Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Wow !!! የወርቅማ ዘመን ዕንቁዎች መቼም አትረሱንም !!!
የሀገራችን የመከላከያ ዕርሾና የጀግኖች መፍለቂያ የነበረ
በልጅነት ብዙዎቹን የማየት እድሉ ነበረኝ ። ከመኮንኖቹ አንዱ አባቴ ስለነበር ወደ እነሱ ግቢ ማለትም ሙዚቀኛ የሚባለዉ ማይጨው ጦር ሠፈር መግባት እችል ነበር ።
አቤት የመንበረ ቁንጅና የማርሽት ዳሌ የነ ታደለና (በር ይሁን) የሀይልዬና የእነ አብዱራዛቅ ጃርክ የነ አረጋሸ ኩምቴሣና የፍሬህይወት ክልሷ ውበት የነ ተዘራና የነ ተፈራ ካሣ የመድረክ ግርማ ሞገሥ የጥላሁን ተሥረቅራቂ ድምፅ የነ ኮነሬል ሀይሉና የኮኔሬል ሣሕሌ እጅግ የበሠለ የሙዚቃ ውቀት የ ኮነሬል ግድማ ሀድጎ የማንዶሊን ችሎታ የአየለ ማሞና የኮኔሬል ሣሕሌ የተዘራ ሀይለሚኬል ያልተዘመረለት የደራሢነት ብቃት ሰንቱን አነፃፈው አቦ። እንዳው ግን ውቤሻው አሁን አልፎል በሕይወት መኖርሸ ሸጋ ነው ጥላሁን በተመለከተ የሠራሸው በወቅቱ ጥሩ ሊመሰልሸ ይችላል ሕይወቱ ያለፈ ጊዜ ግን ለቅሶሸ የቄጭትና ሥሕተት መሥራትሽን ያሣየኛል
this is a real tv program...it needs research and time and lots of reading.......abo keep up the good work......
ክ/ዘ መቼም አይረሳም።
That was nice time Ethiopians. Not compering to day. To day very very bad... 💚💛❤️
የኋላው ከሌለ የፊት ለፊቱ አይኖርም። ዛሬ በቲቪ ሙዚቃ የሚያቀርበው ክዘ ነው ሲባል የሚሰማኝን ደስታ ዛሬ 20 አመት ሙሉ ቆጥቤ ኮንደሚኒየም ቢደርሰኝ እንኳ አላገኘውም።ያ ደግ ዘመን! እነዚያ ከዋክብትን ከሰማይ የሚያረግፉ ውብ አርቲስቶች!እነሆ የሀገራችን የአዘቅት ጉዞ ከተጀመረ 48 አመት አለፈ። መቼ ይሆን የሚቆመው?
to point out....sele nigest abebe ena sele harar, meserak eza baned akerebu benatachehu...... i love the programyou will find all the information u need if you go to harar and interview people, preserve history while their friends are alive. please
አስተዋዋቂው ስዩም ባሩዳ
መንበረ በየነ ሰው ከተሰማራ እንደየስሜቱ
ይህ፣አረመኔ፣ባሪያ፣መንግስቱ፣ይህን፣የመሰለ፣ትልቅ፣ድርጅት ፣አፍርሶ፣ከአቅሙ፣በላይ፣ዳፍንታም፣እስከ፣አሁን፣ድረስ፣ኢትዬጺያን፣ያለ፣ወደብ፣አስቀራት፣ከእሱ፣ቀጥሎ፣መለስ፣ለሀጫሙ፣አስብን፣ሰጠ፣ፈጣሪ፣ይፋረዳቸው፣ቸር፣ያስማን።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
በልጅነቴ ማርሸትን በጣም እወዳት ነበረ
wey betame teru tizita nw
የበላሁት ሽሮ ክፋት ቢያመዝንም ሰደድ ሆኖ ይፍጀኝ ወዳጄን አልክድም መንበረ በየነ
የማርሸት እንኳንም አየሁሽ
ምንም እንካ ትንሽ ልጅ ብሁንም የዝያን ግዜ እነኝህን ሙዝቃውች አስታውሳለው አቤት ያግዜ ተመልሱ ቢመጣ ጥሩ ነበር አይ ግዜ
Wow !!! የወርቅማ ዘመን ዕንቁዎች መቼም አትረሱንም !!!
የሀገራችን የመከላከያ ዕርሾና የጀግኖች መፍለቂያ የነበረ
በልጅነት ብዙዎቹን የማየት እድሉ ነበረኝ ።
ከመኮንኖቹ አንዱ አባቴ ስለነበር ወደ እነሱ ግቢ ማለትም ሙዚቀኛ የሚባለዉ ማይጨው ጦር ሠፈር መግባት እችል ነበር ።
አቤት የመንበረ ቁንጅና የማርሽት ዳሌ የነ ታደለና (በር ይሁን) የሀይልዬና የእነ አብዱራዛቅ ጃርክ የነ አረጋሸ ኩምቴሣና የፍሬህይወት ክልሷ ውበት የነ ተዘራና የነ ተፈራ ካሣ የመድረክ ግርማ ሞገሥ የጥላሁን ተሥረቅራቂ ድምፅ የነ ኮነሬል ሀይሉና የኮኔሬል ሣሕሌ እጅግ የበሠለ የሙዚቃ ውቀት የ ኮነሬል ግድማ ሀድጎ የማንዶሊን ችሎታ የአየለ ማሞና የኮኔሬል ሣሕሌ የተዘራ ሀይለሚኬል ያልተዘመረለት የደራሢነት ብቃት ሰንቱን አነፃፈው አቦ። እንዳው ግን ውቤሻው አሁን አልፎል በሕይወት መኖርሸ ሸጋ ነው ጥላሁን በተመለከተ የሠራሸው በወቅቱ ጥሩ ሊመሰልሸ ይችላል ሕይወቱ ያለፈ ጊዜ ግን ለቅሶሸ የቄጭትና ሥሕተት መሥራትሽን ያሣየኛል
this is a real tv program...it needs research and time and lots of reading.......abo keep up the good work......
ክ/ዘ መቼም አይረሳም።
That was nice time Ethiopians. Not compering to day. To day very very bad... 💚💛❤️
የኋላው ከሌለ የፊት ለፊቱ አይኖርም።
ዛሬ በቲቪ ሙዚቃ የሚያቀርበው ክዘ ነው ሲባል የሚሰማኝን ደስታ ዛሬ 20 አመት ሙሉ ቆጥቤ ኮንደሚኒየም ቢደርሰኝ እንኳ አላገኘውም።
ያ ደግ ዘመን!
እነዚያ ከዋክብትን ከሰማይ የሚያረግፉ ውብ አርቲስቶች!
እነሆ የሀገራችን የአዘቅት ጉዞ ከተጀመረ 48 አመት አለፈ።
መቼ ይሆን የሚቆመው?
to point out....sele nigest abebe ena sele harar, meserak eza baned akerebu benatachehu...... i love the program
you will find all the information u need if you go to harar and interview people, preserve history while their friends are alive. please
አስተዋዋቂው ስዩም ባሩዳ
መንበረ በየነ ሰው ከተሰማራ እንደየስሜቱ
ይህ፣አረመኔ፣ባሪያ፣መንግስቱ፣ይህን፣የመሰለ፣ትልቅ፣ድርጅት ፣አፍርሶ፣ከአቅሙ፣በላይ፣ዳፍንታም፣እስከ፣አሁን፣ድረስ፣ኢትዬጺያን፣ያለ፣ወደብ፣አስቀራት፣ከእሱ፣ቀጥሎ፣መለስ፣ለሀጫሙ፣አስብን፣ሰጠ፣ፈጣሪ፣ይፋረዳቸው፣ቸር፣ያስማን።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
በልጅነቴ ማርሸትን በጣም እወዳት ነበረ
wey betame teru tizita nw
የበላሁት ሽሮ ክፋት ቢያመዝንም
ሰደድ ሆኖ ይፍጀኝ ወዳጄን አልክድም መንበረ በየነ
የማርሸት እንኳንም አየሁሽ
ምንም እንካ ትንሽ ልጅ ብሁንም የዝያን ግዜ እነኝህን ሙዝቃውች አስታውሳለው አቤት ያግዜ ተመልሱ ቢመጣ ጥሩ ነበር አይ ግዜ