ወላሂ ህይወት ለኔ መከራ ስቃይ ሁናለይ በስደት 10አመት አለፈኝ ከአላህ ተስፍ አልቆርጥም እኔ ቤቴያልኩ የለፍሁበት ገንዘብ ገደልገባ አላህ ይፍረደኝ

    • @emanaliemanali-cs7nh
      @emanaliemanali-cs7nh 2 месяца назад

      የአላህ አብሽሪልኝ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ​@@HawaMohammad011

  • @ramsammy2235
    @ramsammy2235 Год назад +7

    አላህዬ ደክመን አመመኝ እባክህን አድነኝ ደግፈን ማረን ያረብ 🤲🤲🤲💙🙏🙏🙏

  • @እሙአብዱልመጂድየልጄምርኮ
    @እሙአብዱልመጂድየልጄምርኮ 8 месяцев назад +13

    እህቶቼ ለአላህ ስትሉ ዱአ አድርጉልኝ ከዚህ ሁሉ ጭንቀት አውጥቶ ሂወቴን በደስታ እድቀይርልኝ😢😢😢😢😢😢 ፈተናው ሢጠናብኝ ከአላህ መንገድ እየወጣሁ መጥፎ ውሳኔዎችን በተደጋጋሚ እወስናለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @kedir-lalega
    @kedir-lalega 2 месяца назад +3

    ሁላችንም ካለንበት ጭቀት አላህ ነጃአ ይበለን እነዚ ሀዲሦች ሥሠማአ ለኔ የተተረከ ይመሥለኛል ኤሄን ሥሠማ በጣም ያረጋጋኛል ውሥታዝ ጀዛኪላህ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Год назад +4

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ እዱኒያ ወልአኬራ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን ኢላፈን ሳዳምጥ ውሰጤነው የሚረጋጋው አላህ ሶብር ይሰጠን ያረብ

  • @dejen4281
    @dejen4281 2 года назад +32

    ማነዉ እንደኔ ኢላፍን በጉጉትየሚጠብቅ እደታለቀቀየሚዳምጥ

  • @ramsammy2235
    @ramsammy2235 8 месяцев назад +4

    አላህዬ ሁሌ ይከፍኛል 🙏🙏🙏 አድነኝ አድነኝ 🤲🤲🤲💙

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +25

    ይከፋኛል ዋዉ እርእሱን ሳይ ለኒ ስልነው ስል ቶሎ ገባሁ ለማየት 👍🙏🙏🙏

  • @مريمبينتعبدلحيعبدلباقي

    ኣሰላሙዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱ የኢላፍ ኣቅራቢ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ዳዕዋዎች ነው የምታቀርብልን ኣላህ ጀዛህን በዱንያም በኣኺራም ይክፈልህ ።እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገነን ። ከኣላህ ስሞች ሁሉ (ኢላሂ) የሚል ስም ስጠራ በጣም ደስታ ይሰማኛል በጠራሁት ቁጥር ወደ ራሕመት በሩ ኣስገብቶ ዱንያን ለቅቄ ስሄድ ከሚወዳቸው ሰዎች በራሕመቱ ጀነትን ከወፈቃቸው ሰዎች እንዲቀላቅለን የሁል ግዜ ዱዓየ ነው ። በዱዓ ኣትርሱን በትክክለኛ የነብይ መሐመድ (ሰላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ኡመት ተከታዮች ኣላህ እንዲያረገን ኢላሂ ኻሊቃችን ኣብዝተን መለመን ኣለብን ። መጨረሻችን በ ላኢላሃ ኢላህ የምትወጣ ነብስ ያድርጋት ጀሰዳችን ። ወሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱ ።

    • @ሀዋወሎየዋ-ከ7ረ
      @ሀዋወሎየዋ-ከ7ረ 2 года назад +1

      ዋሊኩም ሰላመም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አንሻአሏህ በዱአ እንበርታ ያረብ

  • @أمأبوبكرإنشاءالله
    @أمأبوبكرإنشاءالله 2 года назад +12

    ቃቃላት ያጥረኛል ጀዛከላህ ኸይር መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад +15

    ጀዛከላህ ኽይር ውዱ ወንድማችን አስታዋሻችን
    ሀባይቦች እንዴት ናችሁ ከረመዳን ቡሀላ ኢባዳ ላይ ተበራቱ ነፍስያችንን እናሸንፍ ሁሌም አላህን እናስታውስ 🌹

    • @zamzmalhabshi7672
      @zamzmalhabshi7672 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👆🏻✅

  • @sailermoon6871
    @sailermoon6871 2 года назад +24

    ሱብሀነላህ ጥራት ይገባው የአላህን ፀጋ ተዘርዝሮ አያልቅም አጂብ

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 года назад +11

    አላህይጠብቅህ ኡስታዜ እንባእየተናነቀኝ ጨረሱኩት ይከፍኛል እረበናሁሉንም አንተ ታውቅለህና ለሰጠኸንም ለከለከልከንም ወለከል ሀምዱ ሀምዴን ከሲራን ጠይበን ሙባረክ

    • @iotethiotube7176
      @iotethiotube7176 2 года назад

      አሰላሙለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለራሱ የወደደን ለወንድሙ አስካልወደደ ድረስ አላመነም ነቢዩና ሙሀመድ(ሰወ)
      #ruclips.net/channel/UCM28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw

  • @SamiraBultii
    @SamiraBultii Год назад +1

    Masha Allah Jazakallah 🥰🥰🥰

  • @sofiya151
    @sofiya151 2 года назад +9

    ሃባይብ በዱአ አንረሳሳ ካገት በላይ በሳቅ ሸፍነነውጅ ይከፍናል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል
    ውድማችን ጀዛከላህ

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ 2 года назад +9

    ያኢላሂ ምን ያልከፋዎ አለ በስደት😪😪ሱም ዐለሐምዱሊላህ ብዙ ሚስጥር አለ በውስጣችንን

    • @seidkasim1990
      @seidkasim1990 24 дня назад

      አብሽሪ አላህ ደስተኛ ያርግሽ

  • @Hayuየቡቲዋ
    @Hayuየቡቲዋ 2 года назад +12

    ይከፋኛል የሚለዉን አየሑትና ሮጬ ለማደመጥ አላሕ ይጨምርልክ ወንድሜ

  • @mubarakmubarak1719
    @mubarakmubarak1719 2 года назад +4

    ሱበሀን አላህ ድብቅ ትምህርት

  • @AliAli-ry2ys
    @AliAli-ry2ys 10 месяцев назад +1

    ያረብ ልበችን በአላህ ፍራቻ የተሎላ የርግልን

  • @cyug7g6c5xyvuvuv7
    @cyug7g6c5xyvuvuv7 2 года назад +2

    የአላህ ያረቢ ድረሰልን ሰንት የተጨነቀአለ ነጃበለን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 2 года назад +103

    ወላሂ ከፍቶኛልሲል እሩጭ ለመስማት ኡፍ አላህ የልብሰላምንና ሶብርንስጠን

  • @فتي-ز8ذ
    @فتي-ز8ذ 2 года назад +26

    ትዳር የዘገየባት መልካም ሴት ሳይ እኔም ይከፋኛል አሏሁመ ርዙቅኒ ዘዉጀተን ሷሊህ

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 2 года назад +10

    ኢላፍ ጀዛካላህ ኸይር እድሜና ጤና ይስጠህ ያረብ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 2 года назад +11

    ኢላፎች ስወዳችሁ።
    ዱዓ አድርጉልኝ።በቅርብ ኢትዮ እገባለሁ።።።
    አሏህ ይጠብቃችሁ።።
    *አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን*

    • @hawaha1570
      @hawaha1570 2 года назад

      ወላሂ እኔም ከፍቶኛል ያረብ እስቲ እህቶች ዱአረጉልኝ 😥😥😥😌

    • @iotethiotube7176
      @iotethiotube7176 2 года назад

      አሰላሙለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለራሱ የወደደን ለወንድሙ አስካልወደደ ድረስ አላመነም ነቢዩና ሙሀመድ(ሰወ)
      #ruclips.net/channel/UCM28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw

  • @EsiLamek
    @EsiLamek Год назад +8

    አጋር ለሌለው ለብቸኛው ጌታ አላህ ምስጋናዬ ይድረሰው አልሐም ዱሪላ ረቢል አለሚን❤❤❤❤❤

  • @sobernjemiil4562
    @sobernjemiil4562 2 года назад +1

    Masha Allah

  • @shukriaqatar8260
    @shukriaqatar8260 Год назад +2

    እህትወንድሞቼ ሁሉምአላፊነው ሰማይናምድርን የዘረጋው ሀፉሩረሂምነው እጆቻችንን እዘርጋ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፈ8ነ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፈ8ነ 2 года назад +7

    😭😭😭😭😥😥😥😥💔💔💔💔💔 በጀነቱል ፈርዶሰን ወፈቀዉ ኢላሂ ጀዛክአላህ ወደማችን አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍 ሸር ሰብ

  • @Seadahusen-fl4er
    @Seadahusen-fl4er 2 месяца назад

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን ያአሏህ ልብ የሚያረካ ዳዕዋ ነዉ አሏህየ በሚገጥሙን ፈተናወችላይ የምንችልበት ሶብርን ወፍቀን ያረብ😢😢❤❤❤❤

  • @efrahmuhmed2833
    @efrahmuhmed2833 8 месяцев назад +1

    جزاك الله خير❤

  • @FatimaFatum-gq5wy
    @FatimaFatum-gq5wy 5 месяцев назад +3

    ወላሂ እኔ ሳላለቅስ የዋልኩበት ቀን የለም ሂወቴ ውስጥ የሚመጡት ሰብረውኝ አሳምመውኝ ገዘቤን በልተው ይሄዳሉ ያአላህ በዱአ አግዙኝ አብሽሪ በሉኝ 😢

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 5 месяцев назад

      አብሽሪ የማያልፍ የለም 😢😢

    • @Sad-zn6sy
      @Sad-zn6sy 27 дней назад

      ለማብለሺ እማይጠቅምሺዘድ እዲጎዱሺአታረጊ ትምረትይሁንሺ

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy 27 дней назад

      @@SusuBaba-zw5vp አላህ ያበሽርሽ እማ

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy 27 дней назад

      @@Sad-zn6sy ሰወች ለጥቅም ብቻ ነው የሚቀርቡኝ ወላሂ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +2

    ያረብ ያአላህ ☝️አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም አላህዋዬ ሩህሩህና አዛኙ ጌታችን በኸይረኛው መንገድ ምራን ያረብ ☝️🤲🤲🤲🤲

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 2 года назад +1

    ጀዛከሙላህ ኸይረን ውድ ኡስታዛችን

  • @لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
    @لاتحزنإناللهمعنا-د6ث 3 месяца назад

    ጀዛከላህኸይረን. ኡስታዝ. አላህ ይጠብቅህ. ከክፉነገር. አልሀምዱሊላህአለኒመቴን. እስላም

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውድ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ጀዛካላህ ህይርእኛንም አላህ እውቀት ይስጠን ያረብ

  • @Ksa-tb3zx
    @Ksa-tb3zx 10 месяцев назад +1

    አሚን ያርብ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @fetiya2268
    @fetiya2268 2 года назад +2

    ጀዛክ አላህ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 2 года назад +5

    ያረቢ አታሥከፋን።።

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 2 года назад +3

    እርዕሱን ሳይ ሩጨገባሁ ወላሂ በተለይ አንዳንድ ቀን በጣም ይከፍኛል ብቻ አልሀምዱሊላ ሌላምን ይባላል

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 4 месяца назад

    ያራቢ ሁላቺኒኒም ይጣጊናን ዲካም ቢቻ አንዳዴ ይስላቺኛል ቢሆኒም ታስፋ መቅራጥ ዬላቢኒም እንሻአላሀ ሚን ይታዋቃል ያናጌዉ ያታሻላ ይሆናል ጃዛካላሀ እላፍ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ኢንሻ አላህ

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 2 года назад +2

    Wa alykum asalmwrwb mashalla mashalla mashalla for Everything 👍

  • @RABIASEID-oi8zk
    @RABIASEID-oi8zk 3 месяца назад

    ያረቢ በዝነትህ እየን በድናችን ላይ አጠንክረን አላህየ ያንተ ፀጋ ተቆጥሮ አያልቅም ያረቢ አንተው እዘንልን በስደት ያለንውንም አንተ የልባችንን አሳክተህ እድሜም ሰጠን የለፋንበትንንም የምጠቀምበት ያድርገን አንተው ፍቀድልን

  • @neimaabate
    @neimaabate 2 года назад

    ጀዛከላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ አላህ ለሁላችንም ሀጃችንን ያቃልና ያሳካልን ያከሪም

  • @busyline9406
    @busyline9406 2 года назад +4

    አሰላሙአላይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ እንዴት ናችሁ ውድ የኢላፉ ተከታታይ ያርብ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ያከሪም

  • @ekru287
    @ekru287 2 года назад

    ወላሂ አንተ የምለቃችውን ሳዳምጥ ውስጤ ርክት ይላል ያአላህህህህህ ጀዛከላሁ ኸይር ቃል የለኝም

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 года назад +1

    ጀዛካሏሁ ኸይረን ወንድማችን

  • @ekulove4480
    @ekulove4480 2 года назад +1

    Wealeykumaselam werahmatulahi webarekatu...እውነት ነው ወላሂ አላህ እኮ የውስጥን አዋቂ ነው ename erasen naw yateyaqkut 😢😔

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @hanisaahmed712
    @hanisaahmed712 2 года назад +1

    Ameen yareb jzkalah

  • @RiyazRiyax-d2n
    @RiyazRiyax-d2n Месяц назад

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 года назад

    ጀዘከለይ ከይረን ኡስተዝነ አልጀዘ 🇪🇹👍

  • @WssWas-fi1ti
    @WssWas-fi1ti 23 дня назад

    ሹክረን በሰማነው ተጠቃማ እልል ያድርገን

  • @EMAMAMYouTube
    @EMAMAMYouTube 2 года назад +2

    አሚንን
    አሚንንን
    አሚንን
    ያረቢ

  • @Sameera-r7s
    @Sameera-r7s 16 дней назад

    አሚንንን

  • @GgGg-l8d
    @GgGg-l8d 28 дней назад

    አሚን ያረብ

  • @ኢብራሂምአብራር
    @ኢብራሂምአብራር 2 года назад

    ወለሂ አለህ ባሰማው ታጣቀሚ ያርገን

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ከይር ያረብ ልባችንን ቅን አሳቢ አድርግልን ኢሊሂ ያገራችንኔ በለአም በቃ በለን

  • @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ
    @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ 2 года назад +1

    ጀዛኩምላሁሀይር ሀቂቃ በጣም ከፍቶኛል ጨቆኛል ብሶኛል ድክም ብሎኛል በለቅሶ ያረብ በዱአቺሁ አትርሱኝ የማንኛቺን ዱአስቲጃባ እደሚሆን አናውቅም ያኢላሂ አግዘን

  • @አልሀምዱሊላህ-ሰ5ኰ

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛህን አላህይክፈልህ ወድሜ እህትወድሞቸ አላህይጠብቃችሁ ለአላህብየ እወዳችሁአለሁ

  • @RadietTefera
    @RadietTefera Год назад

    Masha allah

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 года назад +1

    አሚን ያረብ ሱቡሀን አላህ

  • @Ajaeba521
    @Ajaeba521 2 года назад

    አሚን ያረብ
    ጀዛኩም አላህ።ኸይረን

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla 2 месяца назад

    سبحان الله الحمد الله الله واكبر ولاحولولا قوت إلاه بي الله العليول عظيم

  • @rehimakemal1672
    @rehimakemal1672 5 месяцев назад

    ሡበሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁ አክበር ያረቢ እዘንልን

  • @Sameera-r7s
    @Sameera-r7s 16 дней назад

    ሱብሀን አላህ ድብቅትምህርት

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ያረብ አሁንስ በጣም ክፍት ብሎኞል ሁሉም ነገር ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ

  • @الحمدللهعلنعمتلإسلم

    ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዊበረከትሁ ጀዛከለህ ኸይር አለህ ሰምታን ሜንጠቃም የድርገን መጫረሻችንንም የሰምርልን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 года назад

    አሚን አሚንንንንን ያረብብብብ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад

    አሚንንን ማሻ አላህ

  • @eumibetsambitnuru7659
    @eumibetsambitnuru7659 2 года назад

    Jezake allah

  • @Mekiyabintesahaq
    @Mekiyabintesahaq 8 месяцев назад

    ጀዛ ኩም አላሁ ከይር አልሀምዱሊላሂ አላ ኩሊሀል ምክንያቴ ብዙ ነው ኢላሂ እስኪ አንተ ታውቃለህ

  • @momestube
    @momestube 2 года назад +1

    ya rabbii batem kaftognal ba bet sabeen nurehem bante saberalaw 😭😭😭😭😭

  • @riyadshemesuatazo
    @riyadshemesuatazo 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት የድርገን የረቢ

  • @zaramohammed9603
    @zaramohammed9603 2 года назад

    ወላሂ ከፊኘስል እኔ በጣም ብሶተኛ ነኝ ግን አልሐምዱሊላህ ብየ አለሁ

  • @ዜድነኝየድንተማራ
    @ዜድነኝየድንተማራ 2 года назад

    ወላሂ ትክክል ሱባሀንአላህ ለአላህጥራትይገባህ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 2 месяца назад

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe subahen alahe alahe wkebr ❤❤shukern jza klahe wndmy ❤

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 2 года назад +1

    እህቶቸ በጣም ዉጥርት ( ጭንቀት ውስጥ ነኝ ) በዱአችሁ አትረሡኝ እህቴ ረመዳንን ሐረም ነበር የፆመችው ግን እሥካሁን አልተመለሠችም ጠፊታኛለች ሁሌ በማልቀሥላይ እገኛለሑ ያያያያያያያርብ ሣያት የምሣሣላትን እሕቴን አምጣልኝ

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 года назад +1

    ኣልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር አለን

  • @lalababa7869
    @lalababa7869 Год назад +1

    Indezare alikishe alawikiim allah yiker yibelenyi

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ

    የአላህ ታምር ተቆጥሮ አይዘለቅም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад

    ትክክል አላህ ቀጥታዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @Meram-dv6dk
    @Meram-dv6dk 2 года назад

    አሚን

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 года назад

    አልሀምዱሊሏላህ ለሰጠኸኝ ኒዕማ

  • @Halum-2
    @Halum-2 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር አኺ ሱበሀና አሏህ አላህ ማድተዋሉን ይስጠን

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 6 месяцев назад

    ያኢላሂ ከምወዴው ባሌ አብሬ እንዲኖር ዱአ አድርጉልኝ ተራርቆ ኑሮ ለሌላ ፈተናነው የሚዳርገው

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ጀዛኩምላህ ኽይርን ኡስታዜ

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 2 года назад +1

    ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ የለሊት ሰላት እኔድሰግድ

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад +1

      አይዞሺ ለሺይጧን እጂ አትስጭ ሱብሂ ሶላት እስከሚደርስ አትተኝ ከዛም. በሌላ ቀን በዛቹ ስአት ትነቂያለሺ አላርም. አድርጊ

    • @seblebegashaw1852
      @seblebegashaw1852 2 года назад +1

      እሺ አላህ ይሬዳኝ

  • @zhaera8933
    @zhaera8933 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸየር በተለይ በስደት ያለነዉ ከላይ እየሳቅን ዉስጣችን ግን ይከፈዋል አልሃምዱሊላህ ዉድ የኢላፍ ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @seniadimtsumiru3900
    @seniadimtsumiru3900 Год назад

    አሚንንንንንንንን

  • @zemzemmart4507
    @zemzemmart4507 Год назад

    የአላህ
    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 года назад +1

    በዱአ አንረሳሳ ዉድ የእስላም ልጆች

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ Год назад

    ያረብ

  • @amniaabdela2462
    @amniaabdela2462 2 года назад

    ሱባሀን አላህ

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ኧረ የኢስላም ልጆች ኑ በዚን ዓይነት ትምህርት ላይ እናትኩር like የለም ወላሂ እንዲጠናከሩ ማረግ አለብን

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +1

    ኢላሂ ያጀባር የተሠበረ ልቦችን ጠግንን ኢላሂ እኔስ ደክሞኛል ከፍቶኛል ህመሜ አልድን አለኝ ኢላሂ ያጀባሩ ጠግነን😥😥 በዱአ አንረሳሳ ያለፈ ቁስላችንን እንዴት እንረሳው ኢላሂ ስንት ቁስል የያዘ አለ ጠግነን ኢላሂ ደክሞኛልና አቅናኝ መፅናኛየም መዘንጊያም አንተነህና ያጀባር ጠግነኝ 👍👍👍👍👍ምርጥ ርዕስ በተለይም ለእኛ ለአረብ ሀገር ሴት

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 года назад

      የኔ ዉድ አብሽሪ ሁላችንም በዉስጣችን አፍነን ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 года назад

      @@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش አላህ ይበሽርሽ ማሚ በዱአ አንረሳሳ ማመየ አልሃምዱሊላህ ያው ህመም ሲሰማኝ አልችል እያልኩነው በስ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 года назад

      @@ካፍሽነኝ አሚን እህቴዋ አብሽሪልኝ አላህ ያጠክርሽ አላህ ያግዝሽ አልሀምዱሊላ እያሉ መኖር ነዉ ላያስችል አይሰጥም አይዞን ዉደዋ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 2 года назад

    Subahan Allah yaa rabb ☝️😌

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ الله ياحفظك

  • @jaynabjaynab8029
    @jaynabjaynab8029 2 года назад

    ጀዛኸላህ አሏህ ይጨምርልህ