Mekoya - በዓለም ዙሪያ ያልተለመዱና ልዩ ህጎች እና ደንቦች! በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июн 2024
  • #Mekoya #ShegerFM #EseteAssefa
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 32

  • @BinyameEshetu-vp9rx

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ከፍተኛ ድንቅ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ የሸገር ድምቀት ።አክባሪህ ነኝ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናል ።

  • @YihuneAbera

    እሼቴ በማይለዋወጥ መረዋ ድምፅ ያለ መሰልቸት ለ ዓመታት የምታቀረበዉ ዝግጅት እንዲሁም በጣም በተከሸነ መንገድ የምታቀረበዉ ሁሉ ድንቅ ነዉ በተለይ አንድን መፅሃፍ በደቂቃዎች ለመረዳት ምቹ በሆነ መንገድ የምታቀረቀዉ በጣም ያስደምማል እኔ የማይሰለቸኝ ዝግጅት ያንተ ብቻ ነዉ

  • @seedforafarmer4126

    ጋዜጠኛ አሰፋ እሽቴ ማስተካከያ ብሰጥ ደሰ ይለኛል እኔ የምኖረው በሜሪላንድ ከተማ ውስጥ መዳፍ ማንበብ መጠንቆል አይከለከልም የተሳሳተ መረጃ ነው ያለህ ምክንያቱም ብዙ ቤቶች አሉ መዳፍ እናነባለን ብለ ማስታወቂያ የለጠፉ አሉ አንድ ሰው ባደባባይ የሚታይ ነገር ካደረገ ፍቃድ አለው ማለት ነው

  • @user-kb5gf8nb5n

    ❤❤እሸቴ❤❤ በፍቅር ይጠብቁህ ጠባቂዎች ! የሀገራችን መላእክ የሰው መላኢክት( መላኢካ)

  • @mitkunigussie7344

    የቻይና ተመችቶኛል 🙏የእንግሊዝ ደሞ 🤔🤔🤔የሲንጋፑሩ መንግሥት ሙዝ ያላምጥ😂😂😂😂

  • @yomeke100

    ሸገሮች እናመሰግናችኋለን። ነገር ግን በተደጋጋሚ ቅዳሜ ከሰአት የቀረበ ፕሮግራም እጅግ ዘግይታችሁ ነው ዩቲዩብ ላይ የምትጭኑት። ይህን ያህል ከብዷችሁ ነው ወይ?

  • @muluneh5215

    ሚስቱን በወር አንድ ግዜ መግረፍ ትንሽ አልበዘም?

  • @MegersaBulcha

    አመሰግናለሁ ።

  • @danidhabesha

    እሼ የኢትዮጵያን ያልተፃፈ ልክ ነው ብለን ምንኖረው ህግስ ምቀኝነት ዘረኝነት ጎጠኝነት እና በኮማንድ ፖስት የሚደነገገው የሰዓት እላፊ ህግ ሰው እየተጠማ አትክልትን የማጠጣት ህግ 😂😢

  • @johnbaraki5399

    አሼቴ ኣሰፋ በርታ

  • @tedamy1698

    ድንቅ ነው

  • @meheretaraya146

    Agalalasehe Ena Anagagarehe Bame Yamerale (Betaeme Sebeke Eue)❤️👍

  • @MamoTesfa

    U are precious God bless u and your entire family TESFA Mamo from Charlotte NC USA

  • @nas-diatram

    Wow....it amazing !!!!

  • @user-cn3me9in7s

    Eshete ebakh metshaf tergumln

  • @ergbyoutube2778

    የቻይና ህግ በኢትዮጵያም ሊተገበር ይገባል

  • @riyadmohammed5986

    Sela mangestu hailemariam seraln esha

  • @herokeabusheher4415

    በጣም ውሸት መረጃ አስተላልፈሃል። በሜሪላንድ ጥንቆላ መዳፍ ማንበብ ክልክል አይደለም። ከኔ ቤት አጠገብ በመሃል ሁለት ቤት ብቻ ነው ያለው መዳፍ በ$5 የሚያነብ አለ። ብዙ ሃበሻ የሚኖርበት ሲልቨር ስፕሪንግ በየብሎኩ መዳፍ አንባቢ አለ። ፎቶ ሼር አድርግልኝ ካልክ በአምስት ደቂቃ ውስጥ እልክልሃለው