Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.
10 techniques to control temper tantrum in kids | ነውጠኛ እና አስቸጋሪ ህፃናትን መግራት የምንችልባቸው 10 ዘዴዎች
HTML-код
- Опубликовано: 30 июн 2024
- 10 techniques to control temper tantrum in kids | ነውጠኛ እና አስቸጋሪ ህፃናትን መግራት የምንችልባቸው 10 ዘዴዎች
Temper tantrums are common in young children and can be challenging for parents to manage. Here are ten techniques to help control temper tantrums in kids:
1. Stay Calm: Your reaction sets the tone. Stay calm and composed, even if your child is upset.
2. Acknowledge Feelings: Let your child know that you understand their feelings. This can help them feel heard and more willing to calm down.
3. Set Clear Expectations: Consistently enforce rules and boundaries so your child knows what to expect.
4. Use Distraction: Redirect your child's attention to something else to diffuse the situation.
5. Provide Choices: Giving your child a sense of control can help prevent tantrums. Offer limited choices, such as "Do you want to wear the red shirt or the blue shirt?"
6. Positive Reinforcement: Praise and reward good behavior to encourage it in the future.
7. Teach Coping Skills: Help your child learn ways to manage their emotions, such as taking deep breaths or counting to ten.
8. Consistent Routine: A predictable routine can provide a sense of security and reduce tantrums caused by uncertainty.
9. Time-Out: A short, calm time-out can give your child a chance to calm down and reflect on their behavior.
10. Model Behavior: Demonstrate appropriate ways to handle frustration and anger through your own behavior.
Every child is different, so it may take some time to find which techniques work best for your child.
When creating RUclips content to address temper tantrums in kids, using the right keywords can help attract the right audience. Here are some keyword suggestions:
Temper tantrum tips
Control temper tantrums
Dealing with tantrums
Stop temper tantrums
Managing child tantrums
Parenting tips tantrums
Toddler tantrum solutions
How to handle tantrums
Child behavior tips
Tantrum prevention techniques
Calming tantrums
Parenting advice tantrums
Preventing meltdowns
Kids tantrum management
Tantrum control strategies
Remember to like, share, and subscribe for more life-saving tips and tricks. Your child's safety is our top priority!
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
#BabyFirstAid #InfantSafety #ParentingTips #EmergencyResponse #ChildcareFirstAid #LifesavingSkills #BabyHealth #FirstAidGuide #SafeParenting #ebs #health #ethiopian #habesha #babyfood #doctor #baby
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር : 0964686464 ይደውሉ
Imo waspii uapmii idee????
ዶ/ር የ3ዓመት ልጅ አለኝ በጣም አይለኛ,ፈጣን,ተናዳጅ,ጯሂ...እኔ ስናደድ በጣም ቁጡ ነኝ ብዙ ጊዜ የኔን ባህሪ ላለማስያዝ ሞክሪያለሁ ግን በጣም ከባድ የሆነ ነገር ሆኖብኛል ምን ትመክረኛለህ
Thank you sooo much for the informations 🥰🙏🙏🙏
Thanks dr.
Thank you Dr.
Thank You Dr.
Thank you
Thank you for your valuable information. I
Dr.God bless you. I real use .
Dokter ene lge hoda betam ychohal ena beken 5 gze kaka tlalech arengade kaka ena hoda ychohal 2 weranew mn ladrg
Thank you Dr
Thank you so much ❤❤❤
እግዚአብሔር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልን ዶክተር!
አሜን ❤️
ሰላም ዶክተር በጣም ነው ማመሰግንህ ሓራስ ነኝ ኣንድ ወር ሙሉ ቀን የሆነ ስያጋጥመኝ ኣንተ ቪድዮ እያየሁ ነው ችግር መፈታ በጣም ጠቅሞኛል በጣም ኣመስግናለው ❤🎉🎉🎉❤🇪🇷🇪🇷🇨🇦🇨🇦 ቀጥል ያንተ ቻነል ከብዙ ጋደኛ ይበልጣል thank you doctor ❤❤
🙏🙏❤️ ለሌላውም share ያርጉ 🙏
thanks
Thanks doctor ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር. Super!!!
እናመሰግናለን ዶክተር
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ተባረክ ዶ/ር
እናመሰግናለን ዶ/ር
እናመሰግናለን
ዶክተር ሁሌም በጣም አሪፍ ነገር ነዉ የምታስተምረዉ ፈጣሪ ይባርክህ
ተባረክ❤
God Bless You Dr.Fasil. Thank you so much
You're very welcome 🙏 subscribe and share for other parents and click notification bell for more🙏
Fetari yseth🙏
Egzabhier yebarkh Dr huliem yemtseten mereja betam tekami nachew yezariew degmo yleyal lenie yenegerkegn nw yemeselegn
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ተባረክ በጣም ተምሪበታለሁ
Tnxs a lot Dr
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
Egzabher yestlen doctor
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌም እከታተልሀለሁ የ8ወር እርጉዝ ነኝ 🥰🥰🥰
አሜን 🙏
እመቤቴ ትፍታሽ 🙏🙏🙏
ዶክተር እኔም ከእርግዝና ጊዜዬ ጀምሮ ነበር የምከተልህ አሁን ልጄ የ2 አመት ሆኖታል 🎉 በምክሮችህ በደንብ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ !
@@user-hr9sb5iu6c አሚንንን
Thank u doctor ,helmate leljei felgei neber antega magignet echilalew
ለግዜው የለንም 🙏 ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
Thank you Dr.❤❤❤👍👍👍
You're very welcome 🙏 subscribe and share for other parents and click notification bell for more🙏
Thanks
Welcome
tank u docterye
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ዶክተር በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸን ።
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
Thank you so much Dr I have 2 beautiful kids 5 years old and 11 months I see all your video it's helping me so I really appreciate for what you do ❤
🙏🙏 subscribe and share it!!
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና ገቢ ምክር ነው
እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
Dr betam amsgenalew
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
Uuuu doctor fatari endaniti ayinatuni yabizalini ka anite videoochi bizu tamiralo tabarakilini❤
🙏🙏 subscribe ያድርጉ
በጣም እናመሰግናለን
እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏
Wow
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
in love with your videos
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ተባረክ 🙏
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ዶክተር ጌታ ይባርክህ።የጥበብ አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ።
አሜን 🙏🙏 ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
🙏🏾
ዶክተር ተባረክ
አሜን 🙏 ለሌላውም share ያርጉት 🙏🙏
Selam Dr fasil endt neh yemtlkachewen video betam ektatelalew ena betam new yerdagn egzaber yestrh
Ene gin yalgebagn leje 9 werua new megb ena ferafere be abzagnawe eyefchew teblalech gin allergic sehonbat endet mawek echelalew ebakhn
እስካሁን ምን አይነት ምግብ አስጀመሩ?
Meten ehil bet yetzgaje esun mejmrya new yejmrchew almost 2 month beltalche
Keza carrot ena dench beslo yetfche daily teblalch
Fruit demo apple mango orange for 15 days beltalch telnt gin enkulal be avocado le rase yesrawetn kemsa nbr doctorye
Betam amesgnalew!!
@@DrFasilPediatrician zare sewentwa lay yadebdeb neger betam wetabat doctor
Selam doctors leja 4 amtu newuu enia Gar iydlm ynia enate ena abate Gar newuu ahunn temhrt abate lasejamerwu fleGia wde lila haGer ehtochia Gar lelekwu asebku men telgialh?
Please
Thanks
Thank you dr. I wish i know you before. I have almost 2 years baby n 9 years girl . My baby used to Televidion, musik, bsby song etc when my bug girl watch, am noticing that she is late on her speech, she says paoa, mom, tnx etc...when i am comparing with my big girl . Am worried , i live in germany her check up is in august, now am almost stop tv. Am always outside with her to play . May God help me, she will be September 2😊. I will see your vidios about virtual autisim. Tnx
Selam doctor lije 2 month ke asra 12 ken nw betewelede 2 or 3 ken afinchaw tezega water with drop eyetetekemkulet nbr lewut yelewm kezan demo oral mucosa demo tinsh koyito meta sitegna betam yankorafal sitebam kor kor yilal matenfes gororo wust yalew mucus sizegaw yasilas doctor betam tecenikealew ebakih
Selam doctor like 4 ametu new inqulal sibala shif yolibatal mindinew
ምን አልአባት የ እንቁላል አለርጂ ሊሆን ይቺላል
I❤it
👍👍👍🙏🙏🙏
First comment and view
Thank you Dear🙏 share for other parents 🙏
Selemeteseten Tips keleb amesegenalehu lagegnehem efelegalew
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
ድሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ሁሌም እሰማካለው ልጄ ሶስት አመት ሊሆነው ነው ብዙም አፉን አልፈታም ትንሽ ትንሽ አሁን እያወራ ነው ግን አያወራም
ልጅ አስተዳደግ እየተማርኩ ነው። አመሰግናለሁ
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ 🎉🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏
በጣም ተጠቅምያለሁ በብዙ ነገር thankyou doctor ❤❤❤❤
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
❤
👍👍👍👍👍❤❤❤
ስጠብቀዉ የነበረ ተባረክ ዶ/ር 😊 ❤
ለ ሌላውም ያጋሩት 🙏
Already done 😊@DrFasilPediatrician
@@rahelworku5901thank you dear 🙏🙏🙏
@@DrFasilPediatrician you are welcome 😊❤️
ሰላም ዶ/ር ህፃናት የቅባት ምግብ or ዘይት ምግባቸው ውስጥ ከስንት ወር ጀምሮ ይሰጣል?
Selam doctor..... Bemeteseten negeroch hulu ..E .R yesetelene ande teyake neberegi leji 1 amet moletuatal ..ye lam wetet endiat adrege lejemer.??? Menegedun negeregi???
ከምግብ ጋር አብሮ በመስራት
Please d/r mala belagne lija 11 warwa naw hulu nagerwa arefe naw megbem tiru nach gin 8kg atmolam mintlagnalh please 🙏🙏🙏🙏🙏
የህፃናት ክብደት መቀነስ ወይም አለመጨመር ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
Time out yemibalew hitsanat siyatefu andi kifil le 5 dekika makoyet tiru newy?
አሁን ያሉት ጥናቶች ብዙም አይደግፉትም
Doctor ena antane maktatale kajamrku wade lija lawxa amxetowa amsgnalwe
እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያካፍሉ 🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ነው
You're very welcome 🙏 subscribe and share for other parents and click notification bell for more🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Be ante mekniyat bezu lewt leje lay eyayew nw pls more video bete lay yale chger nw
እናመሰግናለን 🙏 መረጃዎቹን ለ ሌሎችም share ያርጉ! ሁሉም ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe አድርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏
እናመሰግናለን 🙏 መረጃዎቹን ለ ሌሎችም share ያርጉ! ሁሉም ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe አድርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ
ሰላም ዶክተር የ 5 አመት ልጅ አለኝ በጣም ሆድ ህመም አለበት ስደት ላይ ሆኜ ሀኪም ቤት መውሰድ ዐልቻልኩም አንዴ ታክሞ ጨጓራ ነው ተብዬ ነበር ካካው በጣም ይደርቃል አንድ ሁለቴም ካካው ደም የቀላቀለ ብሏል ምግብ ሲበላ ትንሽ በልቶ አመመኝ ይላል እና ከልምድክ አንፃር ቤት ውስጥ እንዴት ልንከባከበው ሀኪም ጋር እስከምወስደው
እና አንተ ጋርስ የ5አመት ልጅ ህክምናው አለ ወይስ የጨቅላ ህፃን ብቻ ነው በጣም ስላስጨነቀኝ አብራራልኝ አመሰግናለው ዶክተር ሁሌም ተከታታይ ነኝ
እንደዝህ አይነት ምልክቶች ግዴታ ምርመራ እና ሕክምና የሚፈልጉ እንጂ ቤት ውስጥ treat ማድረግ አይመከርም:: ሕክምናውን እኛም ሆስፒታል ይሰጣል በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912 ይደውሉ
@@DrFasilPediatrician ቢያንስ እስከዛ አመጋገቡን ለማስተካከል ነበር ዶክተር
ዶክተር ሁሌም እከታተላለሁ 4ወር ልጅ አለኝ ከተወለደ ጀምሮ ጎሮ ድምጽ አለው እክምና ስሄድ ምንም የለውም ይላሉ
በአካል ብናየው የተሻለ ነው
ሰላምዶክተር እናመሠግናለን ለምታካፉለን መረጃ ልጄ 4ቀኑ ኪካ አልተጠቀመም እሚጠባው ጡቴንነው በቀንአደዜ የማርቲውወተትአጠባዋለሁ ህመመየለውም ልጄ ሁለትወሩ እባክህመልስልኝ ችግር ይኖር
ኪካ ማለት?? የ ማርቲው ወተት??
ሰገራ ማለቴነው ይቅርታ
እናመሰግናለን ደክተርዬ ግን ጥያቄ እየጠየኪህ ነበር መልስልኝ
1ልጀን የማስጠቅማት የጣሳ ወተት እና ጡቴን ነው ጡቴ ወተት ብዙ የለውም እና እንደት ይታያል 2ለልጀ ምግብ ስሰራም ሆነ የሙዝ ጂስ ስሰራ ያዋቂወችን የጣሳ ቀተት እጠቀማለሁ ችግር አለው ልጀ10 ወሯ ነው 3 የፍሩት ጭማቂወችንስ እቤት ሰርቸ ብሰጣት ችግር አለው እንደ
ችግር የለውም የ ጣሳ ወተት መጠቀም ይቻላል
@@DrFasilPediatrician አመሰግናለሁ
ዶ/ር ወንድ ህጻናት መቼ መገረዝ አለባቸው?የህጻናት እምብርት ቶሎ እንዲደርቅ ማድረግ ያለብን ቢነግሩን
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን
ዱክተር መልስልኝ ልጅ1ወር ከ10ቀኑእካካ የምትለዉ አረጉደነዉ 2ቀኑ በፊት ቢጫነበር ምን የሁን
ያንች ምግብ ይሆናል እህቴ ካላመማት ምንም አትሆንም
ምን አይነ ብርሀን የሆንክ Dr ነክ ❤
ዳክተር ሰላም ነክ እባክክን መልስልኝ ልጄ ከተወልደ ጀምሮ የተረጋጋ አደለም የቀን እቅልፍ የለዉም ተኛ ከተባለ30 ደቂቃ ነዉ ማታ ማታም በየ30 ደቂቃዉ እየተነሳ ጡት ይፈልጋል እኔም በጣም እየደከመኝ ነዉ አሁን 7 ወሩ ነዉ ምን ላድርግ ? በፈጣርክ መልስልኝ ጨንቆኛል ጌታን ካቅሜ በላይ እየሆነ ነዉ አጋዥም ስለሌለኝ በጣም ድብርት ዉስጥ እየገባሁ ነዉ መላ በለኝ እባክክን
የት ሀገር ነው የሚኖሩት??
@@DrFasilPediatrician ኢትዮጵያ ንኝ ያለሁት አዲስ አበባ ወደኮልፌ አካባቢ ነኝ ዶክተር
ምክንያቱን ለማወቅ ሆስፒታል ላይ ብናየው መልካም ነው የሆስፒታል reception ስልክ ☎️ 0967426851 @@mimimimi4087
@@DrFasilPediatrician እሺ አመሰግናለሁ ዶክተር
እረ የኔም ልክ 30 ነው ሚተኛው አለፈ ከተባለ 1 ሰአት ነው ማታ ማታም በየ 1 ሰአት ይቀሰቅሰኛል በጣም እያሳሰበኝ ነው ምን ይሆን ችግሩ
ሰላም ዶክተር እንዴት ነክ ለልጄ ቫይታሚ ዲ እና አይለን ለ1 ወር አዘክልኝ ነበር ጨርሷል ይዜው መምጣት አለብኝ ቼክ ለማድረግ ብትመልሰልኝ ደሲለኛል
አዎ መስተካከሉ check መደረግ አለበት
ዶክተር ልጄ 17ወሩ ነው በጣም እልክ አለበት ማረጋጋት አልቻልኩም በቆመበት ይወድቃል
በአካል ብናየው መልካም ነው
አድራሻ የት ነው
አድራሻውን አስቀምጧል ደውይለት እማ
Teberkee 😅😅😅😅
Dink Dr neh bertalin❤
ሌሎችንም ወላጆች ይጋብዙ 🙏🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
እኛ ስንት ተቀጠቅጠን እንዳላደግን ያሁን ልጅ አያቹኝ ብሎ በካራቴ ሁላ ሊማታ ይቃጣዋል ምንድነው ወተቱ ነው🤣
የመልስ ምት መስጠት ነዋ 💪
@@rahelmoges9403 ያዋጣል ብለሽ ነው😂
😅😅
Thank you dr
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
ሁሉም ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ከፈለጉ subscribe አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ 🙏
@@DrFasilPediatrician ይቅርታ ያደረኩ መስሎኝ ነበረ እናመሰግናለን ዶክተር