ነገረ ንሰሐ | ክፍል አንድ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | Nisiha | Deacon Henok Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 22

  • @ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ
    @ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ 3 года назад +3

    ✏️ለአምስት ኪሎ ጊቢ ጉባዬ ተማሪዎች የተሰጠ ትምህርት
    ❤️መምህር፦#ሄኖክ ሃይሌ
    🛑ዕርስ፦ነገረ ንስሓ
    ❓ጥያቄ
    1⃣.ንስሓ ምንድ ነው❓ለምን አስፈለገ❓ለማን ያስፈልገዋል❓የንስሓ አባት አስፈላጊነቱ ለምንድነው❓
    2⃣.ሕይወቱን በጣም እፈልገዋለሁ።የንስሓን ህይወት ነገር ግን ልቤ የሚገባው መጸጸት ወይም ትንሽ እንካን ስለ ኃጢአቴ ማዘን አለው ብዬ አላስብም።ይህ ችግሬን ምን ማድረግ እችላለሁ❓
    3⃣.ኑዛዜ እስከምን ድረስ ነው❓መናዘዝ የሚገባን የትኛውን ኃጢአት ነው❓የሃሳብ ሃጢአቶች እንዴት ይታያሉ❓የምደጋግመው ኃጢአት ሲኖር ምን ላድርግ የንስሓ አስፈላጊነት ባምንም ንስሓ ለመግባት እድሜዬ ገና ነው ብዬ ግን አስባለሁ ገዳማትን በመሳለም እና ለአባቶች ጸሎት በማስያዝ ሙሉ ሥርየት ይገኛል❓የኃጢአት ትንሽ ትልቅ አለው ወይ ❓
    🔅የንስሓ አባቴን በጎ ያልሆነ ምግባር ባይ ምን ማድረግ አለብኝ❓
    የንስሓ ህይወት ጀምሬያለሁ ግን የንስሓ አባቴን የማገኛቸው በረጅም ጊዜ ስለሆነ ያለሁት በተስፈ እና በስንፍና ውስጥ ነው ምን ባደርግ ይሻለኛል❓
    🔅ከቤተ-ክርስቲያን ስርዓት አንጻር በየ ስንት ጊዜ ልዩነት የንስሓ አባቴን ማግኘት አለብኝ❓አማክሬአቸው ኃጢአት ካልሰራው በሁለት ዓመት ብንገናኝ ምንችግር አለው❓
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልንን ።
    ለምታደርሱንም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Haile-nn8kg
    @Haile-nn8kg Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tigistlebanon1884
    @tigistlebanon1884 4 года назад +4

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 года назад +1

    Amen amen amen klhwete ysmalene

  • @asterabebe2475
    @asterabebe2475 4 года назад +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዳያቆን ሄንክ

  • @ቱቱተገኝወለተማርያም
    @ቱቱተገኝወለተማርያም 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🤲🤲🤲

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi1184 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 4 года назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 года назад +1

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 года назад +1

    Kalehiwet yasemaln, deacon Henok, egziabher amlak xegaw yabzalh, abetu Getachn Medhanitachn Eyesus Christos hoy ende bedelachn sayhon ende cherneth yikr belen, Amen

  • @gelilazewdu3951
    @gelilazewdu3951 4 года назад +3

    qalehywet yasemaln

  • @sablelovi6944
    @sablelovi6944 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 года назад +2

    Qal hiywet yasmalen memeher Deacon Henok Haile

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 года назад +2

    መምህሬ አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ጀግና የዘመናችን እንቁ ፀጋውን ብዝት ትርፍርፍ ያድርፍልህ ባደለኝ ከእግር ስር ቁጭ ብየ በተመርኩ😢

  • @rahelsahlu5099
    @rahelsahlu5099 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ወንድሞቼ መምህር የረሳናት ህልማችን እያለ ስለ ድንግል ማርያም ያስተማረበት ሙሉ ትምህርት ካገኛችሁ ልቀቁልኝ ወይ ደግሞ አጋሩኝ

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 года назад +1

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን

  • @ninakb7718
    @ninakb7718 3 года назад +1

    🙏🙏🙏