Ethiopia [ታሪክ] የተደበቀው የንግሥት ዘውዲቱ ምስጢራዊ አሟሟት Haile Selassie | ቀይ አንበሳ | Empress Zewditu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Комментарии • 7

  • @skking3686
    @skking3686 7 месяцев назад

    ለስልጣን ተብሎ መገዳደል ምን ያስደንቃል የኢትዮጵያ ታሪክ ነው

  • @NesredinHassen-ph3tx
    @NesredinHassen-ph3tx 5 месяцев назад

    Dese yelale

  • @mulugetashiferaw4934
    @mulugetashiferaw4934 Год назад +2

    ይህን ታሪክ ከየት እንዳመጣኸው አይታወቅም ፣ ንግሥት ዘውዲቱ የሞቱት በስኳር በሽታ ሲሆን ከፍተኛ ሕክም ተደርጎላቸዋል ።
    ዝም ብለህ ያለህን ጥላቻ ለመግለጽ ከጡት ቆረጡ የፈጠራ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ።
    እርማት አድርግ !!

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      በስኳር በሽታ ነው የሞቱት. ! በጨው በሽታ አይሻልህም አንተ የሀይለስላሴ የጭን ገረድ የልጅ ልጅ መጀመርያ ኮሜንት ከመፃፍህ በፊት ፊደል ቁጠር ስዊድናዊው ዶክተር አነርን ማን ቀጠረው ኢትዮጵያዊቅ ዶክተርን ለምን እቃ እንዲያመጣለት ላከው ኢትዮጵያዊው ዲክተር ሲመለስ ምን ሆና አረፈች አነር የወጋት መርፌስ. ? ስለ ሴራ የምታውቀው ነገር ያለህ አትመስልም ዝም ብለህ በማታውቀው ነገር አትዘባርቅ የዘውዲቱ አማሟን አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን ብቻህን ለማስተባበል አትሞክር ሽማግሌው ነው ያስገደላት ለምን መልሱ ላንተ ትቼልሀለው ለሱም ቢሆን አልቀናው የገዛ ባርያው አፍኖ ገሎት ሽንት ቤት ውስጥ ወርውሮት ሬሳው ላይ ይፀዳዳ ነበር. የጁን አገኘ ብድር አይቀርም በምድር

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ Год назад

    ነፍሳቸውን ይማር እውት ከሆነ.አበባ ጃነሆይ የእጃቸውን ነው ያገኙት

    • @keditube7321
      @keditube7321 Год назад

      ደሞ እኮ የወንድም አማችልጆች ናቸው