ወሬ ወሬ | የኢትዮጵያ አብዮት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • አፄ ሐይለ ሥላሤ አመፆች ሲለኮሱ እፍ ሲሉ፣ ሲለኮሱ እፍ ሲሉ ቢዘልቁም የ60ዎቹ የተማሪዎች አመፅ ያመጣባቸውን እሳት ግን ማጥፋት አልቻሉም፡፡ እሳቱ እሳቸውንም ለብልቧቸው አለፈ እንጂ፡፡
    በተከታዩ የወሬ ወሬ ዝግጅታችን በተማሪዎች አመፅ የተወለደውን የኢትዮጵያ አብዮት ከፅንሱ እስከ ውልደቱ ልናሳያችሁ ወደድን፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
    ላይክ ያደርጉ! ለወዳጆ ያጋሩ! ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!

Комментарии • 23

  • @tadlowondie7510
    @tadlowondie7510 3 года назад +4

    አዘጋጁ አገኘሁ አሰግድ እና ድንቁ አንባቢ ግሩም ዘነበ ከፍ በሉልን! አሻም ለኢትዮጵያችን!

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 4 года назад +1

    Very interestingly great story/work. We like to appreciate and thank you Asham.
    Keep the good job up.

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 5 лет назад +5

    አሻሞች ስወዳችሁኮ በትልቁ ነው በተለይ ይህ ወሬያችሁ ሱሴ ሆኖ ወሪያያያያያ...ም አረጋችሁኝ...!!!!

  • @hailegebregziabiher7916
    @hailegebregziabiher7916 4 года назад

    it is so interesting generation and respected student

  • @fekertam
    @fekertam 11 месяцев назад

    አሁን ተራው የኛነው ካላችሁኢትዮዽያን ጠብቁ ይህ ቀልብ ያጣ ህዝብ ሀገሪቱን ቀልብ አሳጣት

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 года назад

    Tilahun Gizaw beza bewerede english accent kemiyaneb amharic could have fit him far better, degimo rhetoric kegura gar @10:30, abiyotun temari abokaw, wetader gagerew, derg belaw

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹#💪💪

  • @akkachannel3477
    @akkachannel3477 4 года назад +1

    ወሬ ወሬ እያለ የሚጀምረው መግቢያ ንግግር እባካችሁ ተውት ይቀፋል

  • @tofikkedir5607
    @tofikkedir5607 Год назад

    Asham

  • @dadyDady-v7n
    @dadyDady-v7n 10 месяцев назад

    አይይ ኢትዮጰያን ስምጥ ውስጥ አስገቡት

  • @dergederge5789
    @dergederge5789 4 года назад +2

    የታማሪ ትግል ይልሀል ይሄ ነው

  • @ethiocrazytube9105
    @ethiocrazytube9105 4 года назад

    1

  • @thshm2938
    @thshm2938 4 года назад

    Out of the frying pan into the fire

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 года назад

    የምን አብዮት ነው የምታወራው? 10000 ተማሪ ጬዃል። ንጉሡን ግን መንካት አይችሉም ነበር። ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ነው ያወረዳቸው። አብያት የራሽያው ነው። የፈረንሳይ ነው።

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 Год назад

    በገበሬው ሳይሆን በአንተ አይነቱ ደደብ ነው

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 5 лет назад +5

    አዘጋጁ አገኘሁ አሰግድ እና ድንቁ አንባቢ ግሩም ዘነበ ከፍ በሉልን! አሻም ለኢትዮጵያችን!

  • @shashatube3585
    @shashatube3585 4 года назад

    1