🛑 Bermel Georgis እመቤቴን ስገድ አለቺኝ!! ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 184

  • @EyeruseTube
    @EyeruseTube 20 дней назад +76

    ቅመሞችዬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን በሉ❤❤❤❤

  • @tube-sk3mz
    @tube-sk3mz 20 дней назад +66

    እናቴ አዛኝቱ እመብዙሀን ፈጥኖ ደራሿ አምስቱንም ቀን ስጠመቅ እሷ ነች የደረሰችልኝ እናቴ አሳዳጊዬ እመብርሀን በአለም ንገሽልኝ እንደምታድኚ ከሳት እንደምታወጪ እድሜ ዘመኔን እመሰክራለሁ ምናለ የካዱሽ ለአንዴ እንደ እኔ ብትደርሽላለቸው እማማ እናቴ ምንልበልሽ አንቺ ህይወቴ ነሽ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 17 дней назад +2

      ለኔም የጌታዬ እናት እመብርሀን ነች የደረሰችልኝ❤❤❤

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa 17 дней назад

      አሜንንንንንንን

    • @matiyaszewde3444
      @matiyaszewde3444 16 дней назад

      ለኔም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደርሳልኛለች። ለዘላለም ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ እና ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በልቤ ነግሳ ለዘላለም ትንሩልኝ አሜን።

    • @Honey2712.
      @Honey2712. 3 дня назад

      ታድለሽ

  • @selamtsegay4524
    @selamtsegay4524 20 дней назад +10

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ተስፍስላስ። ናትናኤል። ተስፋጺዮን ለደጅህ ኣብቃልኝ ነገረን ሁሉ ኣንተ ታውቃለህ 😢❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 20 дней назад +26

    ፀጉሩ አልተመለጠም እንጂ መልኩ , ድምፁ , ቁጭ መምህር ተስፋዬ ወይ መመሳሰል ደስ ይላል
    ሁሌ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ምስክርነት ስሰማ እቀናለሁ ለኛም ፀልዩልን በሩቅ ላለነው ለደጁ እንዲያበቃን ከ USA 🇺🇸

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 20 дней назад +3

      ይህ መላጣ ሳይሆን የሚባለው መላ-አምጣ ነው የሚባለው። የተስፍሽ በፒንሳም የሚነቀል አይመስለኝም።ከሁላችንም ፀጉሩ ያልገባው የርሱ ብቻ ነው። እንደሶምሶም ጥበቡን በፀጉሩ አኑሮለት ቢሆንስ?!!!!!!

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 20 дней назад +1

      እህቴ እኔም ከአሜሪካ ነው የመጣሁት ያውም ከብዙ አመታት በኋላ እኔን ለደጁ እንዳበቃኝ አንቺንም ያብቃሽ

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 20 дней назад

      @@orthodoxtewahedo1221አሜን

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 20 дней назад +4

      @@Alem-Aberra3943መምህር ተስፋዬ ከ15 እመት በውሀላ እሱን ነው ሚመስለው እድሜ ሰጥቶን ከበቃን እናየዋለን ዘራችሁን ያብዛልን

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 18 дней назад

      ተስፍሽ ዛሬ በ45 ዓመቱ ምልክት ያላሳየ እንጃ። ግን ግን ወደፊት ምናልባት ለሞራሉ ትንሽዬ ትንሸራት ይሆናል። አሊያም ምልጥና ከናፈቀው ይላጭ ይሆናል። ቂቂቂቂቂ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 20 дней назад +20

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ኣባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ እናቴ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ችግሬ ታውቅያለሽ እና ጎዶሎ የሞልተሽ ኣገሬ ኣስገብኝ❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 20 дней назад +16

    ተስፍዬ ጋሻ መከታ የሆነ ወንድም አለህ ታድለህ ለዚህ ለመብቃትህም የቤተሰብና የወንድምህ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ከልብ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ወደ ድሮ ሰባኪነትህ መምህርነትህ እግዚአብሄር ሲፈቅድ እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ
    በመምህር ተስፋዬ #ቻናል እየመጣህ
    ብታስተምረን ብዬ ጥሪዬን አቀርባለሁ

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 20 дней назад +15

    የመምህራችን እህት ወንድም ቤተሰብ መሆን መታደል ነው በረከታችሁ ይድረሰን

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 20 дней назад +20

    አዎ መምህርዩ ስሙ ሲጠራ ሲመስገን እኔ ደስ ይለፕል ይገባዋል ለመምህር ተስፍዩ ያንስበታል እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዩን ከክፎ ይጠብቅልን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 4 дня назад +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ልጄ ጠፍታብኛለች ይሄው ግንቦት 19 ሲመጣ አንድ አመት ይሆናታል እባክህ ፍንጭ ስጠኝ አባቴ ግራ ገብቶኝ አለሁ 😢

  • @Misneb
    @Misneb 17 дней назад +2

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው የመምህር ተስፋዬ ቤተሰብ! ታላቅ ወንድሙ ስለአባታቸው የስጋ ፈውስ ተአምራት የተናገረው ድንቅ ምስክርነት ነው። የቅዱስ ኡራኤል ግቢ አፈር በማይግሬን ህመም የምትሰቃይን እናት እንዴት እንደገላገላት የሰማሁትን ምስክርነት የበለጠ የአጠናከረ ነው። ወንድማችን አቶ ይርዳው እንደበፊቱ እንድታስተምር እንድትፅፍ የእግዚአብሔር ምህረቱና ቸርነቱ ይብዛልህ!

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 17 дней назад +1

      አሜን ውድ እህቴ። በፀሎትሽ ክንፈገብርኤል ብለሽ አሳስቢልኝ።

    • @Misneb
      @Misneb 16 дней назад

      @Alem-Aberra3943 ክንፈ ገብርኤል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ፣ ፀጋውን በጥበብና ሞገስ ያትረፍርፍልህ! እኔ ተባዕት ስሆን ስመ ክርስትናዬም ብርሃነ መስቀል ነው። በፀሎትህ አስበኝ!!!

  • @hfj4001
    @hfj4001 20 дней назад +11

    ድምፃቸው አንድ አይነት ይገረማል ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ያኑራችሁ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 19 дней назад +3

    ጋሼ መምህር ተስፋዬ አበራ እኔጃ በምንም ቃል መግለጽ አይቻልም የዋህነቱ ትኅትናው ይገርመኛል እና አባትም ወንድምም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 20 дней назад +18

    የትውዳጁ መምህር ወንድም እናተን ለደጁ ያበቃ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ❤️🙏🙏🙏

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 20 дней назад +19

    የኔ አባት የእንቁአችን የወንድማችን የመምህር ተስፋየ ወድም እናተን ያበቃ ሰማአቱ እኛንም ያብቃን ❤❤❤

  • @tigisttadesse8627
    @tigisttadesse8627 19 дней назад +4

    ተርቢኖስ የጉዞ ማህበር አስተናባሪዎች በጣም የሚገርሙ ናቸው ትህትናቸው እርዳታቸው እንክብካቤአቸው የተለየ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 20 дней назад +16

    ደስ ሲል ጥሩ ፍሬ ጥሩ ፍሬ ያፈራል እናታቹ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለእኛም በረከታቹ ይደርብን መታደል ነው።ደጁ ለመርገጥ ያብቃን❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 20 дней назад +8

    እናታችው.እግዚአብርሔ..እዴሜ.የሰጣችው❤❤❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 20 дней назад +8

    በእውነት የመምህራችን የተከበርክ ወንድማችን እናመሰግናለን ዘራችሁ ይባረክ ❤❤🎉🎉🎉

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 20 дней назад +6

    በእግዚአብሔር ኤርፎን ላይ ነው እየሰማሁት የነበረው መምህር ተስፋዬ እየመሰሉኝ ጋሼ ድማፃቹ አንድ ❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 20 дней назад +21

    ተዉ አባቴ መምህር ተስፋየ ለራሱ እየኖረ አይደለም አትበል ተሳስተሀል ከኖሩማ አይቀር እንደ መምህራችን ነዉ ፀጋዉን ላደለዉ አትርፎበታል መክሊቱን አልቀበረም በተሰጠዉ 30 60 100 ፍሬ እያፈራ ነዉ ትንሹ ዳዊት ነዉ የተመረጠ ከመካከላችሁ ለራስ መኖር ለአንተ እንዴት ነዉ እንዴ? መኪና ቤት ቅራቅንቦ ከሆነ አዝናለሁተራዎቹ አለማዉያን እንኳ እየተናጥን ነዉ አልደላን መኪና ያለዉ ቤት ያለዉ እየተናጠ ነዉ። ምንድነዉ ለራስ መኖር ስትል?🤔ሔኖክም አካሄዱን ከ እግዚአብሔር ጋር አደረገ ተሰወረም ነዉ የሚለዉ ቅዱስ መፅሀፍ ስለዚህ አካሄዱን ከ እግዚአብሔር ጋር ያደረገ ወንድምህማ እንደዉም አትርፏል ለዛዉም የበጉን ስጋና ደም እየተቀበለ እንዴት ለራሱ አልኖረም አሁንም አትላለህ ልጁ ያለዉ ህይወት አለዉና ተቀብሏልና ስለዚህ እንደዚህ አታስብ የተመረጠ ወንድም አለህ እድለኛ ነህ መረብህን ጣል በተባለዉ መሰረት ፍሬ እያፈራ ነዉ ስራ ላይ ነዉ

    • @TsilatAkelew
      @TsilatAkelew 20 дней назад +1

      Tekekel

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 20 дней назад +2

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ። የእኔ አተያየትና እንድምታ ሰማያዊ ትሩፋትን የሚጠቅስ አነጋገርን እንጂ ምድራዊውን ቁስን እየመዛዘንኩኝ እንዳልሆነ ልብ በይልኝ። ቅዱሳን አባቶችምኮ እንደሚያስፈልጋቸው መጠን በሥጋ ቢኖሩም ይበለጡኑ ግን ስለ ሀገር ፣ ስለወገን አብዝተው ይፀልያሉ፤ በምድራዊ ድካም ሰማያዊ ክብር እንዳለ አምነው ከራሳቸው ይልቅ ስለሌላ ይታትራሉ። ወዘተ... እኔም በአጭር ቃላት ስለተስፍሽ የተናገርኩት ፈጣሪ ወደ ምድር እስከአመጣው ለራሱ ለቤተሰቡ እየኖረ ነው። ግና በቅርብ በቅርብ ስለማውቀው 75% ስለ ሌሎች ይጨነቃል ።መንገድ ዳር የወለደችን በቤቱ ጣራ ያስጠልላል፣

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 20 дней назад +2

      ስለተራቆቱት ግድ ይለዋል፣ በትምህርቱ ተነቃቅተው በንሥሀ ተመልሠው በቅዱስ ሥጋና በክቡር ደሙ ታትመው ነፍሳቸው እንድትድን ስለሚያደርጋቸው ፍጡራን እረፍቱን አያስብም። ስለማያወራው በሚዲያ ስላልወጡት የበዙ የትሩፋት ሥራዎቹ በብዛት ያሳልፋል ለማለት...... የተናገርኩት የአውነት ቃል እንጂ እህቴ እንደተረዳሽው አይደለም። በፍቅር እሳቤ ለሰጠሽኝ እርማት አመሠግናለሁኝ። በሥጋና በደም ለተካፈለኝ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው። አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 19 дней назад

      @ ታድያ እኮ መታደል ነዉ ሰዉ አለምን አግኝቶ ነብሱን ካጣ ምን ይጠቅመዋል። እንደ እሱ ለመሆን እኮ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በፍፁም ልቤ አምላኬን ለመከተል እፈልጋለሁ ድሆችን መርዳት እፈልጋለሁ። ነገር ግን አላደርገዉም። የታደለዉ እኮ ነዉ የሚያደርገዉ ማን ያዉቃል ድሆችን ሲረዳ በቀና ልብ ክርስቶስንስ እንደ አባ ቢሾይ አስተናግዶስ ቢሆን እናቴ እመቤቴ የተሰደደችዋን እመብርሀንስ ብትሆን ያቺ ሴት ያስተናገዳት አብርሀም አባታችን በዚህ ደግነት ነዉ ቅድስት ስላሴን የሚያክል አምላክ በቤቱ ያስተናገደዉ መታደል ነዉ ያስቀናል ፀጋ ነዉ በረከቱን ያድለን የተባረከ ቤተሰብ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 19 дней назад

      @ ደግሞ ተስፍሽ ያደረገዉ የ እዉነተኞቹ እረኞች ፀባይ ነዉ በጎቻቸዉን ስብስብ ያደርጋሉ ለህዝቡ ይራራሉ የ ክርስቶስ እንደራሴ ናቸዉና ከፍቅሩ ከቸርነቱ ባህሪዉ በፀጋ አልብሷቸዋል። ጨካኝ አይደሉም እዉነተኞቹ እረኞች ይኑሩልን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 20 дней назад +7

    ድምፃቸው የእውነት ይመሳሰላል 💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alem-Aberra3943
    @Alem-Aberra3943 16 дней назад +1

    የልዳው መዐዛ--ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ፤
    እባክህ ናልኝ-- ፍጠን በፈረስ ፤
    በክቡር ሥጋው-- በደሙ ቅዱስ ፤
    ባካኙ ልቤ-- ፍጹም እንዲያገኝ ፈውስ
    ንሰሀ እንድገባ-- ያቺ ቀን ሳትደርስ ፤
    የገነባሁትን ሐጢያት-- ኢያሪኮን አፍርስ ።

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 20 дней назад +2

    ተርቢኖስ ድንቅ ሰማይት ሶሎሞን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይብዛ እድሉን ያላገኘ ሁሉ ያግኝ ምኞቴ ነው በመምህር በኩል ያልታሰበ እድል አግኝቼ እኔ ቆሻሻዋ ደርሼ መጥቻለሁ ተመስገን

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 19 дней назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለናተ የደረሰ ለኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 20 дней назад +6

    ኣርኣያ የህይወት ብርሃን መተላለፍያ አድርጎ እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ያኑርልን እንወዳቸዋለን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 20 дней назад +4

    ደሰ ሲሉ ተመሰገን ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 18 дней назад +1

    መንገዱ ተዘግቶብኛል ሀገሬ ምገባበት 15 ዐመት ስደት ላይ በህገወጥ ደላላ ነዉ ከሀገሬ የወጣዉት እና እንደኔ ሆናቹ ግን ሀገራቹ የገባቹ ካላቹ ተባበሩኝ 😢 ሰዉ ሀገር እንዳልቀርባቹ

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 9 дней назад +1

      Amlake kidste kidusan Kidanamehert Dengel Mariyam Amlake kidus Geiorgis berun mengedu tekfelesh ehte yehulum mengedu yekeftlachu

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ለናታችን ሙሉ ጤና ከእድሜ ያድልልን

  • @Fur-v4z
    @Fur-v4z 9 дней назад

    ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤🤲

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 9 дней назад

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን አሜን

  • @Bebeemu
    @Bebeemu 18 дней назад

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 20 дней назад +3

    የኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ የዛሬ 2አመት ገና መንገድ እየተሰራ ነበር ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ደጁን ደርሰን መጥተናል አለም ከንቱ ነው ያልኩት የዛኔ ነበር ስጋዬን የጠላሁት የዛኔ ነበር።ግን ምን ዋጋ አለው ስጋ ለባሽ ነንና ወደ አለም ስንመለስ ብዙ ደካማ ጎን አለብን😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 20 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ የመምህር ተስፋዬ ወንድም ጋሼ መልካም ፍሬ አፍርተሃል እናመሰግናለን ሁላቹንም በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን በመምህር ተስፋዬ ቻናልም ብትመጣልን ደስ ይለናል

  • @Tsionshimiles
    @Tsionshimiles 12 дней назад

    ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ ለተመኝዉ ሁሉ አሳካለት አሜን

  • @yenemare5565
    @yenemare5565 16 дней назад

    ውይ አገላለፃቸው ደስ ሲል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ወላዲተ አምላክ ለኔ ያደረግሽልኝን ታውቂዋለሽ አሁንም አስቢኝ

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb 20 дней назад +7

    ደስ ሲል ድምፃቸው እራሱ ይመሳሰላል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ❤

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 18 дней назад

    እውነት የተርቢኖስ ይለያል እንደቤተሰብ ተንከባክበው ለፀበል
    ቀስቅሰው እንደ ቤተሰብ
    ይመልስሀል ይናፈቃሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnatBayu
    @EnatBayu 20 дней назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን የመምህራችን እናት እግዛብሔር የባረኮት እናት ኖት❤❤❤❤❤❤❤ ማህፀነ ብሩክ

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 20 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እበኪቹ በፀሎት አሰቦኝ በስደት የሉሁ አህቴችነይ ወለተ ስላሴ
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ችግሬ ታውቅያለሽ እና ጎዶሎ ምልተሽ ኣግሬ ኣስገብኝ 😢

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 20 дней назад +1

    ጋሼ ለእርሱም ለማዘርም ለመምህርም ለቤተሠቦች እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 20 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 19 дней назад +1

    ሰማእቱቱ,ቅድስ,ገወርጊስ,ለአንተ,የደረሰ,ለወንድሜም,ይህን,በሽታ,ይናሳለት,ለከስደት,ገብቸ,ለደጂህ,አብቅቶኚ,ለምስክርነት,ያብቃኚ😢😢

  • @eftah21
    @eftah21 20 дней назад +2

    ❤❤❤❤የረቡኒ ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 20 дней назад +2

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ጭንቀቴ መከራዬ ታውቀዋለኸና አንተው አቅልልኝ አሜን

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 20 дней назад +1

    ስለ ማይነገር ስጣ እግዚአብሔር ይመስገን የመምህራች ቤተሰብ ሁላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርስ የደጁን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 20 дней назад +1

    ውድ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እንኳን በሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤት እስከመጨረሻው ድረስ ያፅናችሁ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን❤❤🙏

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 20 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመህርአችን እናት ጥናት እድሜ ይስጠን እግዚአብሔር በፀጋ በሙገስ ያኑርልን

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 20 дней назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ከደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 19 дней назад

    አሜን

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 20 дней назад

    የአባታችሁ ጉዳይ እና ምህረት በጣም የሚገርም ነው የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው እንደዛ ሆነው ድነው መነሳታቸው ይገርማል በጣም

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 19 дней назад

    መታደል ነው የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 18 дней назад

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 18 дней назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሀን ትስጥልን ለእናታችን ❤❤❤❤❤

  • @MuketGedie
    @MuketGedie 19 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ጋሸ እና ወንድሜ ሰለሞን ስለአየሁአችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኔም ሰማዕቱ ደጁን እንድረግጥ ስለፈቀደልኝ እኔም ከእናንተ ጋር በመሄዴ እና በረከት በማግኘቴ ክብር ምስጋና ለሰማዕቱ ይሁንልኝ።መምህር ተስፈየ አበራ ረጅም እድሜ ይስጥህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የኛ እንቁ መምህራችን።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 20 дней назад

    ለእናችን እረጅምምምም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናታችን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 18 дней назад

    በእውነት እፁብ ድንቅ ቤተሠብ ደስ ሲል ሠማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @MonaMona-c6t
    @MonaMona-c6t 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 19 дней назад

    እናታችን በርነሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት ያቆይልን አደዋይ ❤❤

  • @EtagegnRobi
    @EtagegnRobi 20 дней назад

    መልካም እናት እድሜ ና ጤና ይስጦት

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 19 дней назад +1

    ኧረ ፀበሉን ስጡኝ🤲🤲🤲
    አራስ ነኝ
    እንደ ተመኘሁ አልቅር

    • @Alem-Aberra3943
      @Alem-Aberra3943 19 дней назад

      የት አካባቢ ነሽ? ወይም ስልክሽን በመሴጅ ቴክስት አድርጊልኝ።

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 3 дня назад

      ​@Alem-Aberra3943 be enath be brnesh Gashie, enie kenya new yalehut visa kelekelugn endalmeta. Ebakhn emnet woy tsebel laklgn ebakhn. Eshi kalk kutr elklhalew. Egziabher yakbrlgn❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 20 дней назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ለቤቱ ያብቃን 😢🙏

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    አሜን ፫ በእውነት ቃ ሂወትን ያሠማልን አባታችን እንኛንም ለደጁ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወረጊስ አሜን ፫❤❤❤
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ 😢❤❤❤❤

  • @KasechBirom
    @KasechBirom 20 дней назад

    እዴት መታደል ነውእሄንን ሁሉ በርከት ማፈስ እድለኛ ናቹሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ከስደት መልስ ከነቤተሰቤ ለደጅህ ለቤትህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 20 дней назад +2

    ተርቢኖስ ከጥር 20 በሁአላ መቼ ነው ያላችሁ ጉዞ? 4 ቤተሰቦቼ እንዲሄዱ አሳምኛቸዋለሁ ቀኑን ንገሩኝ ትኬት ለመያዝ. እባካችሁ ቀኑን አሳውቁን.❤❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 20 дней назад +1

    ስለሁሉም እፁብድንቅ ስራው እግዚሃብኤር ይመስገን!!!

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 20 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቃችሁ ❤🙏

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 20 дней назад +1

    Egzabhre yemsegene bewente betame dese yemele Meskirente newe mimhra egzabhre amelake yetbkeke anteneme hulchewnme ❤ enatcheneme edmwene yarzemelne 🤲🤲🤲🤲

  • @MimoYmam
    @MimoYmam 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 20 дней назад

    ሶል እንኳን ደና መጣቹልን አባታችን እንኳን ደና መጣቹልኝ የእንቁ አባታችን ወንድም ተመስገን ቤተሰብ የኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን ሰማህቱ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ጋሺ እናመሰግናለን ለርሶ የደረሰ ቅዱስ ጊዉርጊስ ለኛም ይድረስል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 20 дней назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !

  • @Safna-z4p
    @Safna-z4p 20 дней назад

    ዘረቻውይባረክ

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 20 дней назад

    ግሩም ❤ትምህርት ❤በህይወት ❤ሲሆን❤ያምራል❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 13 дней назад

    Weyyii yene abate ye tebareku beteseboch Egziabeher amelak yibarekachihu ❤❤❤

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 20 дней назад

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን እመብርሃን በመንገዱ ሁሉ ትቅደምለት ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናተን ለደጁ እዳበቃችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @muluneshmetaferia7852
    @muluneshmetaferia7852 19 дней назад

    Egziabher yetemesegene yihun 🙏 Jesus Georgia ledeju yabkan

  • @aferatabelie3503
    @aferatabelie3503 17 дней назад

    እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን አልሳካልኝ ብሎኞል እና እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ።እያመመኝ ነው ይጨቀኞል ሰላም የለኝም ስራ የለኝም ለሊት እንቅልፍ የለኝም እባካችሁ በኬዳነምህረት ስም እርዱኝ

  • @Tizita341
    @Tizita341 19 дней назад

    berketachu yideribm❤
    sematu yasiben❤

  • @Bebeemu
    @Bebeemu 18 дней назад

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀ

  • @TirgoSisay
    @TirgoSisay 20 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 20 дней назад

    እግዚሃብኤር ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እስከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ።

  • @HanauNew
    @HanauNew 20 дней назад +1

    እኔም አንድዋ ተጓዝ ነበረክ አዉነት ነዉ የበርሜል ጊወርጌስ ታምር እፁብ ድንቅ ነዉ

  • @kidistmamo-d1x
    @kidistmamo-d1x 18 дней назад

    ወይ ወንድም በትክክል ድምፃቸው አንድ አይነት ይሚገርም ነው

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 12 дней назад

    Amen amen amen qal hiwoten yasemalen sematu ledeju yabeqan

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 20 дней назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሎምን ወንድማችን እና ጋሼ ለእርሶ የደረስ ሰማዕቱ ለወንድሜ ኀይለ ኪሮስ ይድረስልኝ😢 ትኬት ከቆረጥኩለት በኃላ አልሄድም ብሎ እያስቸገረኝ ነው ሳለቅስ ነው ያደርኩት😢😢

  • @BettyHaile-n8v
    @BettyHaile-n8v 20 дней назад

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ዳግመኛ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @user-nx5do5fk1z
    @user-nx5do5fk1z 20 дней назад

    EGZABHER yemesgen! Memhir Tesfaye and his families . EGZABHER be with you forever ❤️ I have learned a lot from Memhir Tesfaye EGZABHER yemesgen! Mama Bri EGZABHER yabarklin ❤❤❤🇪🇷

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 20 дней назад

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በምኞት እዳልቀር እርዳኝ አባቴ😢😢😢

  • @akmam5900
    @akmam5900 20 дней назад

    ለእናታችን ለእናንተም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @beto-r9q
    @beto-r9q 20 дней назад

    እናታቺንኒእግዚአብሔርእዲመናጤናይሰጢልንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 20 дней назад

    Metadel New ye memher tesfaye Wendm mehon ❤❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 20 дней назад

    Tebarekulin ❤❤❤❤

  • @saratube7513
    @saratube7513 19 дней назад

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ እኔንም ጥራኝ😢

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 20 дней назад +1

    💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 20 дней назад