በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 6 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 106

  • @abelghilazgi8769
    @abelghilazgi8769 Месяц назад +36

    ሀረግዬ በፍፁም እንዳታደርጊዉ አደራ በመጀመሪያ ሴት ልጅ ወንድን መሆን ወንድ ልጅ ሴትን መሆን በተዉኔትም ቢሆን ሴጣናዊ፣ ምእራባዊ ፣የተፈጥሮን ህግ የሚጣረስ ነዉ፣ ትዉልድን ከባህሎቻችን እና ከሀይማኖቶቻችን አስተሳሰብ ዉጪ ከማድረግ አንፃር ጥቂት የማይባል አስተዋፅኦ አለዉ። በጣም ብዙ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል እንደዉ ለማሳጠር ሲባል እንጂ እባካቹ አስቡበት ተስፍሽ እኮ እጮኛዉ የማትወደዉን ተዋናይ አጥቶ ነዉ ኪኪኪኪኪ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Месяц назад +3

      ተባረክ አቤላ

    • @mamushfeleke9830
      @mamushfeleke9830 Месяц назад

      Betikiikl

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

      Ayemorochu balirn situ telkasakazuna hulu nger elgena he.sselachuwal medera Teraze natak. Astwelu esti at least scriptun manaw yazagajaw yehan masab kabedkt nw mndera Tensh Hula

  • @aster-ko9hv
    @aster-ko9hv Месяц назад +6

    የተስፍሽን አክቲንግ ደጋጋሜ አየሁት በጣም ጸዴ ነው። በየ ሲኑ የሚለዋወጥበት ችሎታ አጨብጭቤለታለሁ እስኪ በርታ በሉት

  • @hanabekele-ls6vs
    @hanabekele-ls6vs Месяц назад +14

    የወንድ ካራክተር ሴት እንድትጫወት መምረጥ ብዙ አልተመቸኝም አትችልም ብዬ አይደለም ግን

    • @abeb1244
      @abeb1244 Месяц назад

      አርፈሽ አትመለከችም ከፆታው ምን አለሽ

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Месяц назад +13

    ቲቸርዬ ተስፍሽ አስተማሪዬ ነበር ምርጥ ሰው ነው

    • @aster-ko9hv
      @aster-ko9hv Месяц назад +2

      ትወናውም አንደኛ ነዎ

    • @tg-mh7rv
      @tg-mh7rv Месяц назад +1

      @@aster-ko9hv የምወደው አስተማሪ ነበር

    • @ኢትዮጵያዊን
      @ኢትዮጵያዊን Месяц назад

      እንዴ የuniversity መምህር ነው ምንደነው ሚያስተምረው ???

    • @tg-mh7rv
      @tg-mh7rv Месяц назад

      @@ኢትዮጵያዊን አዎ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ አስተምሮኛል

    • @ediluyaecob1795
      @ediluyaecob1795 Месяц назад

      Is he really a teacher?

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p Месяц назад +12

    ደቦል እንዲሰራ ቹቹ የቻልሽውን ታግለሽ ማሸነፍ አለብሽ

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s Месяц назад +6

    ፎዚያ ማለቴ ቹቹየ ስወድሽ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Месяц назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @AlexUk-rd7dd
    @AlexUk-rd7dd Месяц назад +5

    Chuchuye I love ❤️ ❤❤❤uuuuuuu

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 Месяц назад +6

    የብቃት እኮ ልክ ነሽ !#ሀረግ

  • @LiyanStark
    @LiyanStark Месяц назад +4

    ምነዉ ባላለቀ እያልኩ በስስት የምመለከተዉ ስራ ! ዶ/ር እጆችህ ይባረኩ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Месяц назад +3

    እኔ አልስማማም ሴትን በወንድ መቀየር ለምን አስፈለገ ሀሳባቹን ቀይሩ ተስፍሸ ትውልዱን አትግደሉት የሌሎቹ ይበቃናል ሴት ሴት ወንድ ወንድ መሆን ነው ያለብን ሀረግ እዳታደርጊው ሀይማኖት የማይፈቅድ ባህላችን የማይፈቅድ ስራ እዳሰሩ ቀይሩት ይሄን ሀሳብ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 27 дней назад

    ምወዳቹ ❤️❤️❤️❤️❤️ ወይ ጉድ ተስፍሽ እና ቴዲ

  • @aster-ko9hv
    @aster-ko9hv Месяц назад +3

    ተስፍሽ አንበሳ❤❤❤❤❤

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Месяц назад

    እኔ ግን ቹቹዬ በጣም ትመቸኛለች እወዳታለው ሁሉ ነገራ ደስ ነው የሚለኝ

  • @meri24242
    @meri24242 Месяц назад +2

    እንዴት ነው የወንድ ገፀባህሪ ሴት የምትጫወተው በቂ ተዋናይ በሞላበት አቦ ባህል አትጣረሱ በጭራሽ እንዳታደርጊው😮

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

      Ayemorochu balirn situ telkasakazuna hulu nger elgena he.sselachuwal medera Teraze natak. Astwelu esti at least scriptun manaw yazagajaw yehan masab kabedkt nw mndera Tensh Hula

  • @meronmekonnen8416
    @meronmekonnen8416 Месяц назад +11

    ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው ወንድ ወንድ እንጂ ሴት ሊሆን አዬችልም

  • @opentube5962
    @opentube5962 Месяц назад +1

    Haregeye........😊😊

  • @mesfinkebede9915
    @mesfinkebede9915 Месяц назад

    እናንተ? ምን አይነት ምትሃተኞች ናችሁ? ሰው እንደዚህ ተውኔታዊ ጥበብ ይጠበባል ወይ ጉድ👍👍። ሃረግን ስል ተስፍሽ ተስፍሽን ስል ቹቹ ቹቹን ስል ...... የምትገርሙ ናቹህ ።ድንቅ ብቃት!

  • @AdugnaHaile-g7j
    @AdugnaHaile-g7j Месяц назад

    ታሺፍሻ ምርጥ ሳው 😘

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Месяц назад +5

    ጥግብ እንዳደረጋችሁን መሶባችሁ አይጉደል ምርጥ ነበር

  • @emuBekele-vo8yd
    @emuBekele-vo8yd Месяц назад +1

    Wow❤❤❤

  • @wubyeyetaferu4174
    @wubyeyetaferu4174 Месяц назад

    Hi Abo nef edema haergetu & all 🙏🙏🙏10Q...🎉

  • @degtube7179
    @degtube7179 Месяц назад

    I love her yellow shirt ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Месяц назад +1

    Class

  • @shemsuadem5960
    @shemsuadem5960 Месяц назад

    ሰላም ምርጥ ስብስብ እናመሰግናለን ተስፍሽ አንድ ጥያቄ በጉዲፈቻ ዙሪያ የምትሰሩ ፊልም ለምን ቆመ ይቀጥላል ወይ መቼ እዚው ላይ መልሱን ብትጽፍልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @andnetgossaye7692
    @andnetgossaye7692 Месяц назад

    ደግም እናተም በዚ መጣቹብን ኸረ ለትውልዱ እዘኑለት አሳባችን በጣም ጠልቼዋለው. ስለምትዘሩት ዘር ተጠንቀቁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Месяц назад +1

    👏👏👏

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Месяц назад +4

    Debol yesra tesfsh gena legna ledt edatwodachw belk set yetwen telalk

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m Месяц назад

    የዛሬው ደሞ የትለየ ነው ጥበብ እግር አውጥታ እይመጣች ነው ቀጣዩ ደሞ ክንፍ አውጥታ ስትበር እናያለን በርቱ ዋው!!!! እንደኔ ደጎል ማክቤዝን ቢጫወተው የተሻለ ነው ጥበብ እኮ በትምህርት ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ ልትለግሰን ይገባል ችግራችን ታዋቂ ሰዎች ስንፈለግ አዳዲስ ተፈጥሮ የለገሰቻቸውን ሳናይ እንቀራለን በሙዚቃው አለም ገነው የወጡት ወጣቶች አዳዲሶች ናቸው በትያትሩም በኩል ከይመንደሩ ልንሰብስባቸው ልንለቅማቸው የሚገቡ ተዋንያን አሉ ታዋቂዎችን ይዘን እስከመጨረሻው መዝለቅ አያዋጣንም

  • @eyobTASEW-rr1kp
    @eyobTASEW-rr1kp Месяц назад

    ❤❤❤❤ yemechereshawn seen wededkut

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 Месяц назад

    ፀሐየ በሌለበት ገፀ-ባህሪ መምረጥ ወንጀል ነው

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Месяц назад

    Aref new enamsegenalin🙏🙏😘

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Месяц назад

    ሀረግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    I love her!

  • @user-bz5yj9by3r
    @user-bz5yj9by3r Месяц назад +1

    እኮንደና መጣቹ

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Месяц назад

    ቴዲ ልክ ብለካል ከተማውስጥ በሞላ ወንድ ሴት ለምን የወንዱን ትተውን ትክክለኛ አባባል 👌

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Месяц назад

    የዛሬው ቅኔው እርፍ ነው 😊ነቆራው ተመችኛል 😂

  • @beyenemande
    @beyenemande Месяц назад

    ቀጣይ የተለ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Месяц назад

    ወንድ እያለ ሀረግ በፍፁም ማክቤዝን መጫወት የለባትም አንደግፍም 😏 ባናውቀውም ደቦዝ ይሁን❤

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

    Pointu yaharGen 📌 yatewana tariya lek lamsayat nw king 👑 makveln etakut noro imagine 📌yaharGen Yatewana bikat

  • @tesfayedeyasso1563
    @tesfayedeyasso1563 Месяц назад

    ወንድ ወንድ ነው እንጂ ሴት መሆን አይችልም ወንድ በበዛበት አገር ስህተት ነው አቅጣጫው ጥሩ አይደለም።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Месяц назад +1

    ዶክተር በድሉ ዋቅጅራና ዳይሬክተር ሄኖክ አየለና ቅድሰት መለስ(ትንሿ) እንደሁሌውም አንደኛ ነው፣ ከዛሬው ድራማ
    1. የጋሽ አባተ መኩሪያን ታላቅ አዘጋጅነት የተወሳበት ፣ ነፍስ ይማር
    2. ' A little water clears us of this deed" Lady Macbeth's
    3. "ውሃ የግፈኞችን የእጅ ደም እንጂ የህሊናና የልብ ደም አያጸዳም" ቹቹ
    4. ሐረግ ፖለቲካ እንዴት እንደምትፈራ፣
    5. የገንዘብ ችግር የትበብን ስራ እንዴት እንደሚየዳክም
    6. አዘጋጅ ወይም ፕሮውዲውሰር መሆን ከባድ ስራ መሆኑና ከራስ ፍላጎት ጋር እንዴት ፈተና እንደሆነ ለምሳሌ የተስፋዬ የቅናት መንፈስ እንዴት ሴቷን ተዋናይ ወንድ አድርጎ ለማጫወት እስከማሰብ እንደወሰደው አየሁበት እናንተስ?

  • @halom3886
    @halom3886 Месяц назад

    እንዱወንድ ከሰራሽ እያሳሳቃችሁ ወጣቱን ልትገሉት ነው ስለዚህ መቋረጥ።አለበት

  • @gerab7613
    @gerab7613 Месяц назад

    ሁላቹንም ወዳቹሃለሁ❤👌🙏

  • @tigist19
    @tigist19 Месяц назад

    በሉ የምን ወንድ ውንድ ነው ሴት ሴት ናት ባሁኑ ሰአት ትውልድ እየጠፋ ነው እንኳን እናንተ እንደዚህ እያስመሰላችሁ ከሰራችሁ ሶ እረፉ !!

  • @ferhywotteliila4332
    @ferhywotteliila4332 Месяц назад

    ሀረግዬ❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Месяц назад

    Haregeya Debole eyale ataregewem demo adades tewaneyanochen mayet enfelegalen

  • @Football-is-everything
    @Football-is-everything Месяц назад

    HAREGYEEEEEE

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Месяц назад

    ሀረግ የምወድሽን ያህል እንዳልጠላሽ ወንድ ሆነሽ እንዳትሰሪ ተስፍሽ ተብየው ደሞ እራስህ የማክቤዝን መጫወት ትችላለልክ ።

  • @betelgemechu
    @betelgemechu Месяц назад

    Polotica yelewma 😉😉😉😉

  • @tdw9029
    @tdw9029 27 дней назад

    መልእክቱ በተዋንያኖቹ ቁጣ ተደብቆ በግልፅ ሳይወጣ የቀረ ይመስላል ።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Месяц назад +1

    ሀረግ እንዳትጫወቺዉ ወንዶች ጠፍተዉ ነዉዴ ሴት በወንድ የምትተካዉ 😒 ይሄ የግብረሰዶማዊያንን አስተሳሰብ እዛው አዲስ ነገር ብላችሁ አታምጡብን ☹️

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

      Ayemorochu balirn situ telkasakazuna hulu nger elgena he.sselachuwal medera Teraze natak. Astwelu esti at least scriptun manaw yazagajaw yehan masab kabedkt nw mndera Tensh Hula

  • @user-pt1em2vz1b
    @user-pt1em2vz1b Месяц назад

    የባለፈውን ሳላቅ

  • @tesfayeseyoum3041
    @tesfayeseyoum3041 Месяц назад

    የሼክስፒሩን " የቬኑሱ ነጋዴ "ን አስታወሰኝ። በዚያ ትያትር ላይ በሚያስደምም ሁኔታ የቬንሱ ነጋዴ ሻይሎክን ሆና የሰራችው አለምፀሃይ ወዳጆ ነበርች ። ስለዚህ የሼክስፒሩን ማክቤዝ ሀረግ በደንብ አድርጋ ትጫወተዋለች።

  • @almaz7677
    @almaz7677 Месяц назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 Месяц назад

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በየቀኑ ቢለቀቅልን ብዬ እመኛለው

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Месяц назад

    No ሀረግ ይሄ ሰዶማይነትን ማስፋፋት ነው እንደዚህ አይነት ስራ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታዬት ማለት ለግብረ ሰዶም ማስታወቂያ እንደመስራት ነው እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ. በፍፁም አይሆንም

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

      Ayemorochu balirn situ telkasakazuna hulu nger elgena he.sselachuwal medera Teraze natak. Astwelu esti at least scriptun manaw yazagajaw yehan masab kabedkt nw mndera Tensh Hula

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Месяц назад

    Yeme gobezoch

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Месяц назад

    ሀረግዬ አትሞክሪው😔

  • @aliseaid
    @aliseaid Месяц назад

    Alex kshimeles abera yebeltal ende man ende shemeles abera andegna

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 Месяц назад

    Debol yhun

  • @agazittedla-j7p
    @agazittedla-j7p Месяц назад

    kenategnaw

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Месяц назад

    ሀረግዬ ትችያለሽ ግን ባትጫወችው እመርጣለሁ

  • @Purplepla
    @Purplepla Месяц назад

    ተኩሶ የማያውቅ ሰው እንድ ቀን ኢላማ ሊመታ ይችላል ጥሩ አባባል ነው

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Месяц назад

    ቹቹዬ❤❤❤❤❤🎉ምን ላድርግሽ😮

  • @tsegatamoss
    @tsegatamoss Месяц назад

    Mnw?

  • @helenmekonnen1245
    @helenmekonnen1245 Месяц назад

    ሀረግ ትችያለሽ

    • @aster-ko9hv
      @aster-ko9hv Месяц назад

      ሀረግ ተስፍሽ ቹቹ አንደኛ

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx Месяц назад

    አለማየሁ ታደሰ መስቀል ዘቅዝቆ ebs ላይ ተከታታይ ሲትኮም !!!!!!!°ሲሰራ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለገንዘብ በቁም ሲኦል እንደሚሞቱ አየሁ

  • @user-oc3dm6fv9i
    @user-oc3dm6fv9i Месяц назад

    ሀረግ ጥበብ የተጠመጠመብሽ ነሽ እንደ ስምሽ

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy Месяц назад +1

    ቹቹ ፎንቃ ይዞኛል ካንቺ ጋር

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад

      ከከከከ😅😅😅😅😅 ዳያሥፖራ እኮ አደለችም

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад

    Ayemorochu balirn situ telkasakazuna hulu nger elgena he.sselachuwal medera Teraze natak. Astwelu esti at least scriptun manaw yazagajaw yehan masab kabedkt nw mndera Tensh Hula

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Месяц назад

    ምን ሆነካል ተስፋዬ🤔 ድርቅ አትበላ 🙆 feminist በምድራችን እንዲነግስ አስተዋፅኦ ባታደርግ ምን ይመስልሃል💃

  • @almaz7677
    @almaz7677 Месяц назад +1

    Kkkkkkkkkkk

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Месяц назад

    The most boring show I have ever seen

  • @user-uc7kd6is7f
    @user-uc7kd6is7f Месяц назад

    እናተም ወዴት ወዴት ነእየሄዳቹ ነው ስዶምን በደንብ አርጋቹ ማህበረሰቡን ልታለማምዱት ነው አዲስ ነገር ብላቹ የተሸከማቹት ጭንቅላት ምንድን ነው አያሰብም ንፍጥ ብቻ ነው ለሰሙ አንጋፋ አርቲስት ትባላላቹ ኤጭ ጭቃ ብቻ

  • @AlexUk-rd7dd
    @AlexUk-rd7dd Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv4ey2nr3o
    @user-gv4ey2nr3o Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonyitayal7568
    @solomonyitayal7568 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-ch2od3ps6h
    @user-ch2od3ps6h Месяц назад

    ❤❤❤