This sermon has revolutionized the teaching of our Orthodox Tewahido Church. Beautiful way of expression. God bless you Deacon Henok. Let these words fill our heart ❤️. የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን በእውነት. ድንቅ ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼❤️🙏🏼
Bro, this was false teaching. You don’t read the Bible alone and come to this conclusion. ድንግል ማሪያም is to be honored but not worshipped. God does not share his glory with anyone
@@rayzina147 bro u r lost and gone far read ur bibel again and again hav't u heard that we didnot get this teaching from weasterns unlike u we resived it directly from the source. The teaching that u r following now is from colonizers so that they concour u forever.
Thanks God! Henok it is amazing! interesting clear precise spiritual presentation !detail full of sprite Really, am crying while I listen about My Mam Marry!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ፍቅሯ በረከቷ ታብዛልህ ከውዳሴ ከንቱ ጠብቃ ከዚህ በላይ እንድታመሰግናት ክብሯን የምትመሰክርበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
አሜን
ወንድሜ ኑርልኝ
👏👏👏🙏🙏🙏💒💒⛪⛪🌹✝️✝️💐💐🇪🇹🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ
ቃለህይ ወት ያሰማልን
በህይወቴ ሙሉ ሃጢያተኛም ብሆን በቤቱ ቃሉን እየሰማሁ አድጊያለሁ እንደዛሬ ግን እንባዬን እያፈሰስኩ የሰማሁት ስብከት የለም በእውነት እግዚብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝመው ታላቅ ሁን ነፍሴ የተጠማችውን የቃል ወተት ነው ያጠጣኋኝ ላንተም እመብርሃን ከማያልቀው ፍቅሯና ርህራሄዋ እናትነቷን ትስጥልኝ ተባረክ።
🤲❤❤❤❤
ልዩ የሆነ ጣፋጭ ትምህርት፤ የቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋዋ ፣ ምልጃዋ አይለየን
ስለ እመቤቴ ስትመሰክር እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ብዙዎች ስለመብርሃን ስላያለኝ ነገር ታበዢዋለሽ ይሉኛል። ነገር ግን አሁን አሁን ስሟን መጥራት እንኴን እንደማይገባኝ እንደሆንኩ ........
እመምህረት ያባቶቻችንን ፅጋ እፅፍድርብ አድርጋ ታብዛልህ።
🌻"እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እጅግ በጣም ለመውደድ አትፍራ/ሪ ልጇ እየሱስ ክርስቶስ የሚወዳትን ያህል መቼም ልትወዳት/ ልትወጂያት/ አትችልምና/አትችይምና!!!" 🌻
St.Maximilian Kolbe
🌻🌻🌻እመቤታችንን ማመስገን እግዚአብሔርን ማመስገን ነው!!! 🌻🌻🌻
እውነትነው ወንድሜ እንኳን ከልጇ ከቅዱሳን ጋር አይነፃፀርም! ፍቅሯ እንዲበዛልኝ በአንድ ሰላምለኪ አስበኝ። ቃለህይወት ያሰማልኝ እመምህረት አትለይህ አሜን ።
Qqqq
AMEN AMEN AMEN ygebawal
ግድ የለም እህቴ ስሟን ደጋግመሽ ጥሪያት የድንግል ስሟ ከማር ይጣፍጣል !!! ረዳኤት በረከቷ ምልጃና ጸሎቷ አይለየን !!! አሜን ወአሜን ይሁን ይደረግልን ። ሻሎም !!!
እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ እመቤቴ ለኤርትራ እና ለኢትዮጵያ ለመላው ዓለም ሰላም አማልድልን ስለ ህጻናት ፡ ስለአረጋውያን ፡ ስለ እሱራት ፡ ስለ ህሙማን ፡ ስለ ተጠሙ፡ ስለ ተራቡ ስለ እሩቃን ፡ ስለ የሚነግዱ ፡ ስለ አዘኑ ጸልይልን እቺ ጽሑፍ ሁሌም ይነበብልኝ እናቴ
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በእውነት ይህንን ትምህርት ስሰማ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት የእመቤታችን ፀጋ ተነግሮ አያልቅም
መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሬ እመብርሃን አንደበትህን ትባርክልን
!p!pp1¡፨
@@abrhammelaku3459 .u
ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ጠበቃዋ አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዎ ከክፉም ሁሉ ትጠብቅክ መምህራችን
ድንቅ ትምህርት ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ግሩም ትምህርት ነው።
መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የእመ አምላክን ፍቅር በልቦናችን ያሳድርብን በሕሊናችን ይሳልብን እሷን መርጦ ማደሪያው ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊
Yebetekersetian berkeye lege denegele mariam tsegahen tabezaleh tebarkeh
ዲያቆን መምህር ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ አሜን እማምላክ ትጠብቅልኝ ፍቅሯ በረከቷ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በእውነት
እመቤቴ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃል ያጥረኛል እንትን ለመግለፅ
"እነሆኝ የጌታ ባርያ እንዴ ቃልህ ይደረግልኝ" ሉቃ1:38
መፅናኛዬ ሆይ ወድሻለሁ እናቴ እመአምላክ ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💐💐💚💛💞
አኔ ለመናፈቅ መልስ ያገኘሁት በዚህ ተምህርት ነዉ ተባረክ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Ameen ⛪⛪⛪🙏🏼💯❣️
አሜንንንንንንን♥♥♥♥♥
አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መቸም አዳምጨ የማልጠግበው ድንግል ማርያምን ከሚያመሰግኑ ወገን ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
መምህር ይህንን ድንቅ የሆነ የእመቤታችን ስብከት ዛሬ ለ3ዞር ሰማሁት እመብርሃንን በዝህ ከማር በጣፈጠ ከንደበታችሁ ስታወድሷት መስማትን የመሰለ ነገር ምን መታደል አለ
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አይሰለቸኝም ። ቃለ ህይወተት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የእመቤታችንን ክብሯን መነገር የሚቻለው ምን አንደበት ነው! _ እንደ ኤልሳቤጥ መንፈስ ቅዱስ የመላው ነው። ጌታ የእመቤታችንን ፍቅሯን ጣዕሟን ያብዛልን ። አሜን !
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ...
መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምምምምምምምምምምምምም..... እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ሰጥቶ ዘወትር እንደ ዳንኤል ህልማችን የሆነች የድንግል ማርያምን የወላዲተ አምላክን ዜና እንድትነግረን ያድርግልን...ህልማችንን ነግረህ ደስ እንዳሰኘኸን ለነፍሳችን ሐሴትን እንዳሰማሀት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ባርኮና ቀደሶ ደስ ያሰኝልን ወላዲተ አምላክ በፍቅሯ ጠብቃ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውራ ታኑርልን❤
ሊቁ በእውነት እንዳተ ያለ ሊቅ አይቸ አላቅም የኢትዮጵያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ነህ በእውነት ብሰማህ ብሰማህ የማልሰለችህ በተለይ በሕማማት መጽሐፍ!!
✍️ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ !!!
#ኦ_ድንግል_በእንተ_ዝ_ናፈቅረኪ ድንግል ሆይ ስለዚህን ነገር እንወድሻለን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላክ እናት ንግስተ ሰማይ ወምድር እመቤቴ አንድበት ትሁንህ
አሜን ደምሩኝ እህቶች
Kalehiwot yasemaln memrachn
This sermon has revolutionized the teaching of our Orthodox Tewahido Church. Beautiful way of expression. God bless you Deacon Henok. Let these words fill our heart ❤️. የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን በእውነት. ድንቅ ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼❤️🙏🏼
Bro, this was false teaching. You don’t read the Bible alone and come to this conclusion. ድንግል ማሪያም is to be honored but not worshipped. God does not share his glory with anyone
@@rayzina147 bro u r lost and gone far read ur bibel again and again hav't u heard that we didnot get this teaching from weasterns unlike u we resived it directly from the source. The teaching that u r following now is from colonizers so that they concour u forever.
Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot
#የኔ_መምህር ምንም የምለው የለኝም #እመብዙሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ የህይወት ዘመንህን ይባርክልን❤
አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ የሆነ ትምህርት !
እግዚአብሔር አምላክ አንደበትህን ይባርከው መምህራችን አሜን 🙏
ይህን ስብከትህን ቀድሜ ሰምቸዋለው ግን ሁሌም አዲስ ነው ። ድንቅ ነው ። ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ። እኛንና እመቤታችንን ታገናኘናለህ። ቃላት የለኝም ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ተመስገን አምላኬ
አሜን ደምሩኝ እህቶች
_የሠላም እናት_
_አመ ብርኃን_
_አመ ኣምላኽ_
_እማ ፍቅር_
_በረክታ ይሕደረና ቅድስት ድንግል ማርያም ❤️_
_ቃል ኅይወት የሠመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ✝️_
እረ ከመቼው አለቀ በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔም ቶሎ አለቀብኝ የመምህራችን ትምህርት የማይጠገብ ነው ፍትፍት እናድርጎ እንደማጉረስ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
@@amisolomon6213 አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጥንትን የሜአለመ ትምህርት ነው ፀጋ ውል አብዝቶ ይስጥህ
@@amisolomon6213 ዟ
ከረሷት ውስጥ አንዷ ነበርኩ እውነቱን በደንብ ገልጠህልኛል 🤲🥺🥺🥺🥺
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እድሜ ጨምሮ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን
ዲያቆን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።በጸሎትሕ አስበን።
እመቤት ሆይ ይች ቃልሽ ሁሌም ልቤን ያቃጥለዋል ያንገበግበኛል እንባ ያንቀኛል።ክብር ምስጋና ይድረስሽ የአምላኬ እናት👏👏👏👏❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@@fggg1571 AMEN AMEN AMEN
በሰመ አብ ወሰጤ በደሰታ ተሞላ በሰሰት ነው ያዳመጥኩት እኔሰ እመብርሃን ከማመሰገን ወጪ ሌላ አቅም የለኜም ብወዳት ብወዳት አይወጣልኘም እናቴ😥መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
በእዉነት ይህም ትምህርት መንፈስ ቅዱስ የሚመላ ነዉ
ቃለህያወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
:
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አስተዋይ ልቦናን ሰሚ ጆሮን ያድለን አሜን (3)🙏🙏🙏
Kale Hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን
Aman aman 🙏🙏
አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
@@tegetegu1433 ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
አብዚቸ እወድሀለሁ መሜህሬ ቃለህወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ስብከቱን መጨረስ አቃተኝ እንባዬ ቀደመኝ ወንድማችን መመኪያንችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen kalehiwot yasemalen wendimachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመ ብርሃን እግዚእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ ጣዕሟን ፍቅሯን ያብዛልን :: ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን:: ረዥም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን::
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ኃይሌ በእውነት ሳሰ እመቤታችን ስታስተምር ዝም ብሎ እንባየ ይፈሳል ገና እንዳላመሰገንኃት ይሰማኛል እንቅልፌ ጠፍቶ ደስ እያለኝ በእንባ እንደ አዲስ ሰማውት የሚገርመኝ ግን ነገም ብሰማው እንዲሁ ነው የሚሰማኝ እኔስ የምልህም የለኝ ዲያቆን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የእመቤታችን ፍቅርዋን በሁላችን ይሳልብን
በእውነት ሊቀ ሰባኪ❤❤❤❤👍👍👍👍
መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይጨምርልህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን.
መምህር ድንቅ ጣእም ያለው ትምህርት ጥበቃዋ አይለይክ. ክብር ምስጋና ይግባት እና የ እናታችን የ እመቤታችን ፀሎት ልመና ምልጃ በረከቷ አይለየን. የፍቅር እናት ፍቅሯን ታከናንበን♥️
ቃለ እይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርከው
በስመአብ መምህር የምትሰብከው ወንጌል አጥንት ያለመልማል መንፈስም ያረካል መምህር በእውነት አንተ ከሁሉም ትለያለህ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ የሰማነውን በልባችን ያኑርልን መናፍቃንና ሉጋም የሌለው ፈረስ አንድ ናቸው መናፍቃን እናት አልባ ስለሆኑ ነው የጌታን እናት መልአክትን አብዝተው የሚጠሉአቸው ጌታ ልብ ይስጣቸው
😗😘😗😘💕🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
አሜን ደምሩኝ እህቶች
@@samuraiadisabab9260 ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት እውነት ቃል የለኝም ❤️🙌🏽❤️ ቃለ ህወሓት ያሰማልን
ቅር ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን እመብርሀን ከዝሕም በላይ እንደ እባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ ፍቅሯን ታድልሕ ምስጢርን ትግለጥልህ አሜን በረከታቹህ ያድርሰን አሜን
መምህርሆይ በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችንድንግል ማርያም እንወድሻለን የኖህ ___መርከብ
የያቆብ ___መሰላል
የሙሴ ___ሀመልማል
የሲና ___ተራራ
የሙሴ____ ፅላት
የአሮን ___ብትር
የጌዲወን ___ፀምር
የሳሙኤል___ ሽቶ
ያሚናዳብ ___ሰረገላ
የኤልያስ___ ደመና
የሰለሞን___ አክሊል
የሙሴ___ ደመና
የጌታየ___ እናት
መሶበ ___ወርቅ
የእግዚአብሔር___ ከተማ
የአብ ___ሙሽራ
የወልድ__ እናቱ
የመንፈስ __ቅዱስ __ማደሪያ
⛪️🇨🇬🙌የተዋህዶ ___ምርኩዝ
⛪️🇨🇬🙌 የደሆች ___መጠጊያ ነች እኛ ክርስቲያኖች እንወዳታለን በሔዋን ወድቀን ነበር በድንግል ማርያም ተነስተናል ክብር ለእመቤታችን ይሁን አሜን።
የሚጣፍጥ ትምህርት የጭንቀት ማጥፊያ ትምህርትን የመገበን አምላክ ይመስገን አሚን
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እመብረሐን ልጀ ወዳጀ ትበልህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን ገና እንወዳታለን ጥላት ይራድ ይንቀጥቀጥም
አሜን ደምሩኝ እህቶች
Kalehiyewet yasemalen antee ye Ethiopia keduse afewerk neh wulegezie besewe lejoch ayemero setetawes tenorale egzihaber erejem edeme ena tseg yadelek beselotek Aseben amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
መምህሬ አንተ እኮ ትለያለህ እመቤቴ ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን እመቤቴ ስሟን ስትጠራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስለ እመቤታችን ተናግረው ያልጠገቧት ሊቃውንት ስሟን ሲጠሩ ብሰማ ብዬ ተመኘሁ
በጣም ከመምህራኖች ሁሉ ለእኔ ይለያል በእርግጥ ሁሉም መምህራኖች እግዚአብሔር የሚገልጥላቸውን በደንብ ያስተምሩናል ለእኔ ግን ዳቆን ሄኖክ ልዩዬ ነው እሱን የወለዱ የታደሉ ናቸው
ብሰማው የመልጠግብህ እመብርሃን በፀጋ በሞገስ ታኑርልን መምህራችን
አዕምሮህ በፀጋ በእውቀት እንደተሞላ ያስታውቃል ምሳሌዎችግህ ሁሉ ይገነባሁ
ከክፉ ይጠብቅልን
ድንቅ ትምህርት ነው በ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለ ህወትን ያሰማልን
አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
ዲያቆን ሔኖክ በእውነት ባንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ልቡና ይስጠንና በማስተዋል በእምነትና በፍጹም ትህትና ያኑረን
💐አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ💐
ነሸ የማህፀንሸም ፍሬ የተባረከ ነው።
።።።። ሉቃ(1;42)💐💐💐 ።።።።
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአባቶቻችን ፀጋ በረከት ያብዛልህ !!!
አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች
Amen.amen.amen.kale yilhiwoti yasemalene xegawuni yazaliki 💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ልብን ደስስስስ የሚያሰኝ እሰይ ደግ አደረኩ እንክዋንም ወደድኳት እግዚአብሄር ቢፈቅድ ገና አብዝቼ እወዳታለሁ የሚያሰኝ ግሩም ትምህር
በእውነት ህልሜን ፈታክልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ደምሩኝ እህቶች
እመአምላክ ፀጋዋን ፍቅርዋን ታብዛልህ አንደበት የለኝም
አሜንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብዙሃን ፍቅርሽ ይደርብን. እናቴ የስደት ስንቄ መፅናኛየ መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!!!!
አሜን ደምሩኝ እህቶች
ቃል ሂወት የስመዖልና
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
Amen.. amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
🌻🌻🌻አሜን መምህራችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! 🌻🌻🌻
አሜን ደምሩኝ እህቶች
Amen Amen Amen waqayyoo goftaan sagalee jireenyaa sifin dhageesisuu barsiisa kenyaa Ebbifamaa
እመ ኣምላክ ትጠብቅህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
አሜን ደምሩኝ እህቶች
ጸጋዉን ያብዛልህ!
እመብርሃን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን
መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ ተባረክ 💚💛❤🙏🙏🙏
አቤት ትህትናዋ ቅድስናዋ ድንግልናዋ ምን ብየ ልግለጻት ፍቅርዋ ልዩ ናት ❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እኔ ቃላት የለኝም ስለ እናታችን ድንግል ማርያም መናገርም መፃፍም ዘላለም ፍቅሯ ይደርብን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ መምህራችን
እንዲህ የምትወዳት እምቤታችን አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይደርብህ መምህራችን።
ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መምህር!
እናመሰግናለን መምህር ሞክሼ!
ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
መምህራችን ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ
አደበተ ርዕቱ ውዱ መምሕራችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት ስብከቶችህ አጥንትን ያለመልማሉ ተሰምተው አይጠገቡም የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ አይለየን
አሜን ደምሩኝ እህቶች ወንድሞች
ምን ዐይነት ስብከት ነው?!?!😍😍😍 ቃላት ያጥረኛል እውነት ማለት የምችለው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ!!! እመቤታችን ፍቅሯን ትጨምርልህ!!
Kalehiwot yasemalen memeherachen abzeto fikirwa yederbhe lehulachenem bereket fikirwa redeatwa yedereben Amen 🙏
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
እንባ ተናነቀኝ እመብርሀን ሁሌ ፀሎቴን የምትሰማ ቅድስት እናት ክብር ለክርስቶስ እንዲሁም ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዲያቆን ሔኖክ ።
አሜን ደምሩኝ እህቶቸ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም በህይወታችን ትኑርልን ካለሷ ህይወት አይኑረኝ እወድሻለሁ የኔ እናት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይባርክ አሜን❤🙏🙏🙏💕
አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር ስለመቤታች የሰበከው ሁሉ ልብ ላይ የሚቀር ነው!!
አሜን ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እህቶች
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀን♥♥♥
እግዚአብሔር ይስጥልን ናፍቆቱ ገሎን ነበር
አሜን ደምሩኝ እህቶች
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወትን የሰማልን ጸጋውን ያአብዛልህ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሯ ይብዛልህ መምህሬ።
ይህንን የተቀደሰ ትምህርት እድሰማ የፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🙏
Thanks God! Henok it is amazing! interesting clear precise spiritual presentation !detail full of sprite Really, am crying while I listen about My Mam Marry!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Kala Hiwot Yasemalene Ragim Edma Yestelen.
አሜን ደምሩኝ እህቶች