Hiber Radio Daily Ethiopia News July 27, 2024, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Комментарии • 115

  • @HiberRadio
    @HiberRadio  Месяц назад +18

    አንጋፋውን ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ህክምና ለመደገፍ gofund.me/84bebbe6

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Месяц назад +2

    ኦ ወንድማችን ኮማንዶ ፋኖ ሰለሞን ጋሹ ነፍስህ በገነት ትረፍ እንደነዚህ ያሉ ውድ የአማራ ልጆች አይተኬ ህይወታቸውን ለትግሉ ህይወት እየከፈሉ እኔ መሪ ነኝ እኔ እኔ ካልሆንኩ በሚያሳፍር መግለጫ እየወጡ መዘረጣጠጥ ያስጠላይ እነአርበኛ ዘመነ ካሴም ሆናችሁ ሌሎች የፋኖ አመራሮች የሚከፈለውን የወንድሞቻችን ህይወትእና የአማራህዝብ በየቀኑ የሚከፍለውን ዋጋ ተመልከቱ ትግሉ አማራን ከገባበት የህልውና አደጋ ለማውጣት እንጂ ህይወት የሚገበርበት ግለሰቦችን 👑 ንጉስ ለማድረግ አይደለም ታጋዮ ይሰዋል ትግሎ ይቀጥላል ክብር ለአማራህዝብ ነፃነች ሲሉ ለተሰው ውድ የአማራ ልጆች ድል ለአሳረኛው ፋኖ 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Месяц назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Месяц назад +8

    ሕብር ራዲዮ 🙏❤🙏

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Месяц назад +4

    ወንድሜ በድሎት ከምትኖርበት ሀገር የአማራው መከራ አላስተኛ ቢልህ በጀግንነት ለእኛ ለአማራዎች ስትል በጀግንነት ተሰዋህ ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን አንረሳህም

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Месяц назад +6

    አሰቃቂ አደጋ ነው ፈጣሪ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Месяц назад +4

    መከላክያ እና የእማራ ብልፅግና የስባት እመት ልጅ እባትህ ፋኖ ነው ብለው እፍነውታል
    ፍትህ ፍትህ ለዚህ ህፅይን እረመኔ ብልፅግና የእብይእህመድ ስራዊት የምሮኮኛ መዕት ነው
    ድል ለፋኖ

  • @zfweshe7913
    @zfweshe7913 Месяц назад +2

    ፋኖ ሰለሞን🖤

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

    ጀግናዉ ሰለሞን ሁሌም በአማሐራ ልብ ትኖራለህ❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +7

    በሽንፈት ላይ ሽንፈት እየተከናነበ፣ ሌት ከቀን የሚኳትነው የአብይ አህመድ ሰራዊት፣ በወገኑ ላይ ዘምቶ ክቡር ህይወቱን እየገበረ ነው።

    • @user-lm7kr7yv4o
      @user-lm7kr7yv4o Месяц назад

      አሁንማ ፋኖን እየከፋፈለው አደለ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Месяц назад +2

      @@user-lm7kr7yv4o
      ሁሉም የፋኖ አደረጃጀት አፈሙዙን ያነጣጠረው በአማራ ህዝብ ጠላት ላይ ነው። በዓላማ አንድነቱም ከብረት የጠነከረ ነው።

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Месяц назад +3

    ኮማንዶ ሰለሞን ጋሹ ታሪክ ይፅፋሀል💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊🟢✊🩸

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад

    ኮማንደር ሰለሞን ማሞ የአማራ ድንቅና ታሪክ የማይረሳው ውድ ልጅ ሁሌም ይዘከራል!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyba3234
    @toyba3234 Месяц назад +1

    ጀግናው ፋኖ ሰለሞን ኀብስህ በሰላም ትረፍ💔

  • @mistiremidiaaf6536
    @mistiremidiaaf6536 Месяц назад +1

    ለተሰውት እግዚያብሔር አምላክ ለወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @dkm1666
    @dkm1666 Месяц назад +4

    ፋኖ ሰለሞን ጀግና እውነተኛ አማራ ነህ ነብስ ይማር

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Nefese geday shifeta nefessu ayemarem

  • @AA-pd1mh
    @AA-pd1mh Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ነብስህን ይማር

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4p Месяц назад +4

    Selam

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    ❤❤❤ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤በዘር የሚያስብ ፋኖ ከብልፅግና በላይ ጠላታችን ነው አንታገስም❤❤❤❤

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go Месяц назад +1

    ሸፋኖ ያሸንፋል ድል ለጀግኖች

  • @year3472
    @year3472 Месяц назад +3

    Rip sole 🙏🙏🙏

  • @hanan3867
    @hanan3867 Месяц назад +3

    እረ አሁንስ በጅግኖቻችን በሰዋት አዘናችን በረታ

  • @ShimelisTsegaye-g5o
    @ShimelisTsegaye-g5o Месяц назад +1

    bravo Fano

  • @hirut4901
    @hirut4901 Месяц назад +2

    ፋኖን የማደንቀው የተሰውትን ይናገራሉ መንግስትተብየው ያሁሉ ሰራዊት ሲያልቅ አይናገርም ጌታ ኪፊታችሁ ይሁን ድል ለፋኖ🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Месяц назад +1

    ጀግና ብርሌ ነው ቶሎ ይሰበራል ፈሪና ተራራ ዘላለም ይኖረል

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Teret bicha yehone fessam hizbe (Fanno)

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 Месяц назад +2

    God gives peace rest for All Amhra Heroes

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Месяц назад +2

    Thanks for your efforts 🙏

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 Месяц назад +2

    ታድያ ህዝቡ ልምን ካድሬዋችን ዝም ይላል

  • @user-ty4bg3pn8o
    @user-ty4bg3pn8o Месяц назад +1

    ሂወትህ ለእኔ እንዳ ልደፈር እዳልሞት ሰንተ ዋጋ ከፍለሀል መቸም አረሳህም ታጋይ ይሞታል የተሰዋለት አላማ ዳር ይደርሳል ነብስ ይማር ጀግናው አማራ ያሸንፋል

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Месяц назад +2

    የአቸፈሩን ጭፍጨፋ ኢንተርኔት ስለተለቀቀ ለአለማቀፉ ማሕበረሰብ መልቀቅ።

  • @ZeeMak
    @ZeeMak Месяц назад +2

    አቸፈር ወንድዬ የጀግኖች አገር

  • @user-zm4rq7hq6m
    @user-zm4rq7hq6m Месяц назад +3

    በድል ተመለስ ❤❤❤❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Месяц назад +2

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +3

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ የአማራ ጀግና

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +4

    ነፍስን በአፀገነት ያኑልን አርበኛው ጀግናው ስለሞን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Genet new Seoul? Endet new nefesegeday shifeta nefessu genet yemegebaw?

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Месяц назад

    ድል ለአማሬ ፋኖ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Месяц назад +1

    RiP ourr hero Fano comander Gashu❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WorknehTesfayie-nd4wc
    @WorknehTesfayie-nd4wc Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 Месяц назад +2

    Fano💚💛❤️

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад +3

    ጀግናችን. ሕዝቡን. አፍቃሪና. አክባሪ. ለአማራ. ወገኖቹ. ሲል. የተመቻቸዉን. ሕይወቱ. ጣል. አድርጎ. ለሕዝቡ. ቅድሚያ. የሰጠ. እ/ር. ነብስሕን. ከመረጣቸዉ. ወዳጆቹ. ከደጋጎቹ. ጎን. ያሳርፍልሕ.

  • @semegnmelese8932
    @semegnmelese8932 Месяц назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 Месяц назад +2

    Stop Amhra genocide in Ethiopian

  • @mekdestaye9623
    @mekdestaye9623 Месяц назад +1

    እረ ወይኔ ወገኔ አለቀ

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Месяц назад +1

    አምሀራዬ ኡፍፍፍ😢😢🙏🙏🙏🙏✅💛❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Месяц назад +1

    ❤💪❤️💪❤️💪

  • @user-ne5tr8mk5c
    @user-ne5tr8mk5c Месяц назад +3

    ደልለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Месяц назад

    ❤ህብሮች❤

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Месяц назад

    የክብር ሞት ነው!!!እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ነው የሚያኖረው !!!የተዋጋ ከአማራ ጣት ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጠላቶችም ጋር ነው !!!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Месяц назад +1

    ጀግናው ሰሌ ለኛ የተከፈለ ዋጋ💚💛❤💪💪

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Месяц назад +2

    ሕብር በርቱ ጥሩ ሥራ ነው ምሰሩት።

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Месяц назад

    ከደቡብ ክልል ነኝ ማንን እንመን ፋኖ እኛንም ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣል ብለን እንደ ሙሰ በተስፋ እየጠበቅን ነው ግን አሁንእርስበርስ በመጋጨት የቆሙበትን አላማ ዘንግተው አደባባይ ላይ እየተፋጁ ነው አሁንስ የኢትዮጵያ ልጆች ተስፋ ማነው?

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Месяц назад +1

    ሕብር ሬድዮ የእውነት ምንጭ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +1

    አይ ጋጋሎሎችች ከእናንተ ምንም አይጠበቅም አርዳችሁ የማትረኩ ጥንቦች ድል ለፋፋኖኖ❤

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Месяц назад +3

    ህብሬ ❤

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    የባህርንም ማእበልም ሚነሳበትም ግዝየዉንም ነዉ ታንካዉም ማስመጥዉ ማድቀቅዉንም ማእበልም ሙነሳበትም መርየትም ሚያናዉጥባትም ናቱሮችንም ሚያጠፋበትም ሚዘብብበትም ግዝየዉ። ከመርየትም ጠራርጎም ሚወስድበትም ታንካዉም እንሰሳትም ዛፍዉም ሰዉንም ጭምርንም የመርየርም ሚያንቀሳቅስበትም ማእበልም ግዝየዉም ነዉ እንካን ጠጠፋቸዉ የናቱርንም ተጋፊንም ናቸዉ ያስምጣቸዉ ሽግር. የለዉም

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Месяц назад +1

    በየትኛው ቦታ ብልፅግናን የሚደግፍ ካለ ጤነኛ ሊሆን አይችልም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +2

    እነሱ ብሎ ጀነራሎች ሰካራም ያለ ጫት የማይነቃ እበት ጋሎች

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Месяц назад +2

    ህብሮች በርቱልን የእናንተን ዜና ሳንሰማ አንተኛም

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 Месяц назад +3

    አንድ ፋኖ ከሚስዋ አንድ ሺ ሆዳም ባንዳ ቢያልቅ ይሻላል

  • @saledebas2848
    @saledebas2848 Месяц назад +2

    ምን አይነት እውነተኛ ዜና ነው ኑርልኝ ምንምጭማሪ የሊለው ዜና ነው በርቱልኝ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Ye ayeet misekeruwa dimbite🤣🤣🤣

  • @Alex-2121-a
    @Alex-2121-a Месяц назад +6

    የእውነተኛ መረጃ ምንጭ ህብር !!

  • @dkm1666
    @dkm1666 Месяц назад

    ማስተር አብነት ከመንግስት ተብዬው አካል ቀድሞ ለወገኖቻችን የደረሰ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Месяц назад +2

    አይ ጎንደር ልጅህን እያስጨፈጨፍክ ለብልፅግና የድጋፍ ሰልፍ ትወጣለህ ምንአይነት አእምሮ ነው ደጋፊ ነኝ ባዩ ያለው ጭቃ

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Месяц назад

      አየ በምድር ያለ ሰው

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Месяц назад

      @@yirgalema3312 ከትግራይ ህዝብ አትማሪም ባንዳ ባንዳ ነው ሽጉጥ የደቀነባቸው የለ

  • @husinmhmd8453
    @husinmhmd8453 Месяц назад +1

    ስልካቺሁን ላኩልኝ

  • @nitart4949
    @nitart4949 Месяц назад

    Ayi zendro❤wa sentu😂

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Месяц назад +1

    ፋኖ ግልፅ ነው የተሰዋበትን ይናገራል አብይ በድብቅ ይቀብራል ያልተመቸውንም እሬሳውን ጥሎ ይሄዳል

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Месяц назад +1

    ደል ለቆራጥ የአማራ ፋኖ። ሰርጎገብ ባንዳ ይጥራ።

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Месяц назад +2

    ኦሮሙማ ጭንቅላትህ ይፍረስ። ፋኖ በምንም አይነት አይፈርስም። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Месяц назад +1

    ጌታው አያልቅበት ሴራ ቀምሮ ሲሰራ ሲመጣ
    የፋኖን ጥንካሬ አለው አብይ ከተግል ወጣ ።

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Месяц назад

    እጅ ሰጠ ተማረከ ሰው ከድቶ አስያዘው ሁሉም ልክ ቢሆንም አሰግድ ተሳስቶዋል ::ከተያዝክከተሸነፍክ ወድቀሃል አለቀ::

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Месяц назад

    Mediawen endet endetekotaterachehut ahun gebagne ene komeche. Le shifeta endeh yeterebarebachehut jegna betagegnu min tehonu nneber?

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Месяц назад +1

    ደብረፅዮን አዲስአበባ የመጣው ከአብይ ጋር ለመምከር ነው ፋኖንን ለማጥፋት አይኑ ይጥፋና👿👹👹👹👹👹👿👹

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Месяц назад

    Zemenay kasse is Bltsgna

  • @nitart4949
    @nitart4949 Месяц назад

    Ayi sew ,endeh endeza setwolawolu😂

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Месяц назад

    Mechem FANO Ayashenifim ahuns because tekefafileh atashenigim Amhara poletica aychilim derek temuagach new. Eskindir n be tiyit bilo mabarer akitowachew yihen yedereke poletikegna siltan yisetal ende..
    ? Amhara le Eskindir yabatu hager new ende..

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde Месяц назад +1

    እናውቃለን ወይነ ፈሪ ነው ሻዕብይ ሄወቱ ሙሉ ንዉ የሚገባ

  • @rahmet123
    @rahmet123 Месяц назад

    yene jegna yante mot esat naw yante mot kedelaw beteh meteh la egnea beleh tesewah kuchet naw yantw mot

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Месяц назад

    Ahun lene Abiy Ahmed ena WEYANE serg new ye FANO mekefafel. Asedabi nachew enji America ena Canada yalutin Amhara asaferut enji. Mekefafel lemin ...

  • @petroshaile1272
    @petroshaile1272 Месяц назад

    ምምምምም😮😮😮😮

  • @user-mc9tb3il3v
    @user-mc9tb3il3v Месяц назад +1

    Aseres , Zemene , tray to make peace with Fanthaun muhabe and korenel getahun and others that works either Shotelay Eskender .give leadership for General Tefera Mamo and others leader . Zemene lead by coordinating Fano and Amhara people to defeat Satanic Abiy Ahened.

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 Месяц назад

    በአቸፈር በሰላማዊ ሰዎች የተደረገው ጭፍጨፋ ተጠያቂው ዘመነ ካሤ ነዉ ። እካባቢውን የሚጠብቀውን ፋኖን ለኔ ካልገበራቹሁ እወጋቸዋለሁ በማለት በፈጠረው አባጓሮ ስርገው የገቡት የመንግስት ጦር ህዝቡን ይለተከላካይ አግኝተውት ጨፍጭፈውታል።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад

      ዝምብ ዋጭ ከፋፋይ ባንዳ ዉጭ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

    እሰክድረ ነጋ የአብይ ተልኩ ተሰቱት የአማሐራ ህልዉና ለመቀልበሰ የመጣ ባንዳ ነዉ ተዉ ሊባል ይገባል😂😂😂😂

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw Месяц назад

    እስክንድር ነጋ ከነባሩ የጎጃም ፋኖ ላይ አፈንጋጭ እየገዛ ሌላ ፋኖ ቡድን በጎን ሊመሰርት ይፈልጋል እንዴ። ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም መቺም።

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd Месяц назад

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💪💪💪💪💪💪💪

  • @mattzeguu-kc7mw
    @mattzeguu-kc7mw Месяц назад

    Bedegimit nw
    🐜

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 Месяц назад

    Kkkkkk Tibor yaskal Eritrea Atkotam Ene tobornazi yalaregum yaltenagerum yelem yareje Anbesa kkkkkk Eritrea ye wichi Ager leman tigtena Aydelem kkkkk Tibor nazi degmo Rasun Eza Eritrea merget Aychlm ninm binager mesak bicha new kkkkkk Eritrawyan Ende 🐒🐒znjiro Ankotrowm Tibornaji kkkkkkk we Eritrea no slevar ❤️💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Месяц назад +1

    ዘመድኩን በቀለ የሚባል ባንዳ በመረጃ ቲቪ ስም ሀብት ሴሰርቅ አሁን አባላቱ መክፈል ሲያቆሙ አሁን ስም ማጥፋትና ትግሉን ለመከፍፈል መሞከሩን ህዝብ የተረዳው መሆኑን ማወቅ አለበት ነገ ትጠየቃለህ

  • @SofiaA-kq9bx
    @SofiaA-kq9bx Месяц назад

    ሰልፈኞቹ ለቅሰኞነው የሚመስሉት ወላሂ😂😂😂😂😂 አይፈአብይ ወራዳ😂😂😂

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад

    ወንድም ከወንም ጋር የምተጋደድሉ የእግዚአብሔር ቁጣ በእናንተ ላይ በቅርብ ይወርደል;

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +3

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ የአማራ ጀግና