Selam profeser l aprset you for every your daily news but l dont understand what do you mean about palstain people to accept Ethiopia , you now they are the dangerous people we do not want any Money to Seal my country. I am very sad when l hear this news from you. Thank you God bless Ethiopia
Childish analysis on national interest. You need a wholistic view. When you make one friend, it should be a net gain. Exchanging enemies for friends and vice versa is a zero sum game. The best approach to Ethiopia in middle east conflict to be friendly to everyone as much as possible!!!
ሰላም ለታላቁ ኢትዮጵያዊ አቢቹና ወንድማችን ጋቲ ሚዲያ እና ለሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን💐💚💛💖💐
በጣም ደስ የሚል የ መገብያ ሙዚቃ ነው, you are really Ethiopian
ፕሮፌሰር ተባረክ በርቱ !!
ትላንት ከስዬ ጋር የነበራችሁ ውይይት በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነበር።
Amen 🙏🙏🙏🙏 ስለም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed
Excellent!
Profcer you are really really really ethiopia
ሰላም ሰላም
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
እናመሰግናለን
ፕሮ ስለ ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ታሪክ እና አሁናዊ የመልሶ ማቋቋም ሂደት ለብቻው ፖሮግራም እንደምትሰራለን እንጠብቃለን !!!
Yesterday's programme with Seye was incredible
Bless you bro
You are very important for Ethiopian at this point.
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
You are good
የሱማሊላንድ፡የወደብ፡ጉዳይ፡የት፡ደረሰ፡ወንድም፡ጥያቄ፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤ethipa
Profcer Getent
ሽምግልና , እርቅ , ድርድር የሚሉት ትንፋሽ ለመሰብሰብ ነው. Pro በፍፁም ጌታቸው ረዳ ይህንን መቀበል የለበትም. ህወሓት የምትባል ድርጅት ከስህተቷ የምትማር አይደለችም!!
ጥንቃቄ ያሰፈልጋል የኤሮፒያን ዘር ያለውና ምንግዜም ለአፍሪካ መፈራረሰና መዝረፊያ መንገድ እያዘጋጁ እንጅ ምንም ሰለውጥ አዬመጡም!!!
❤❤❤❤❤
Your approach the way we lost Eritrea
ጃልበዋ ግን የህጻናት መጫወቻ ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are good gays you’re syumay
የሠራዊቱ፡የቀብር፡ቦታ፡በኮ/ል፡መንግሥቱ፡ኃ/ማርያም፡ተዕዛዝ፡ተጀምሮ፡እስከአሁን፡ያለ፡ለቡገብርኤል፡አለ
Teba professor
ጋዛን ወደ ኢትዮጵያ ጥሩ ሀሳብ አይደለም። ጋዛዎች በሀገራቸው የመኖር መብታቸውን ለራስ ጥቅም ሲባል መካድ ነው። ካበደ ጋ ማበድ ሳይሆን የአለም አቀፍ ግንኙነት ፍትኃዊ መርህ ተከትለን የእግዚያብሔርን ዕርዳታ ብንፈልግ ይሻለናል።
P/r GAT የሰውን ሰበዊ መብት ማህበራዊ እሴት በገንዘብ እንዲፈርሰ ተበትነው እንዲጠፉ ደግፈህ ሰትናገር ከሰውነትም ከሙያህም ወረድህብኝ።መምህሬ ነበርህ አድናቂህም ነበርሁ።አዝናለሁ ኢትዮጵያ ትበተን በባል ትቀበል ነበር?
Haj! Sile Palestain yaleh yePoletika sihtet new.Ager Bebir atishtim. Enisu arebin chemiro yetikur telatoch nachew, tikuren zinjero ena baria bilew yamnalu hailenga racistoch nachew. Enga wutci yemininor bedeb enwkachewalen. Yethiopia nekersawoch new ymihonubin. Politika sisera endihu bicha melku amareng wejim kelerun merto aydelem. Palestainoch le ethiopia ena letikur yalachew mageazeb yasfeliga. Trilion dollar yemigengew teserto new engi ager teshito aydelem.
Ke 45 amet wetchi noren enawkachewalen.
Behager diridir allawkim.
Dr Zerichoun From Sweden
❤😂
Main median ተጠቅመህ የታወራው (ሳተላይት ኢሜጅ) ውይ ህልም እውነት ነው ወይ .... ህውሀት አ.አ ሊገባ ነው
ሀገራችን ላይ ችግር የሚያመጣ ውሳኔ መሆኑን እያወቅክ ለምን ስደተኞችን መቀበል ምን አስፈለገ???
ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን ለተለያየ ህዝቦችን የነፃነት ትግል ድጋፍ ገደል የሚከት ሀሳብ አይደለም???
ከአረብ ሀገራት ጋር ያለንን ግንኙነት እያደስን ባለንበት ወቅት ሀገራችን ላይ ጥርስ የሚያስነክስ ድርድር ላይ ለገንዘብ ተብሎ መግባት ለምን አስፈለገ???
በመጨረሻ ኢትዮጵያ ከፑንትላንድ የወረደ ውሳኔ እንድትወስን ሀሳብ ማቅረብህ ፕሮፌስርነትህ ላይ ጥያቄ ያስነሳል
Bekeyi bahir lay yehageren bandiran merikeb bemayete Desi bilognali Desi yibelachiu
እኔ ግን ፕሮፌሰር ምን እያልክ እንደሆነ አልገባኝም እንዴት ሰው ሀገርህን ለቀህ ውጣ ሲባል ትደግፋለህ ግራ እያጋባኸኝ ነው ፕሊስ የምትለውን ነገር መልሰህ ስማው ኢትዮጵያዊያን ይሄ ሀገራቹ አይደለም ሂዱና ሱዳን ቦርደር ስፈሩ ቢባል ትቀበለዋለህ? ገንዘብ ሳይሆን ሰብዓዊነትን አስቀድም ተከታይህ ነኝ ግን ብዙ ግዜ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳብህን አልወደውም
Selam profeser l aprset you for every your daily news but l dont understand what do you mean about palstain people to accept Ethiopia , you now they are the dangerous people we do not want any Money to Seal my country. I am very sad when l hear this news from you.
Thank you God bless Ethiopia
Childish analysis on national interest. You need a wholistic view. When you make one friend, it should be a net gain. Exchanging enemies for friends and vice versa is a zero sum game. The best approach to Ethiopia in middle east conflict to be friendly to everyone as much as possible!!!
የትግራይ ሕዝብ ለነሱም ለናንተም ችግራችውም ዜናችውም አይደለም ስንት ዘመን የነሱን ፅብና እርቅ ሽምግልናና ፍቺ ስትነግሩን ትኖራላችው እርግጠኛ ነኝ ከሳምንት በህዋለ ደግሞ መተው ህዋቶች ተጋጩ ትሉናላችው ያሳዝናል
ቱልቱላ
የመንግስት ግብር መሻሻል አለበት እየተባለ ነው ህዝብ ላይ የኑሮ ውድነት እየጨመረ የመጣው የግብር ማሻሻያ ከሚባል የኑሮ ወድነት መጨመሪያ ቢባል ይሻላል
አንተም ሰው ሆነህ ተንታኝ ሆንክ
Denkoro. You will never set foot in the red sea friend
Who is denklro ????haveing port Aseb port is the right to Ethiopins.
@ If you follow international law and want to use it commercially yes. Otherwise there is nothing your dying country can do to use Eritrean ports. 😢.
❤❤❤❤❤❤