ላትግባቡ ባትጋቡ... || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 213

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 Год назад +16

    ሐላል ትዳር እና ሐላል ሥራ ላሳሰበው ሁሉ ቆንጆ ዱዓዕ -
    "አልላሁምመ-ክፍኒ ቢሐላሊከ ዐን ሐራሚከ ወግንኒ ቢፈድሊከ ዐምመን ሲዋከ"
    (አላህ ሆይ ከሐራምህ በሐላልህ አብቃቃኝ። በችሮታህም ካንተ ውጭ ያለውን እንዳላስብ ብቃኝ ።)

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +23

    ወላሂ ትልቅ ዳዕዋ ነው እያስተላለፋችሁት ያለው ወላሂ ይሄ ዳእዋ ትዳሬ ሳይፈርስ ሁኖ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ኡስታዝ በጣም ነው የማከብርህ ኡስታዝ በዚህ አንደበትህ ባለቤቴን ደውለህ እንድታናግረው እፈልጋለሁ ኡሰታዝ ሞራሊቲ እንድታክመው እፈልጋለሁ ሳይኮሎጅ ተጎድቶብኛል ወላሂ አሂራላይ እጠይቅሀለሁ

    • @hanizamareg1026
      @hanizamareg1026 Год назад +4

      ምኑን ነዉ የምጠይቀዉ

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 Год назад +1

      የፈረሰው ይፈረስ ለወደፊቱ መማር ነው

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 9 месяцев назад

      😂😂😂ታላከመው ነው ሃ ባሏን ​@@hanizamareg1026

    • @Hikuhikuhikuhiku
      @Hikuhikuhikuhiku 3 месяца назад

      Nikahu kale erasesh dewelesh yeqerta beyew

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Год назад +9

    ማሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም። በጣም መሰራት ያለበት ኤሪያ ነዉ። አላህ ይጨምርላችሁ። ህብረተሰብን መገንባት ማለት ይሄ ነዉ።

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d Год назад +8

    አላህ ስራችሁን ይውደድላችሁ!!!ስለልጆች ያልከው ነገር በጣም ልክ ነው።ትም/ት ሳይሆን ወላጅ ነው የበለጠ ልጆችን ማስተማር ያለበት!!ማውራት ለልጆች በጣም ወሳኝ ነው ብዬ አምናለሁ የቀን ውሎዋቸውን ሁሉ ሲያወሩ ጥሩም መጥፎም ነገሮች ታገኛለህ ማበረታታትም ማረምም ትችላለህ ያኔ!!

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Год назад +3

    አልሐምዱሊላሕ ከሐገር መዉጣት አድ የተጠቀምኩበት ነገር እዴነዝሕ አይነት ትምሕርቶችን ማግኜቴን ነዉ አድ ነገር ግን ተቼግሪለሑ መጄመርያ ላይ ልክ የለዉ ትግስት ነገር ግን በተዴጋጋሚ ድበር ሢልፉ ካያሗቼዉ ትንሽ ነገር እኳን ማሣለፍ ይከብዴኛል ይሔንን ነገር ማሥተካከል ብችል ብየ እመኛለሑ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +2

    ትክክል ኡስታዝ ሰው ፍላጎቱ ይረሳል በተለያየ ጉዳይ አሁን አሰሪየ ቁርስ ሳላቀርብ ስረሳው ወይም ካላየሁት በሆነ አሰላሙ አለይኩም ይለኛል አጂብ እኔም ትዝ ይለኝና አቀርባለሁ መታደል ነው ሰውን ሳያመናጭቁ ማስረዳት

  • @leyilamahmmud584
    @leyilamahmmud584 Год назад +8

    ማሻአላሕ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እንደኔ የባልናየሚስት ችግር ዋናው ባል ሚስቱን በላኢላሕ ሀኢላሕ እሕቴ ነች ልዘንላት ልክ እንደወንድም ልረዳት አለማለት ነው ሴቷም እንደዛው እደወንድሟ አታቀርበውም ትልቁ ችግራችን እስልምና እኛ መራራቃችንን ነው እባካችሁ ውዶች ወደ ዲናችን እንጠጋ አጥብቀን ብንይዘው ወላሒ አንዳችን በአንዳችን ላይ በደልን ቂምን አናተርፍም ሞክሩት

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም አረፉ ፕሮግራም ነው እስቲ በስደት ከቤተሰብ ተለያይተው ለሚኖሩ አንድ ነገር በለን ኡስታዝ ብር ስንፈልግ ብዙ ነገር አጣን የልጅ ፍቅር የበለቤት ፍቅር በቀ ብዙ ነገር 😢

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Год назад +4

    ኡስታዝ አብዱልገፉር ፈትፍቶ ነው የሚያገርሰው እመችህ አቦ አዴ ማትስ መምህራችን

  • @zuleyiha6906
    @zuleyiha6906 Год назад +10

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኡስታዛችን
    ወላሂ አኔ ያአንተ ትምህርት በጣም
    ጠቅሞኛል እምከታተልክ ዛሬ ሳይሆን
    ምናልባትም የዛሬ 13 አመት ወይም 10
    አንደዚዉ አምታስተላልፈዉ ፕሮግርም ነበርክ
    ታዳ በልጆች ዙራያ ላይ ያአስተማርከን
    ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል የልጆቼ ብህሪ
    እንዳቅ እረቶኛል
    ታዳ ኡስታዝ ወላሂ ምንም የለም ግን
    በትዳሬ በጣም ደስተኛ ናኝ ባለቤቴም
    አንደዛዉ ምክኒያቱም እኛቤትዉስጥ
    መከባበር መደማመጥ መተሳሰብ አለን
    አኔ ባለቤቴ በምችለዉ ሁሉን ቀልቡን እጠብቃለሁ በቃ ስሜቱን እንዳይከፋብኝ
    ጥንቃቄ አረጋለሁ እሱም እንደዛዉ
    የሰዉልጅ ከገንዘብ በለይ ክብር ትልቅ ነገር ነዉ ሰለዚህ ባሌ ምንም የለዉም ነገርግን
    እሚሰጠኝ ክብር ፍቅር ሴፍቲ ጠብቆልኝ
    ልጆቹን በዲን ተከባክቦ እኔም ለዲኔ ብዙም
    አነበሩኩም አሁንግን አልሀምዱሊላ ልጆቼ
    ዲናቻዉ እንዲያቁ አስተምሮቻዋል እና
    ነጥቤ ሰዘጋ ትዳር ላይ እልህ ፥ አራስወዳድነት ፥ ቤተሰቦች ትዳር ዉስጥ
    አለመጋባዝ በቃ እኔ ትዳር ብዬ ወጣሁ
    አይደል በቃ ቤትን ያለማንም ጣልቃ ገብነት
    መያዝ አለብኝ ምክኒያቱ ዛሬ እኔዋጋ ክፍዬ
    ነገ ሀገር ተረካቢ ትወልድ እንዲሁም ለኡማዉ
    እሚጠቅሙ ልጆች ማፍራት አለብን አላህ አግዞን❤❤

    • @zuleyiha6906
      @zuleyiha6906 Год назад

      በትዳር 13 አመታች ሶስትልጆች አሉን አልሀምዱሊላ

    • @user-sl2uc5er1u
      @user-sl2uc5er1u Год назад

      Ahsenti habibti allah tdarachihun yibarklachihu

  • @hadiyahadiya1399
    @hadiyahadiya1399 Год назад +1

    መሼአላህ በሮገረማቺሁ በጣም ጡሩነዉ ቀጡሉበት እኛም አዳምጠን የመነጠቀመ በት ያደረገን ያረብ

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    ማሻአላህ አላህ እንደናተ ያለባል ይወፍቀን ያረብ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @salihajewar7757
    @salihajewar7757 Год назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል comment ሰለ ተነበበም ደሰ ብሎኛል እኔማ የናንተን ኘሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በጣም smart ሆኛለሁ ሹክረን

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 Год назад +3

    እኛ ቤት ያለ ትልቁ ችግር የባሌ ዝምተኝነት እነ የሆነ ነገረ ሲፈጠር ድንገተኛ ቁጣው የሚስደነግጥ መሆኑ ነው። እኔ እንደምወደው ነግሬው እሱ ግን ያው ዝም ነው። በሌሎች ነገሮች ብዙም ችግር የለም አልሀምዱሊሏህ።

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Год назад

    ማሻላህ ይሄ ለጎጆየ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው አዳድግዜ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ኢሻላህ በሰላም ላገራችን አብቅቶን ጥሩ ትዳር ይስጠንና እንተገብራለን ብዙ ተማርንበት ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok 9 месяцев назад +1

    ውሰታዝዩ ጀዛ ከላሀ ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ ላላገባነው ይጠቅመናል ምን አይነት ሴት መውን እንዳለብን ይርዳናል ውሰታዝዪ አላሀ ያበርታቹው የውደፊት ቤተሰቦቺ እየተማርኩላቹው ነው አታሰብ

  • @anubedru
    @anubedru Год назад

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ኘሎግራም ነው ብዙ ነገር አውቃበታለው ኡስታዝ አብዱል ኸፋር ያተ ምክርህ እና ትምህርትህ ሁሉ ምጣም ነው ምወደው ወድም ማሀመድ ፈረጅ ጥሩ ሀሳብ እያነሳህ ነው ባረከላሁ ፊኩም
    ይሄን ኘ/ም ቀጥሉበት

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Год назад +1

    አይይይ ትምርቱ ምርጥ ነበር ወላኪን እምንሠማው እኛ መስማት ያለባቸው ሌሎቹ አይመግባባት እኔኳ አለመደወሉም ሠላሜን ይነሣኛል ስለ ብር ደግም ስናደድ ስናደድ በመሀላ ነው የምነሣው ትንሽ እኳ እዳላዝንለት ያሬት አድቀን ኡታዝ በመረመጂክልኝ😁

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص Год назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ሁላችንም እራሳችንን እንድናይ አድርጎናል ቀጥሉበት

  • @munaYemitowa
    @munaYemitowa 4 месяца назад

    በጣም አሥተማሪና ወሣኝ ፕሮግራም ነው ለጎጆዬ ፕሮግራም አዳምጦ ትዳሩን ሚያድን ብዙ ጥንዶች እንዳሉ እንዲሁም ገና ትዳር ያሊያዙም ለወደፊት ብዙ እንደሚያሥተምራቸዉና እንደሚጠቀሙበት ትልቅ ት/ት ነው ማሻ አላህ ከሀ አሥከ ፐ በደንብ የተብራራበት መንገድ በጣም ዉብና ጣፋጭ ዉይይት ነውና አላህ ከይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ረጅም አፋያና ሃያት ተመኘሁላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @امينهامام-د8ل
    @امينهامام-د8ل Год назад +1

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ወላሂ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉልን እኔ ግንኡስታዝ እንዳለዉ ቤተሰቦቼን አዉረቼ ቻዉ ስላቸዉ የባስ ይናፍቁኛል እንዳልከዉ እማየ አባየ እህቴ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቅልኝ ያርብ በዛላይ ሱበሀን አላህ ሀራም ገብቼ መካ ስወጣ ወላሂ እንደ አዲስ ይናፍቀኛል ተመለሽ ተመለሽ ነዉ የሚለኝ እኔጃ ባልወጣ እዛዉ ብኖር ደስታየ ነዉ ያርብ አንተ ከመልካም ባሪያወችህ አድረገን ግን ያሁን ወንዶችኮ አብዘሀኛዉ ተሳዳቢና በዳይ ዘላፊ ሆኑ ምን ለትዳር የሚሆን ወንድ ተገኜ አላህ ያዘነለት ሲቀረ እኛንም አላህ መልካም ሴቶች ያድረግልን ኢላሂ እኔስ ከኔዉ ጀምሮ በስንት እህቶቼ አልቅሼ ልሙት ስንችል ስንታገስ ትዳራችን እንዳይፈረስ ብለን ሁሉን ችለን ስንኖሰ ከነሱ ዉጪ ወንድ ያጣን የሚመስላቸዉ ስንት ናቸዉ ያአላህህህህህህህህህ እኔስ ድክም ስልችትትት አለኝ

  • @sumeyayusuf6069
    @sumeyayusuf6069 Год назад +1

    ፕሮግራሙ ጥሩ የሆነ እውቀት ያስጨብጣል የቅድመ ጋብቻ ስልጠና በቋሚነት የሚሰጥ ቢሆን ኡስታዛዝ አብዱል ከፋር እባክህ ስልጠና የሚሰጠበት ቦታ እና ሰዓት ብትነግረን የስልጠናው ተካፋይ በጣም እፍልጋለሁ plc

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ያረብ አላህ ተከይረኛው ያጋጥመኝ እኔስ መጦፎ አይደለሁም በጣም ነው የምፈራው መግባት ግን ታስበው እስተመቸ ቁጭ ብየ እላለሁ ብቻ ከባድነው ኢሸአላህ ባሌንም እሚለኝን ሁሉ እሠራለታለሁ በመጥፎ ታላዘዘኝ በቀር

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Месяц назад

    ያኢላሂ ያረብ ዛሬ ያልካቸው ኡስታዝ እኔ ቤት ያለው ጉድ ነው። አላህ ይዘንልን ግን ይህን ፕሮግራም የምከታተለው ስደት ላይ ሆኜ ነው። ባለቤቴ አገር ነው አብረን ተቀምጠን ብንከታተለው ብዬ ተመኘሁ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +1

    አጂብ በጣም ብዙ ነገር በቤታችን ቃኘን ልጆች ጋር መጫወት እዲያሸንፉ መተው አሁ በዚመልኩ አላየሁትም ,ፍክክር የብድር ጉዳቶች ገንዘብ አጠቃቀም,ቁጣን መቆጣጠር , በግልፆ ነገሮችን መናገር , ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ አስፈላጊነት ብቻ ቤተሰብ በመምራ ውስጥ ሁሉ ነገር ዋጥ አርጎ በመሸነፍ ውስጥ ያማረ ማሻነፍ እዳለ ነው የተረዳሁ አረዳዴ ትክክል ከሆነ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Год назад

    ማሻ አላህ ወላሂ ብዙ ግዜ ስመኝው የነበር ትምህርት ነው ኢንሻ አላህ ከዚህ በኋላ የፍቺ ቁጥር ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ በርቱልን ምርጥ ፕሮግራም ነው ከዚህም የበለጠ ትምህርት ያስፈልገናል ሰለትዳር

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад

    እኔኮ ለዚህ ፕሮግራም ቃል የለኝም በተለይ ኡስታዜ አብዱል ገፍር አላህዋ ይጠብቅር የምትናገረው ነገር በሙሉ የህይወት ቁልፍ ነውና አላህ ከተጠቃሚወች ያድርገን። ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ግን ወንዶች እሄን ፕሮግራም ለምን እደማይከታተሉ ነው ሴቶቹ እስማርት ብትሆን ወንዱ ወደቆ ከሆነ ኤሽ ፍኢዳ አላህ የስቱር በስ ❤

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 Год назад +1

    ጀዛኩምሏህ ኸይረን ወሳኝ እውቀትን ነው ያስተማራችሁን

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 Год назад

    ማሽአሏህ እጅግ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ጀዛኩምሏህ ከይር ከትዳር አጋር ጋ ብቻ ሳይሆን ለሁሉንም ግንኙ ነቶች ተግቧቦት ወሳኝ ነገር ነው ስሜትን በተረጋጋ መንፈስ ማስረዳት ግንኙ ነታችን ረዥም እርቀት እዲጋዝ የሚያደርግ ወሣኝ ነገርነ ው ጥሩ ጥቆማዎችን ሰጦናል ኡስታዝ ከልብ እናመሰግናለን

  • @JulaybibMuzemil
    @JulaybibMuzemil Год назад +1

    መሀመድ በርቱልን ይህ ርእስ እስከ ተቋም ቢደርስ እላለሁ

  • @zeyinuawol4152
    @zeyinuawol4152 Год назад +4

    ሁሉንም ፕሮግራሞች ለመከታተል ሞክሪያለሁ በጣም ሼጋ ነበሩ ባረከሏህ ፊኩም፡፡ ግን አንድ ጉዳይ ችላ የተባለ ነገር ያለ ይመስለኛል እሱም ምንድነው የ ትዳር አጋርን መምረጥ ላይ ጥሩ የሆነውን ወይም ጥሩ የሆነችውን መምረጥ ላይ ነው ያተኮረው፡፡ የኔ ሃሳብ በተለይ የ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ወገኖችን ማግባት ያለው ሰዋብ እና የተለየ ሃላፊነት ምን ይመስላል እንዴት ነው ሙለ ጤና የሌላቼውን ሰዎች የዚህ ቅዱስ ጉዳይ ተካፋይ መሆን የሚችሉት የ ማህበረሰቡስ ሃላፊነት ምንድንነው??? ፕሮግራሙን የተከታተሉ በተለያዩ የተፈጥሮም ሆነ ከቀን በኋላ በመጣ ችግር ሙሉ ጤና ወይም አካል ያጡ ወገኖች ሞራልን ከመጠበቅ አንጻር እና እንክብካቤ የማድረግ ሃላፊነት እንዴት ነው መሆን ያለበት ይላላኡ ኡስታዝ???

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Год назад

    ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ሄይር አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ሁሌም በጉጉት እጠብቃለን❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Год назад

    ለማግባት ያሰበ ሁሉም ወጣት ለጎጆዬን ኘሮግራም ከመጀመሪያው ጀምሮ ያለውን ቢከታተል በአላህ ፈቃድ ትዳሩ በጣም ያማረና ትዳሩ የመፍረስ እድሉ እጅግ ጠባብ ይመሰለኛል

  • @SaraAhmed-xu5kc
    @SaraAhmed-xu5kc Год назад +4

    ወይኔ ገንዘብ እኔና ባለቤቴ እንደዚ ነን ለራሡ እኮ አደለም የሚያጠፋው ብር ካገኘ በቃ ለቤቱ ነው ወተቱም ጁሱም ምንኑም አይቀርም ጠራርጎት ይመጣል ነገስ ስለው አላህ አለ ይለኛል 😅😅😅😅የኔ ምሥኪን ገቢው እንኳን አይደብቀኝም ጀዛኩም አላህ ኸይረን እና እንድልክለት በፁፍ ልቀቁልን

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 Год назад

      ማሻአላህ አላህይጨምርላቺሁ

  • @meremaasfaw799
    @meremaasfaw799 Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፕሮግራማችሁን እወደዋለሁ ። ወጣቶች ተጠቀሙበት !

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +1

    ማሻ አላህ ሚንበሮች በርቱልን ለትውልድ ቅርስ የሆነ ትት ነውና መጋባችም መፍታትም የህይወታችን አካል ስለሆነ በየጊዜው ልቀቁት እኛ እንረሳለን ሰወች ስንባል ጀዛኩሙሏህ ኸይረን መሀሜ ኮመነት አንብበህ መመለስህ ለተመልካች ያላችሁን ትኩረት ያሳያል እናመሰግናለን!

  • @SeadaEshetu-h8m
    @SeadaEshetu-h8m Год назад +3

    ጀዛከላኸይር ያሁኑን ትውልድ ማዳን ቀላል አይደለም አጅራችሁን ያብዛው ይህን ትምህርት ባለማወቅ ያገራችን ህዝብ 80/100 የናትና የአባት ፍቅር ሳያገኙ በፍች ምክንያት ያደጉ ልጆች ብዙ ናቸው በዚሁ ቀጥሉብት ዑማውን እየታደጋችሁ ነው

  • @aynimohammed9322
    @aynimohammed9322 Год назад

    Mashallah tabarakalallh beautiful advice jazakalallh kair Ustaz it is amazing program

  • @RahimaMohammed-y8n
    @RahimaMohammed-y8n Год назад

    ማሻ አላህ ምርጦችየ ምን እደምላችሁ ቃላት ያጥርኛል የምታነሷቸው ሀሳቦች ከልብ የሚመነጭ ነው በተለይ በባልነ ሚስት አለመግባባት ለሚፈጠርው ብዙዎቻችን በትንሿ ነገር ትልቅ ቦታ እነደርሳት አለን ለዚህም መፍትሄውን ከነተው እየስማነው አላህ ተጠቃማ ያርገን እነቱም ቀጥሉበት ስላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 Год назад

    ማሻአላህ ምርጥ ትምህርትነው ግንባብዘሀኛው የወዶችግርነው ምክንያቱም እኛሴቶች ትንሽ ነገር ያስደስተናል

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +1

    በጣም ኡስታዝ

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w Год назад

    Mashaallah Mashaallah Mame ኮሜንት ያደረኩትን ስለተነበበ ደስ ብሎኛል የዘወትር ተመልካች ብሎም አድናቂና አክባሪያቹ ነኝ

  • @TaibaTaiba-bb1fv
    @TaibaTaiba-bb1fv 10 месяцев назад +1

    ماشاءالله ماشاءالله❤

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +1

    Jazakalahyer

  • @MohammedAmin-cq9sp
    @MohammedAmin-cq9sp Год назад +1

    ይሄ መከባበር የሚባል ነገር አንዳንድ ባሎች ተፈርተው እንድከበሩ እንጅ ተወደውና ተፈቅረው እንድከበሩ አይፈልጉም እና በዚህ ሰፋ አድርጋችሁ ተንትን ብታደርጉልን የበለጠ ወንዶቻችን ይገባቸዋል ብየ አስባለሁ በተረፈ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በናንተ ስበብ ሊፈርሱ የተቃረቡ ትዳሮች ምናልባት እንዳድስ ሊገነቡ ይችሉ ይሆናል

  • @fatumemudesir3284
    @fatumemudesir3284 Год назад

    ሱብሀነ አላህ ምንኛ ያማረና የተዋበ ፕሮግራም ነው ወላሂ ያለንበትን ተጨባጭ የሚያሣዩ የሚዳስሱ ጉዳዮች የሚነሳሱበት ነው እኔ በግሌ ብዙ ብዙ ነገሮችን አገኝበታለሁ እማርበታለሁ በተመሳሳይ ጊዜ ሰጥተን ብናዳምጠው ለቤተሰብ ጓደኛ ብናጋራው እንማርበታለን እንለወጥበታለን አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይክፈላችሁ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    መሸ አለህ ኡስተዜ ጄዘ ከለህ ከይር አለህ ይጠብቅህ ኡስተዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Год назад +12

    ፕሮግራመችሁ ታች ያለውምንም መህበረሰብ ሁኔታ ማያት አለበት የቀን ሥራ የሚሰሩ ልሥትሮ የሚሰሩ እና ብቻ ታች ያለ የስራ አይነት የሚሰሩ በለ ጥንዶች እንዴት መተጋገዝ መደጋገፍ ቤታቸውን በሚን ሁኔታ መሥኬድ እንደለበቸው አንድ ቢባል ቤት ክራይ አንድ ክፍል የቤት ማጣት ልጅ መውለድ ያለ መውለድ እንዚህንም ከግንዛቤ ቢተሥገቡ
    جزاكم الله خيراااا

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Год назад +6

    አሁንስ ቲቪ ልግዛ ቃና እያለ አያሥፈልገም ብለን ነበር አሁን አሁን ግን በጣም እንደሚያሥፈልግ ተረድቻለሁ 🙏🙏💐💐

    • @selima4387
      @selima4387 Год назад +1

      ይህእርእሥወሳኝነዉ

  • @medu5672
    @medu5672 Год назад

    JazakaAllha hayiran

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e Год назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነው አላህ ኢክላሱን ይስጣችሁ

  • @maryemal6825
    @maryemal6825 Год назад +1

    ማሻአላህ ኡሥታዝ ግን በሁላችንም ልብ ውሥጥ ያለውን ነገረ ነው ያሥተማረከን እኔ በበኩሌ ባሌ ከቤት ሢወጣና ሢገባ ግንባሬን እንድሥመኝ እፈልጋለሁ ግን ነግሬው አላውቅም ትምህረቱን ከሠማሁ ቡሀላ ግን መናገር እንዳለብኝ አምኛለሁ ኡሥታዝየ አላህ ይጠብቅህ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Год назад +1

    ጥሩትምህርት ነው

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад +1

    የሰው ልጅ የተማረውን ያህል በሰነ ምግባረ አጅቦ አይተገብርም። አብሮት ያደገው መጥፎ ባህሪ ያሸንፏል። ሆኖም ግን መሰጂድ የምያዝወትር ከሆነ በሚያዳምጣቸው ኩትባ ተገርቶ ጥሩ ሰነ ምግባር ሊኖረው ይችላል።

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    በጣም የምንወደዉ ፖሮግራም ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Год назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    صلى الله عليه وسلم
    جزاكم الله خيرا الجزاء أستاذ ع/غفار & أخي محمد ❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    የእኛም ሰላምታ ይድረስህ ውድ ወንድማችን

  • @karemakarema1206
    @karemakarema1206 Год назад

    የተናገርካቸው በሙሉ ትክክል ናቸው

    • @mustafasiraj3860
      @mustafasiraj3860 Год назад

      መሻ አላህ ደሥ የምል ቦሮግረም ነው

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Месяц назад

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @anshahussenarebu7753
    @anshahussenarebu7753 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አሏህ ኸይር
    ብዙ ነገር ተምርናል እናመሰግናለን

  • @ekramshifa490
    @ekramshifa490 Год назад

    Mashall thabarkeallh allha yechamerelachu. 👍👍👍👍♥️

  • @hayuseid1222
    @hayuseid1222 Год назад +2

    ይሄማ የኔ እና የባልዬ ጉድ ነው በተለይ የኔ ከነ ምንም ሳልለው እንዲረዳኝ መፈለግ አሁኑኑ ነው ችግሬን የማስተካክለው ኢንሻአላህ

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +11

    ደውለን ሀሳብ እንድናቀርብ ጋብዙን

    • @SofyaSirgaga
      @SofyaSirgaga Год назад

      👍👍👍

    • @ልኑርመኖርጥሩነው
      @ልኑርመኖርጥሩነው Год назад

      ሳህ እድሉን ቢፈጥሩልን

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Год назад

      😮😮😮አይ ዛዛታ አታብዙ እዛው ያሉት ይበቃሉ ደግሞ ሴቶች ይሄን እድል ካገኙ አይፋቱም ወሬ እያስረዘሙ ያሰለቹናል😢

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 9 месяцев назад

      😂😂ትክክል በተለይ ውጭ ሃገር ያለነው እህ ቢሉን ኣንጨርስም​@@اناالمسلمالحمدلله

  • @MohammedAbarago
    @MohammedAbarago Год назад +1

    ብስምላ ባል የቤት ውስጥ ስራ ምስትን ማገዝ ሱና ነው። ይህን ተግባራዊ ለማድረግ ቤት ጠርገ፡ ወልዉዬ፡ የልጆችና የራሴ አንዳዴ የእሷንም አጥቤ፤ አልጋ እንጥፌ እንተኛስላት የሌለ ስራ ፈጥሮ መቆየት፤ አልፎም አንዳዴ እሷ እየተኛች ቁርስ አዘጋጅቼ ተናስታ አብረን እየባላን አልፋ የቤተ ውስጥ ያለውን ስራ ሁሉ መስራት ግዴታህ ነው እባላለው። እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ የባል ግዴታ እስከም እንደሆነ ሰፊ መብራሪ ብሰጥበት።

    • @ሳራአሰፋመከነሰላም
      @ሳራአሰፋመከነሰላም Год назад

      እደኔ ቁጭ ብላችሁ አውሩበት ምክነያቱም ዝም እያልክ ካሳለፈከው እባሰ ይሄድብሀል

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 Год назад

      ናቸሁ እምታቁት አሏህ ያግራላችሁ ቁጭ ብላችሁ ተወያዩበት

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 Год назад

      ወድሜ አንተ የቻልከውን አግዛት ተረዳዱ እንጅ ገድብ ሲኖረውማ ጡሩ አያደለም እሷም ትዘንለህ አንተም እዘናላት ስራችሁ ኖሯችሁን እናተ

  • @UeIs-so5dp
    @UeIs-so5dp 10 месяцев назад

    ጄዛኩሙላህ ኸይር

  • @سعدا-ظ9ه
    @سعدا-ظ9ه Год назад +2

    እሥቂ ሠለቅናት ጥሩነቱና መጥፎነት ደሡልን እኔ ተቸግሬያለሁ እምነቴ ከጎደለ ቦሀላ ልቤ ይረበሻል በጣም እሡን ከመውደድ የተነሣ ነው እና እኔም ትምርቱን በጣም ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት ሺኩረን ለኩም

  • @SofyaSirgaga
    @SofyaSirgaga Год назад

    መሻ አላህ በጣም አረፍ ምክረ ነዉ ኢኘም ሳምተን ሚንጣቀም ያረጋን

  • @fedisultan8354
    @fedisultan8354 Год назад

    Shukren

  • @karemakarema1206
    @karemakarema1206 Год назад

    እስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 Год назад

    Jezakellah mimber Tv beeetam arif ena astemari program new uztaz Abdulgefar jezakellah ❤❤❤❤❤ besemanew yeminiserabet yargen ❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ❤ማሻአላህ ማራኪ ት/ት ነው ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @NuriaAhemdin
    @NuriaAhemdin Год назад

    አላህ ይጠብቃቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ለአላህ ብዬ

  • @ዜድ-ሰይድ
    @ዜድ-ሰይድ Год назад +1

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም

    አረብ ሀገር የሉ ባሎች የብር ችግር ያለባቸ ምስቶችንን ካላመጣችሁ እያሉ ናላችንን የሚያዞሩ ይሄንን ፖይት ብሰሩበት ደስይለኛል

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤

  • @fatuma844
    @fatuma844 Год назад +4

    ሽኩረን ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሚንበሮች ኡስታዞች የምር ፕሮግራማችሁ በጣም ጥዑም ነው የኔንም ነው ትዳር የታደጋችሁት በሆነ ባልሆነው እየተጨቃጨቅን ትዳራችንን ልናፈርስ ጫፍ ደርሰን ነበር አልሃምዱሊላህ የናንተን ፕሮግራም በመከታተል ትዳራችን ድኑዋል አላህ ያቆያችሁ

  • @-seneatube2767
    @-seneatube2767 Год назад

    ጀዛከላህ በጣም አሰተማሪነው

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Год назад

    ማሻ አላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በርቱ የአላህ እገዛ እና ጥበቃ አይለያቹ። ኢንሻ አላህ እኔም አንድ ቀን በፕሮግራሙ ለመሳተፍ እሞክራለሁ

  • @KhalidFentaw-d1y
    @KhalidFentaw-d1y Год назад

    Mashallah betam betam asfelagi program new hule binor bye mmegnew Allah yabertachu techemari mesel programochn enshalen

  • @hannantube8645
    @hannantube8645 Год назад

    MashaAllah
    Betam Konjo program new ❤❤❤

  • @RukiyaHassen-p3p
    @RukiyaHassen-p3p Год назад

    Masha Allah ❤❤❤

  • @kedijaabadura4116
    @kedijaabadura4116 Год назад

    Mash alah batam das yamil porogram naw gen landane masal ehet wandomochi gar bidars batam das yilagnal bizowachachin tidar min endahone sanak yamingabat bzu Nan batalay basidat Hager.

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Год назад

    masha Allah betam dess yelał❤❤❤

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Год назад +1

    ምርጥ ትምርት ነው

  • @MedinaAssefa-ct1nq
    @MedinaAssefa-ct1nq 3 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @mariajuneyd9865
    @mariajuneyd9865 Год назад

    Mashallah arif program nw😊.
    Gen ikhtilatu ena classicalun betatefut arif nw

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Год назад

    እንዴ 😮ስለኔ የምታወሩ ያክል ነው ተመስጬ የማያቹ አሏህ ይጠብቃቹ አቦ😊😊😊

  • @mensur-Emb
    @mensur-Emb Год назад +2

    ከማግባቴ በፊት ለትዳር ያለኝ አመለካከት እና አሁን አግብቼ ሳየው ልክ ሄነሪ እንደ ሚያገባቸው የባናና ምት አይነት ጎልች የዞረ ነገር ነው በቃ ተገላቢጦሽ ይበዛዋል ።
    እኔ ሚገመኝ እስዋ አጥፍታ እኔ ይቅርታ የምጠይቃት ነገር ነው ።
    ትዳር ሳያጠፉ ይቅርታ የምጠይቁበት ብቸኛው የግል ተቋም ነው

  • @meftuabdullahi7840
    @meftuabdullahi7840 Год назад

    Masha allah

  • @afiyaahmad8926
    @afiyaahmad8926 Год назад

    Mashallha TabarkAllha keep going please .

  • @سبحاناللهوالحمدللهلاالهالا-د7ر

    ጀዛኩምሏህኸይርን
    ሁሉወዶችእደናተቢሆኑልንመልካምነው

  • @AishRoba
    @AishRoba Год назад

    Masha allah,b tikiklgha gze nw b hiwote yhen program yageghhut jzkumllh keyrn allah ywdedachu

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Год назад

    Wealeykum selam werahematullah weberakatu Allahum seli weselem webarek Ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed ahelan bekum

  • @MamiAlem
    @MamiAlem Год назад +1

    ማሸአላ አላ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🎉

  • @firdosali9399
    @firdosali9399 Год назад

    Tadamiwochu emisetutn hasab rezem rezem yalewn atakrbut

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Год назад

    አሰላም አለይኩም በተቻለ መጠን ከሀገር እርቀን ለመንኖረውም ታሳቢ የሆነ ምክር ቢሆን

  • @Reyhano4
    @Reyhano4 Год назад

    Mashallah salageba yihen awake bihon temeghew ene gin ustazen begil manager efeligalew silk safiligh mitaku gwzakumulah keyr

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад

    mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናኡመር
    @መዲናኡመር Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ምርጥጥጥ ፕሮግራም