ከስቃይ ወደ ውስጣዊ ሰላም : መከራቸውን መልካም ያደረጉት ጀግኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በዚህ ቪዲዮ የተለያዩ ስዎችን የስኬት ታሪክ በአጭሩ እንዳስሳለን::የህይወት ፈተናቸውን አልፈው ውስጣቸውን አድሰው በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተገኝተዋል::ሁሉም አጠር ባለመልኩ ከየት ወደየት እንደተሸጋገሩ አጋርተዋል::

Комментарии • 48

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ Месяц назад +1

    ማኔ የኔ ጀግና ትለያለህ አተን ሳዳምጥ ነገሮቺ ይቀልልኛል አቦ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 месяца назад +2

    በጣም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ስለሰጠህን ማኔ ከመላው ቲሞችህ ጋር እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤

  • @ዙፍንበየነ
    @ዙፍንበየነ 3 месяца назад +3

    ማኔ አኔ ምንም ቃላት የለኝም ላንተ ብቻ ግን ምታምነዉ አምላክህ ከዚህም በላይ ከፍ ያርግህ ❤❤❤

  • @CheruSisay-vy9yq
    @CheruSisay-vy9yq 3 месяца назад +3

    ይመቺህ ውንይሜ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад +2

    ይህ ጉዞ ይቀጥል ቀጣይ ከ saudi❤ ስመጣ ቀጥታ ነው የምመጣው❤

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ 3 месяца назад

    ማንየ እግዝአብሄር ይባርክህ❤❤❤🎉🎉

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 3 месяца назад +2

    ውይ ማኔ ደስ ሲል ንግግርክ ❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 3 месяца назад

    እግዚህአብሄር ይባርክ ዘርህ ይባረክ መልካም ልብ ያለህ ሰዉ ሰለሆንክነዉ ይን መልካም ነገር እድታደርግ የረዳህ አሁንም ሁሌም እግዚህአብሄር ከአተ አይለይህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menteyochu
    @menteyochu 3 месяца назад +6

    እፍ በማለት ብሶቴ የሚወጣ ቢሆን ኑሮ የእስከዛሬው እፍታዬ የውስጤን ብሶት ስቃዬን ፍርሀቴን የሚሰማኝን የበታችነት ስሜት እና ብቸኝነት ጠራርጎ ያወጣልኝ ነበር ነገር ግን እፍ በማለት ትንፋሽ እንጂ ብሶት አይወጣም ኢላሂ እኔንም ድፍረቱን ስጠኝና ያሳለፍኩትን የስቃይ ሂይወት እና እያሳለፍኩት ያለውን ፍርሀት ወጥቼ እንድተነፍስ አንተ አግዘኝ

    • @genetzenabu
      @genetzenabu 3 месяца назад

    • @askalebirkineh7068
      @askalebirkineh7068 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ/ህ ብሶት ጥላቻ የበታችነት, ፍርሀት... የህይወት እንቅፉቶች ናቸው :: በውስጥ ይዞ ህይወትን መቀየር በጣም ከባድ ነው ስላለፍኩበት ነው አሁንም ስለሚታገለኝ

    • @menteyochu
      @menteyochu 3 месяца назад

      @@askalebirkineh7068 አሚን አመሰግናለሁ ግን አንዳንዴ ለመርሳት ሁሉን ለመተው ይከብዳል

    • @askalebirkineh7068
      @askalebirkineh7068 3 месяца назад

      @@menteyochuእውነት ነው ይከብዳል! ግን ዛሬ ሌላ ቀን ነው; ነገም አዲስ ተስፋ ነው
      ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ታማኝ ነው በዝርዝር ፅፈሽ/ህ በእምነት አምላኬ ሆይ ይሄንን ነገር ከውስጤ አውጣ ያለፈው አልፏል እኔ አንተ እያለህ ምንም አልሆንም:: ብሎ መፀለን
      ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን

    • @menteyochu
      @menteyochu 3 месяца назад

      @@askalebirkineh7068 እሽ ኢንሻ አላህ ማማዬ ለሁሉም አላህ ያውቃል አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር መኖር ከተባለ እየኖርኩ ነው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 месяца назад +2

    ማኔ አንደበትህ እንዲሰሚት ይጋብዛል ማአሻአላህ

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 3 месяца назад

    የሰው ልጅ ዉድ ነው ከነሱም አንዱ አተ ነህ (💐💐 ማኔ) እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አመለካከትህ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @GedyonDebebe
    @GedyonDebebe 3 месяца назад

    ማኔ እግዛቤር ይባርክህ

  • @seraye9862
    @seraye9862 3 месяца назад

    ማኔ ሰላም ሁሉ መልካም 👋ደስ የሚል ቆይታ ነው ከዚህም በላይ አካውንት ከፍተህለት የሪትሪት ሴንተሩ ቢከፈት በጋራ መልካም ነው!

  • @MoMo-tw1zi
    @MoMo-tw1zi 3 месяца назад +2

    መሻአሏ ሴትልጂ ጠካራ ሆና ሳያት ደስታየ ወደር የለውም

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 месяца назад

    Mane ❤ Thank you so much ❤️ very INTRESTING TOPIC ❤🎉

  • @anuwarkader
    @anuwarkader Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 3 месяца назад

    I hope on day I will be part of this group thank you manyazewale .

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 3 месяца назад

    ማኔ በዲኘረሽን ላሉ ቲን ኤጀሮች ኘሮግራም አዘጋጅ እባክህን፡ ዶር ቱ ዶር ሄደህ ብታገኛቸውና ሪትሪት ኘሮግራምህን ጆይን እንዲያደርጉ ብታደርጋቸው መልካም ነገር ታደርጋለህ

  • @Rodas17
    @Rodas17 3 месяца назад

    ማኔ ያንተ ፐሮገርም ማየት ከጅመርኩን ቡሃላ በጣም ተልውጨኣልው ለ ኣምላኬ ማመስግን እንዳለብን ነው ያስትማርከን ይቀርታም ተሚራለው ማኔ ምንም ቃላት የለንም ኣመስግናልው፡ብጣዓሚ እየ ዝፈትወካ❤

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 3 месяца назад +1

    ማንያዘዋል ታድለሃል🙏

  • @Heni-wo7su
    @Heni-wo7su 3 месяца назад

    Berta

  • @Resttub21
    @Resttub21 3 месяца назад

    በነገራችሁ ላይ ከእግዚዓብሔር ቤት መልስ ወደማኔ ቤት እዬሂድኩ ነው ግን ቤቱን አላውቀው 🙆

  • @MelakuTamirat-c8x
    @MelakuTamirat-c8x 3 месяца назад

    ሥልጠናውን ለመውሰድ የሚያስፈልገው ቅድመ መስፈርት ቢገለፅ?

  • @hhhbbbb6349
    @hhhbbbb6349 3 месяца назад

    Mane endet neh the power of one more metihaf laklgn

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 месяца назад

    ማኔ በአንተ ምክር እራሤን ማገኘት እፈልጋለሁ የውስጥን ሥሜት ነውእምገልፀው

  • @SaraBeriso
    @SaraBeriso 3 месяца назад

    Mezegebawe new selxenawe new Monday

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 3 месяца назад +1

    Le Muslim yehonal gn Mane ....??

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 3 месяца назад

    ማኔ፡ እሸቱ፡ ዳዊት ድርምስ፡ ፍጹም፡ ዳጊ፡ ብጣም የመስግንኩም ከጀርመን 2021 -2024 🥸👀

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 месяца назад +1

    ውስጤ ያለ ሀሳብና ጭቀት ማውጣት እፈልጋለሁ ግን ሥደት ነኝ እረ የእውነት መኖር እፈልጋለሁ😢😢😢😢

    • @ኡምሱመያ
      @ኡምሱመያ 3 месяца назад

      አብሺሪ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 месяца назад

    በስልክ ልታወራኝ ትችላለህ ማኔ በጣም ነው እምጨናነቀው ሀገር ልገባ 8 ወር ቀርቶኛል 😢

    • @zeynebahmed3984
      @zeynebahmed3984 3 месяца назад

      Ene lesmash seyaweerut yekelal ❤

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 3 месяца назад

      አመሠግናለሁ ውደ ሀገር ገብቼ እራሤን ትሪት አደርጋለሁ ሥደት ሁኖ ቢያወሩም ሥሜቱ አይቀየርም ግን አልሃምዱሊላህ በጣም ተጨናንቄ አይደለም ግን ማኔ እሚያሠለጥንበት መንገድ እሚወስዳቸው ቦታ እራሡ ሠላም ይሠጣል💞

  • @ZizuShop
    @ZizuShop 3 месяца назад

    sltenaw be online yisetal please ???

    • @ZizuShop
      @ZizuShop 3 месяца назад

      Please sltenaw yasfelgegnal mane mels felgalew akbarina adnakih negn kenantega akelaklugn🙏

    • @Backbancherstube
      @Backbancherstube 3 месяца назад

      ​@@ZizuShopsltena magignet kefelek be online be akalm

  • @TekleGiorgis-n3u
    @TekleGiorgis-n3u 3 месяца назад

    ኧረ ሰኞ ሰኔ 24 ነው