በድብቅ ተቀረጾ የወጣው የክርስቲያን ንግግር ፤ ከዳኛው ጋር የነበረው ክርክር ለታሪክ ይቀመጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 734

  • @merkebuhmariam2068
    @merkebuhmariam2068 4 месяца назад +31

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይህን ይህን አሰቃቂ ግፍ ተመልክተህ ፍረድልን!!!

  • @user-rs7uo5te9f
    @user-rs7uo5te9f 2 месяца назад +4

    ወላሄ በኛ አገርላይ የሚሰራ ግፍ አላህ. ይድረሱላቹ ውድና ብርቅ የአማራ. ልጆች ስቃይ ይብቃን ከሰው ሳይሆ ከአሏህ ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @user-ut2ug6hi3k
    @user-ut2ug6hi3k 4 месяца назад +126

    እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ይፍረድላቸው

    • @TagisAlain
      @TagisAlain Месяц назад

      አሜን እውነተኛው አምላክ ይፍረድለት 👏👏👏

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Месяц назад +2

    አሜን የማያቀላፋው እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረሥላችሁ 🎤🎤🎤👏👏👏👏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 4 месяца назад +218

    ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል
    ወዴት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል 😢😢😢
    ፍትህ ለወገኖቻችን

    • @user-vj4bx8qf1s
      @user-vj4bx8qf1s 4 месяца назад +7

      አሻንጉሊት ዳኛ አዕምሮ አለኝ ትላለህ?

    • @gech12man
      @gech12man 4 месяца назад +1

      betekikile gize setachewu gidelem

    • @zewdi6546
      @zewdi6546 4 месяца назад +1

      የወንጀለኞችና የወንበዴዎች መንግሥት ቀን ይፍረድ

    • @user-es3zp2cf9e
      @user-es3zp2cf9e 4 месяца назад

      ​@@user-vj4bx8qf1s😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abrahamfele1070
    @abrahamfele1070 4 месяца назад +87

    እዉነት እናንተ ዳኞች ዳኛ በሰማይ እንዳለ እወቁ ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ እና በግፍ ለታሰሩ የአማራ ተወላጆች

  • @ToybaSeid-xk3cu
    @ToybaSeid-xk3cu 4 месяца назад +79

    አላህ ይርዳችሁ ይሄን ሰይጣን መንግሥት አላህ ያንሳልን😢😢😢😢

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 месяца назад +3

      አሚን ያረብ

    • @TagisAlain
      @TagisAlain Месяц назад

      አሜን እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 4 месяца назад +47

    ጀግናው ድምፅህን ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 4 месяца назад

      ወንጀል ፈፅሞ እንጂ በአማራነት አይደለም ፤ አታምታታ !

    • @user-np9cx6ne8f
      @user-np9cx6ne8f 4 месяца назад +2

      ​@habeniyaaወጀለኛ አተ እና መሰሎችህ ናቸው እሱ የታሰረው አማራ ስለሆነ እና እውነትን ስለተናገረ ነው ባንዳው

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад

      ​@@habeniyaayachin gim galla enatehen brihan Julaa gim kit wuste liwotefate👈

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад

      ​@@habeniyaa65 million Amhara bekinedu bicha new fiteh yemiyagegnew begeday beteshome dagna mebetu ayekebere 100%💪

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 4 месяца назад +83

    ፍትሕ! ፍትሕ! ፍትሕ!!!
    የፖለቲካ እስረኞች በአስቸኳይ ይፈቱ_ _ _ !!! ::

  • @MERONAbebe-ru2we
    @MERONAbebe-ru2we 4 месяца назад +11

    ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል

  • @user-ku9mc4qz3v
    @user-ku9mc4qz3v 4 месяца назад +27

    አይዞህ ወንድሜ ከእውነት ጋር ሁነህ ማሸነፍህ አይቀርም ቢዘገይም ።አሳሪም የጁን ያገኛል ፈጣሪም ለኛ ብሎ ያንሁሉ መከራ ተቀብሏል እነሱ በካቴና ቢያስሩህ እውነት ግን አልማዝ ታጠልቅልህ አለች ።እና ከህሌና ዳኛ ነፃ ናችሁ ስንት ሆዳም አለ ሕሌናው ን ሽጦ የበላ ድል ለተገፋ።

  • @user-iq4jo3do7e
    @user-iq4jo3do7e 4 месяца назад +14

    Christian’ you are Ethiopian Hero
    💚💛❤️

  • @user-vz5po5ev9i
    @user-vz5po5ev9i 3 месяца назад +1

    እደግማዋለን የምኒልክ ልጆች አይዞቹሁ ክርስቲያን ታደለ ቅዱስ እጊወርጊስ ከታ ጋር ይሁን

  • @Ethiopian_Wisdom
    @Ethiopian_Wisdom 4 месяца назад +35

    እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል !!! የሱን ግዜ እንጠብቃለን!!!

  • @degolbatuku1831
    @degolbatuku1831 4 месяца назад +4

    ለዚህ ነው ፋኖ የአማራ ስቃይ ይብቃ ብሎ የተነሳው። ማንኛውም አማራ እና ኢትዮጵያዊ የፋኖን ትግል መደገፍ አለበት። ድል ለፉኖ።

    • @aarontsegaye2261
      @aarontsegaye2261 3 месяца назад

      እኔ ትግራዋይ ነኝ ለአማራ ህዝብ በተፈጠረው የትግራይ ጦርነት ቅሬታ ቢኖረኝም ምንም ቢመጣ ከአማራ ጎን ነኝ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 месяца назад +34

    አማራ አማራ ❤❤❤
    መታሰር መሞት በቃቃቃቃ
    ፋኖኖኖኖ ሁን
    ነፃነትህን በክንድህ ❤❤

  • @BeKii21
    @BeKii21 4 месяца назад +12

    "በየትኛውም የአለማችን ፕላኔት በልመና መብቱን ያስከበረ የለም" አርበኛ ዘመነ ካሴ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለ አማራ ህዝብ።

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u 4 месяца назад +7

    ወደድህም ጠላህም የፍርድቤት ተብየው
    ንግግር ጉድ ነው አይዞህ ለወገንህ ስትል
    ነው የታሰርከው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
    ባሰሩበት ይታሰራሉ ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @AbcYZ-jh9pw
    @AbcYZ-jh9pw 3 месяца назад +2

    ክሪስ የማያልፍ ቀን የለም ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 4 месяца назад +10

    ወንድሞቼ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ። እሱ ይፍረድላችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እውነተኛ ፍትህ ለነዚህ ወንድሞች በእግዚአብሔር ሰም ምን በድለው ነው 8 ወር በጨላማ የሚንገላቱት ከእጋታ በምንም አይተናነሰም የተከበሩ ደኛ እውነተኛ ፍርድ ይሰጡ አባክዎት ለሚመለከተው ጠይቁላቸው። እኒመሰግናለን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 4 месяца назад +4

    ጀግናው እውነተኛ ሰው በዚህ ምድር ላይ መከራና ፈተና ይበዛበታል ቸሩ መድሀኒአለም ከእስራትህ ይፍታህ አይዞህ ያልፋል ውዱ ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g 4 месяца назад +4

    የአብርሃም የያዕቆብ ይስሀቅ አምላክ ይፍረድላችሁ። ዓይንን የሰራ አምላክ ሁሉንም ቁልጭ አድሮጎ ያያል ። ይብላኝ ለግፈኞች

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 месяца назад +1

    ነኔ አባት ክርስቲያን ታደለ ቅዱስ ሚካኤል ይደረስልህ የኔ አባት ፈርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን😢😢😢

  • @user-zx1pz5iq5g
    @user-zx1pz5iq5g 3 месяца назад +2

    በሰፈሩት ቁና መልሰዉ ይከፍላሉ ድል ለአማራ ድል ለተገፋዉ ወገኔ አምላክ በስር ቤት የሜሰቃዩት እረዳችዉ❤❤❤❤

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 3 месяца назад +1

    ወንድምየየ❤❤የኛ. ውድ❤❤❤. አላህ. ያቅልልህ❤❤❤

  • @user-ex9cj5lu8l
    @user-ex9cj5lu8l 4 месяца назад +1

    ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ አማራነት ሀገር ወዳድነት እንጅ ማፈርያ አይደለም ማንም በአማራነቱ ኮርቶ እንጅ አፍሮ አያቅም ጀግኖቻችን አይዞን ይነጋል የሚኒልክ ዘሮች ።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 4 месяца назад +63

    አብይ፡አማራን፡ገለህ፡አጨርሰውም፡ለኦሮሞህዝብ፡ግፍ፡ባታስቀምጡጥሩነው፡ይህ፡ሁሉ፡ግፍ፡ለኦሮሞ፡ህዝብነው፡የምታስቀምጡለት፡አማራ፡መቸም፡አታጠፍት፡ድልለጀግናውአማራፋኖ

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 4 месяца назад +1

      ምድረ ሽንታም ኦሮሞ ኦሮሞ እያላችሁ በአማራ እየነገዳችሁ ሆዳችሁን አትሙሉ እዛው ፖለቲካችሁን ቦትልኩ

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 4 месяца назад +2

      @@lemmalegesse2488 denkor gala ewnetun letked nw

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +1

      አማራ ነኝ ። ያስከሠሠህ አማራነት ሣይሆን በወንጀል መጠርጠር ነው።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 4 месяца назад

      ቅማላም ደግሞ ታስፈራራለህ እንዴ ?

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 4 месяца назад +1

      @@BT-yl3qg ወዶ አይደለም ትግሬ ሀዲጊ ሲላችሁ የተቀበላችሁት አህዬች ማንም የሚጭናችሁ ዘረ ሸርሙጦች መጀመሪያ ሸርሙጣ ወገኖችህን ከሽረሙጥና አውጡ

  • @user-bw6gg9eg1e
    @user-bw6gg9eg1e 4 месяца назад +70

    ፖሊሱ ዳኛው ፌደራል መንግስቱ አንድ ናቸው ፍትህ አፍሪካ ላይ በንግግር አይሰራም በክንድክ እንጂ አማራ ያሸንፋል

    • @ramezanekadirov900
      @ramezanekadirov900 4 месяца назад

      Doesn't say amahra please

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад

      ​@@ramezanekadirov900gim galla abiy ahmed kit wuste liwotefeh👈

  • @user-nr7jn7hy1s
    @user-nr7jn7hy1s 4 месяца назад +5

    ክሪስ የኔጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ❤❤

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og 4 месяца назад +44

    እናተን እንዲህ ባሰቃዩበት እነሱንም እግዚአብሔር የዘላለም የማይገድል የማያሽር በሽታ ይስጣቸው 😊😊😊😊

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 4 месяца назад

      ትክክል አሚንንንን 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲ፍርዱን ያቅርብ ፈጣሪ

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Месяц назад

    እውነት ይህ ሥራቸው በህዝብ ፊት ቆመው ለህዝብ በቅንነት ሊያገለግሉ ቃለማህላ ገብታችሁ ይሆን 👏👏ለታሠሩት እግዚአብሔር ይፍታቸው ❤👏👏👏👏

  • @MatebieBelay
    @MatebieBelay 4 месяца назад +4

    የሰዉ ልጅ እንኳን መቸም በሰራችሁት በደል እና ግፍ ልክ አይከፍላችሁም ፈጣሪ ግን ደመና ሜዳ እና ኮረብታዉ የማይከልለዉ ፈጣሪ ይፋረዳችሁ።

  • @user-um5gg7hf1x
    @user-um5gg7hf1x 4 месяца назад +1

    ፍትሕ ፍትሕ ለነክርስታል ታደለ ለእስረኞች ለተበደሉት ፍትሕ ይህ ጊዜ ያልፋል የኢትዮጵያ ህዝብ የት ናችሁ 💚💛❤💚💛❤

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 4 месяца назад +2

    Christian is world hero ውንድሜ ጀግና ነህ

  • @Modernidea
    @Modernidea 4 месяца назад +6

    አማራ ሁሉም በአንድነት መቆም አለበት። ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @user-gz8im8sr9h
    @user-gz8im8sr9h 4 месяца назад +14

    የምር ጀግና ነህ የወንድ ልጅ ያጋጥማልድል ለአማራ ይሁን

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 4 месяца назад +3

    እውነት ያሸንፋል አይዞአችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 4 месяца назад +6

    ክርስቲያንዬዬ አይዞህ ወንድ ልጅ መፈተን ያለ ነው ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ለቤታችሁ ለልጆቻችሁ ያብቃልኝ 💔😭💔😭

  • @user-pd3fp5jo8b
    @user-pd3fp5jo8b 4 месяца назад +5

    አይዞክ አንተ ጀግና ነክ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @wasbezaworku2330
    @wasbezaworku2330 4 месяца назад +1

    Ayzoachu hulachum yenetanet tagayoch egziabher yferdlachul

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 4 месяца назад +13

    በጣም ልብ ያደማል ይሄን መስማት ይሰቀጥጣል አማራ ነት ወንጀል የሆነበት ዘመን ደረስን ,አብይ አህመድ አሏህ ከምድረገፅ ያጥፋህ ሌሌ ምን ይባላል !በዳዮች የጃቸዉን ሳያገኙ አይቀሩም ኢንሻ አላህ,አማራ ሽንታም አይደለም !!አህያ ሲጠጉብ ባለቤቱን ነዉ ሚራገጠዉ!! አይዟቹህ ወገኖቼ ቀን ይወጣል!!

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 4 месяца назад +11

    ፍርድቤት ነፃ አይደለም የብልፅግና ቅምጦች ናቸው አላህ ፍርዱን ይይዘዋል ችግር የለም።

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 4 месяца назад +1

    እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው ክርሰቲያን ታደለ አይዞህ አንተ ጀግና ነህ ህዝብህን ያልሸጥክ ❤❤❤

  • @user-bu4zq2cm6u
    @user-bu4zq2cm6u 4 месяца назад +1

    በኢትዮጵያ ውሰጥ ፋት ለፋት ለመንግሰት እውነቱን የተናገርክ ጀግና ክርስቲያን ታደለ ነህ አንድ ቀን ከፈጣሪ ፋትህ ይኖራል ፈጣሪ ካለህበት ጤናህን ይጠብቅህ

  • @ToybaSeid-xk3cu
    @ToybaSeid-xk3cu 4 месяца назад +18

    ጀግና ክርስቲያን❤❤❤❤❤

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r 4 месяца назад +21

    እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ !!!!!

  • @user-xu4he2zn2z
    @user-xu4he2zn2z 4 месяца назад +2

    ክርስቲያን ታደለ ዳግማዊ ምኒልክ ዋው ይለያል በምን ይገለጻል ውዱ አማራ 1000088888 ንገስ

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp 4 месяца назад +2

    ወንድማችን አማራ ያሽንፍል ድል ለፍኖ

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 4 месяца назад +40

    ፍትህ ከሰው ዳኛ አንጠብቅም እውነተኛ ዳኛ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፈርዳል ጅግናችን አይዞን ሃይል የእግዚአብሔር ነው እመብርሐን ምግብ ልብስ ሃይል ትሁናችሁ😢😢

  • @shalom5131
    @shalom5131 4 месяца назад +24

    አብይ ሚድያ ላይ አየተለሳለሰ በጓዳ እንዲህ ያሰቃያል

  • @bertkanabraham1479
    @bertkanabraham1479 4 месяца назад +1

    እግዛብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ በጣም ያሳዝናል አማራ በመሆንህና እዉነትን በመናገርህ ይህን ያህል ስቃይና ህመም አገኝህ ይህም ያልፋል በቻ አይግደሉህ አተ እጅግ በጣም የኢትዮጵያ ሕዝቦች የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏 አተን መሳዬችን በእስር ቤት የምትሰቃዩ እግዛብሔር አምላክ ጥላ መከታ ይሁናችሁ

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl 4 месяца назад +33

    ክሪስ ድምፅህን በመስማቴ ብቻ ደስተኛ ነኝ። የአብይ ደጋፊ አሽከሮች ግን የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 4 месяца назад

      የእጃቸውን ከማን ?

    • @simrettekle4491
      @simrettekle4491 4 месяца назад

      ከፈጣሪ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад

      ​​@@habeniyaake 65 million Amhara ketefeterew jegenaw Fano...Ye brihanu Julaa geday araje wotadre ye Amharan hizeb eyarede,eyafenakel eyedefe yalewun geday ende anbeta maregef Alebete eyehonem new👈

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 4 месяца назад +1

    ጀግናኮ ነህ የእውነት ሰው 💔 ፈጣሪ አብሮህ ይቁም ክሪስ ወንድማችን 🙏

  • @fentahunalemayehu-sq8ub
    @fentahunalemayehu-sq8ub 4 месяца назад +1

    ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል
    ወዴት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል
    ፍትህ ለወገኖቻችን እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል !!! የሱን ግዜ እንጠብቃለን!!! minm yhun min gin Christian’ you are Ethiopian Hero

  • @habtamukassa5398
    @habtamukassa5398 4 месяца назад +1

    ኧግዚኦ አቤት የጭካኔ ጥግ የታየበት! ያማል በጣም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድላችሁ!

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔ ወንድሞች እህህህህ እዴት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 4 месяца назад +2

    እግዛብሔር ይፍረድላቹ ጀግኖቻችን።

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 4 месяца назад +1

    የሰማዉ ዳኛ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍረድ በእዉነት ወገኖቸ ተሰቃየን አማራነት ወጀል ሆነ በአብይ ዘመን 😢😢

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 месяца назад +4

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጀግኖች እኔን ልሰቃይ ይህም ያልፋል እደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ላማራ የተከፈለ ዋጋ እኔንስ አመመኝ!!!❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 4 месяца назад +2

    ክርሥትየ ድምፅህን ሥለሠማሁ ደሥ ብሎኛል

  • @Danielniguse-in4pk
    @Danielniguse-in4pk 3 месяца назад +1

    ህግ ማለት እውነት ማለት ነው እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው እኔ ይህ ዳኛ ብሆን ስልጣኔን ስራዬን እለቃለሁ እግዚአብሔር ነው እንጀራ የሚሰጠው እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 4 месяца назад +1

    ድል ለጀግኖቼ የሕሊና እሥረኞች!

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 4 месяца назад +1

    ፈጣሪይጠብቃችሁ ጀግሮች ለህዝብ ምፅዋት ከፈዮች

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 4 месяца назад +6

    አላህ ይድረስላችሁ❤❤❤❤❤❤ ያረብ በሰላም ለቤተሰባችሁ❤❤❤❤ ያገናኛችሁ

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8s 4 месяца назад +5

    ህዝባዊ ማዕበል ለስር ነቀል ለውጥ!
    ድል ለህዝባዊ ኃይል ፋኖ!

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Месяц назад

    አጋጆች ይታገታሉ ብርታቱንይስትህ❤❤❤❤ጀግናችን ያማ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 3 месяца назад

    የአላህ ፍርድህን አሳየን አላህ ነጃ ያውጣቹሁ ወገኖቸ

  • @user-qm9lt6xg1f
    @user-qm9lt6xg1f 4 месяца назад +2

    አላህ ይርዳችሁ ፍርዱንግንከላይ።አጋቾቹም የጃቸውንያገኛሉ። አላህ የፍርጃውንቀን ያቅርብላችሁ

  • @TiruShimeles
    @TiruShimeles 4 месяца назад +1

    የእውነት አምላክ ከሁሉ የሚበልጥ አለ አዘይዟችው..

  • @MuhamedAhmed-br5yq
    @MuhamedAhmed-br5yq 4 месяца назад +28

    አይዞህ ወግኔ ኢሻአላህ ፈጣሪ ያወጣሀል

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 4 месяца назад +1

      ደደብ ነህ እንዴ ? እነሱ አክራሪዎችና ያንተን እሻ አላህ መስማት የማይፈልጉ ናቸው !

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад +1

      ​@@habeniyaabrihanu Julaa gim kit wuste liwotefeh.gim galla nefise bela👈

    • @maekel6789
      @maekel6789 4 месяца назад

      አሚን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 4 месяца назад +1

    ወንድም ዓለም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ::

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 4 месяца назад +3

    ድል በግፍ ለታሰሩ ኢትዮጵያዎች ።

    • @Mob-bi7cz
      @Mob-bi7cz 3 месяца назад

      ኢትዮጲያዊ ትላለህ ?

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 4 месяца назад +15

    ጀግኖቻችን ያልፋል አብሽር ለአማራ የተከፈለነዉ

    • @redaitgetachew335
      @redaitgetachew335 4 месяца назад

      Bate tente ylfale menamen tlale

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 месяца назад

      brihanu Julaa gim kit wuste liwotefeh​@@redaitgetachew335

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 4 месяца назад +3

    *Justice for the Real Patriotic Ethiopian Christian! We Stand by You!

  • @AndiNigus
    @AndiNigus Месяц назад

    Egziabher Yasfetachihu jeginochi

  • @comcell3831
    @comcell3831 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይዳኝላችሁ የእውነት አምላክ ቅድስት ስላሴ ይታደጋችሁ😢😢😢😢

  • @tsedaygebreyes5348
    @tsedaygebreyes5348 4 месяца назад +3

    You are a Hero

  • @selamselam699
    @selamselam699 4 месяца назад +1

    ግን ለምንድን በተማሩት ዜጎች ላይ ያሳዝናል አይዞን ወገኖቻችንን ሁሉም ያልፍልኛል 😢

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 4 месяца назад

    የኛ ጄግና እግዛብሄር ይርዳቹሁ ደሞቸ ድምፅህን ስለሰማን ብቻ እግዛብሄር ይመስገን💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 Месяц назад

    አብሺሪውድማችን፣ሀቂአንድቀንይውጠል።ሙሰኞቺዳኞች፣ሁዳሞች።

  • @Ethiopian7_11
    @Ethiopian7_11 4 месяца назад +8

    Wow Christian is wonderful guy man!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 4 месяца назад +11

    አብዪ፣፣፣፣፣በአማራህዝብደም፣፣፣ገላዉንእየታጠበነዉ፣፣፣ያዉምበንፅለን

  • @user-ff3mn8xp8u
    @user-ff3mn8xp8u 4 месяца назад

    አንሻአላ እኛም እደወዚህ አማራ በመሆናችን ብቻ መገደል መታገት ተፈረደብን እንሻአላ አላሕ ይፍረደን

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 4 месяца назад +1

    ጀግናየ እግዚአብሔር እውነት ነው አንድ ቀን ነፃ ትወዳለህ

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    እግዚብሔር ክእነተ ጋር ይሁን እቶ ክርስትያን ታድለ ያሳዝነል ስው ክታስር ስራት ይኑር

  • @user-eh6rz2pn8n
    @user-eh6rz2pn8n 4 месяца назад +6

    ጀግናችን 💪💪💪💪

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp 4 месяца назад

    የጀግኖች ድምፅ ስምን እግዚአብሔር ይፍረድ ለውነት እግዚአብሔር ይፍረድ አይቀርም

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 4 месяца назад +3

    Egziabher kenante gar yehun wendme

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ 4 месяца назад +1

    አይዞን ክርስቲያን ታደለ ያልፋል

  • @asefagidey2323
    @asefagidey2323 4 месяца назад +1

    ሰው እንዲሰቃይ የፈረደ ሰው እንዲህ ሁኖ ማየት ደስ ይላል።

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 4 месяца назад +2

    Really in the Ethiopia is there justice .Egziabher. Ketegfu t gar yehun fred kEgzibher kesmay

  • @muntehamuzemil8626
    @muntehamuzemil8626 3 месяца назад

    አይዞህኃቹሁ፡ጌዜ፡ይጠብቃል

  • @yewulsewamare673
    @yewulsewamare673 Месяц назад

    ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ እና በግፍ ለታሰሩ የአማራ ተወላጆች::

  • @user-qj4ve6kv3g
    @user-qj4ve6kv3g 4 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ለታገቱ ንፁሀን አማራዎች

  • @yerbalemthio6640
    @yerbalemthio6640 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ከሁሉም በላይ እነሱ ባይፈርዱ ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢😢😢

  • @MelKam-ku2ch
    @MelKam-ku2ch 4 месяца назад +1

    እግዚቤሔርከናተጋርይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-fy3mp7ww8e
    @user-fy3mp7ww8e Месяц назад +1

    ስላሴወች፡በለተቀኑያስፈታህ፡ንጹህ፡ሰው፡ሰለሆንህ፡ነው፡ክርስቲያን፡ፈጣሪ፡ከጎንህ፡ነው፡አይዟችሁ፡፡ያልፋል፡ነገ፡ሌላ፡ቀን፡ነው❤❤❤❤❤❤❤ፍትህ፡ለታሰሩት፡ንጹህን

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 4 месяца назад +1

    አይዟችሁ ፈጣሪ በቶሎ ወደ ቤተሰባችሁ እንድትቀላቀሉ ይርዳችሁ።