Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግ በጣም ጥሩ መረጄ ነው በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው የሰራሃው::በዚሁ ቀጥል::
እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ነገር ነው የሠራህልን ተስፋ ነው የሰጠህን
ሁለት መኝታ ሁለት መፀዳጃቤት 1 ኪቺን Lሼፕ ስንት ይፈጃል ቁርጤን ልወቅ 😢ካልቻልኩ ምን አፈጋኝ አገሬ እገባለሁ
እኔ እራሱ ይህን ማወቅ እፈልጋለሁ ልጀምር ነበር 😢 ሳልጀምር ሀሳቡ ገደለኝ
ይህ ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሰጠን ስለሆነ እኛ ደግሞ ለልፋቱ like and share plus subscribe ማድረግ አለብን!! ከኔ ልጀምር!! በርታ ወንድሜ!! ባሀርዳር እና ጎንደር ስራልን!!
ቡሉኬት ቤት መስራት ላሰባቺሁ አሪፍ መረጃ ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይር 👍
በጣም አመሰግናለው ማርያምን እዳተ በቅርብ ሁኖ እሚያብራራልኝ ቢኖር ቤቴን እሰራነበር
እናመሰግናለን አንተ ልዩ ነህ እኔ 100ካሬ መሬት አለኝ 1ሳሎን 1መኝታ
እናመሰግናለን
ማሻአላህ እኔም መስከረም እጀምራለሁ ኢሻአላህ
ለ90ቆርቆሮ ብሎኬትቤት ሂሳብ ስራልኝ
ማሻኣላህ
ማሻአላህ የግብ አጥር የብሎኬት ለ200ካሬስትይፈጃል
በወረቀት ላይ ካርታውን አሳየን
ተመስገን ቆርቆሮ ነው የቀረኝ ግን ከባነው 😊😊😊
እደት ነው ውደ ጀምሬለሁ ይዘለቃል
አቡ መሬት መግዛት ይቻላል ወይ? አይቻልም ሲባል ሰምቸ ነው!!
ዋኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ
ከነ ፊኒሽንጉ በአዳማ ቆርቆሮ
Villa 9×10=90kare how much cost up to finish your
ማሻአሏህ።ጀግና።ነህ
ግን።ስንት።ቆርቆሮ።እንደሆነ።አላወቅንም
እንዴት ዋላችሁ እኔ ፈጣሪ ይመስገን ሰላም ነኝ ብትል ያምርብሀል ምክንያቱም ኢትዮፒያዊ ነህ ፈጣሪ ደሞ ሁሉንም ቋንቋ ይችላል በተረፈ በርታ
አለሀምዱሊላህ ይላል እንጂ ለምን ፈጣሪ ይመስገን ይላል
ወድሜ አደራ መልስልክ 4ክላስና ሽት ቤትና ሻወር የቡልኬት ቤት ስንት ይፈጃል❤❤❤ 150ካሬ ላይ ነዉ ይሰራልኝ ይሆናል አደራ አብራርተህ ፃፎልኝ😢
እህት መ150ካሬ አንድ ሳላ 3ምኝታ ቤት ሻውር ሽንት ቤት አንድ ኩሽና ያሰራል እህት 5ክፍል ማለት ነው
በአሁን ሠአት 4ክፍል በቡልኬት ለመሥራት ሥት ይፈጃል
የኔም ጥያቄ ነው ግን የቱ ይሻላል ከቡልኬት ና ከጨቱ
ሹክረን
g+2 ስንት ብር ይፈጃል ከቻልክ ብነግረኝ ደስ ይለኛል
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
እና መሰገናልን ወንድምችን ግን 10 ቆርቆሮ 10,000 ማለት ነው
የት ሀገር ነው በአላህ
ጀዛከሎህ አቡ ፈውዛን ጥሩ መረጃነው ያካፈልከን
እናመስግናለን
19 ካሬ ላይ G+1 ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል
የ140 ካሬ ስንት እነደሚፈጂ ከይቅርታ ጋር
የት ሀገር ነህ ቅርብ ከሆክ ባለ ሙያውን ብታገናኘን በኛ ያሉት በጥራት አይሰሩም ብለውኛል ምን ይሻለኛል
ኬሚሴ አከባቢ
@@AbuFewzan262 እሽ ግን ወደኛ መርሳ የለም እደዚህ የሚያስታዋውቅ
@@user-ms5be8qf1b ይቅርታ አላውቅም
Ok
Berta wendemia thanks
❤❤❤❤❤
Ws.wr.wbArif wondime
በናት 3 ማኝታና 2 ማፀዳጃና ሣሎን ክቼን ስንት ይፈጃል እናንቴ የት ትጌኛለቹ
ጥሩ መረጅ እኔ እድምልዮን ሰብት መቶሽ ፈጀ 😢ገና ቆርቆሮ ሳኡጨምር ሳይገረፍ ያሳዝናል
ስንት ክላስና ስንት ቆርቆሮ ነዉ🙄❤
ባአላህ ቁጥርህን
+251912106360
የማሀኒሡን አድራሻ ውን በውሥጥ ሥጠኝ በአላህ እኔ መሥራት አፈልጋለሁ
+251912106360 IMO weyim whatsapp
ግን ስንት ቆርቆሮ ነው
በናትህ አይተህ አትለፈኝ ቤት እያሰራው ነዉ ብቶ ጣሪያ ብቻ ስት ይፈጅብኛል አዳማ ቅርቆሮ ቤቱ ያረፈው 160 ላይ ነው በናትህ
የትኛውን ሂሳብ እንድሰራልሽ ነው የፈለግሽው እህቴ ግልፅ አድርጊልኝ
@@AbuFewzan262ጣሪያ ብቻ እከነ እጨቱ እስከነ ባለሙያ እና ስር ካሬ ቆርቆሮ ይፈጅብኛል
እየጠበኩህ ነው እባክህ
+251912106360 ሀኒ በ ዋትስአብ እናውራ
የጅ+1 መቶ ካሬላይ የሚያርፍ ስራልኝ
👍👍👍👍
ስንተግዜጠየኩህ 95የእንጨት ቤት ዉሀልክ ያለቀለት ስንትይፈጃል
Enshallah qetay eseralehu
ይቅርታና በቅርብ የተለቀቁ አሉ የ70 ቆርቆሮ ስለዚህ ጨመር ጨመር አድረጎ አስልቶ ማገኝት ነው በሒሳብ ጎበዝ ከሆናችሁ ከከከከከ ያው ገበያ ይጨምራል ይቀንሳል
@@AbuFewzan262ሰላም እኔ ለቤትህ አዲስ ነኝ 150 ካሬ በብሎኬት ስንት ይፈቸጃል? ስንት ክላስ ያሰራል ኤል ሸኘ ንገረኝ ሌሎች አይመልሱም ኮሜት 🤔አንተ መልስልኝ
Ws wr wb
ስንት ቆቆሬ ነው😢
ሐይቅ የእንጨት ቤት አቅርብልን ያላለቀም
እረ እስኪ አገር ሰላም ይሁን በይ ምንዋጋአለው
@@user-dd8lg3hw5g ትክክልነሽ ማር
በዚህ ሂሳብ ከሆነ 3 ሚሊዮን ብይዝ ፅድት ያለ 7 ከላስ ቤት እሰራለሁ ማለት ነው
እውነት ነው
@@AbuFewzan262 አመሰግናለሁ አቡ ፈውዛን ለሰው ልጂ ተስፍ መስጠጥ ጥሩ ነው
እሲ 70ቅጠል ሆኖ የብሎኬት ስንት ይፈጂር እስከመጨረሻው???????
ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን
@@AbuFewzan262 አደራህን እድትነግረኝ
ስቱ ቆርቆሮነው ሁለት ሚሊወን
Hi. Berazre. Bete. Masbate. False no
ሺያጪ በስት ይገኛን ያለቀለት ቤት
የዘነጠ ቤት ከ5 እስከ 6
ለምሳሌ የት አካባቢ ይገኛን
@@yeshi2205 ኬሚሴ ኮምቦልቻ
ሰላም ወድሜ ኮበልሻ ስት ይገኛን ለመግዛት ቤት ይቅርታ ላስቸግርህ
5 ክላስ የቡልኬት ቤትለመስራ 3 ሚሊዩን ይበቃዋልደ መልስልኝ ወድም ልሰራ ፈልጌ ነበር
ስራ ላይ ከሆንሽ. ደፍረሽ ጀምረው በቆየ ቁጥር ወጩይጨምራል
ደጨት አቅርብንል
አቅርቧል
aseragn
Min alshign ehit
እጅግ በጣም ጥሩ መረጄ ነው በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው የሰራሃው::
በዚሁ ቀጥል::
እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ነገር ነው የሠራህልን ተስፋ ነው የሰጠህን
ሁለት መኝታ ሁለት መፀዳጃቤት 1 ኪቺን Lሼፕ ስንት ይፈጃል ቁርጤን ልወቅ 😢ካልቻልኩ ምን አፈጋኝ አገሬ እገባለሁ
እኔ እራሱ ይህን ማወቅ እፈልጋለሁ ልጀምር ነበር 😢 ሳልጀምር ሀሳቡ ገደለኝ
ይህ ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሰጠን ስለሆነ እኛ ደግሞ ለልፋቱ like and share plus subscribe ማድረግ አለብን!! ከኔ ልጀምር!! በርታ ወንድሜ!! ባሀርዳር እና ጎንደር ስራልን!!
ቡሉኬት ቤት መስራት ላሰባቺሁ አሪፍ መረጃ ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይር 👍
በጣም አመሰግናለው ማርያምን እዳተ በቅርብ ሁኖ እሚያብራራልኝ ቢኖር ቤቴን እሰራነበር
እናመሰግናለን አንተ ልዩ ነህ እኔ 100ካሬ መሬት አለኝ 1ሳሎን 1መኝታ
እናመሰግናለን
ማሻአላህ እኔም መስከረም እጀምራለሁ ኢሻአላህ
ለ90ቆርቆሮ ብሎኬትቤት ሂሳብ ስራልኝ
ማሻኣላህ
ማሻአላህ የግብ አጥር የብሎኬት ለ200ካሬስትይፈጃል
በወረቀት ላይ ካርታውን አሳየን
ተመስገን ቆርቆሮ ነው የቀረኝ ግን ከባነው 😊😊😊
እደት ነው ውደ ጀምሬለሁ ይዘለቃል
አቡ መሬት መግዛት ይቻላል ወይ? አይቻልም ሲባል ሰምቸ ነው!!
ዋኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ
ከነ ፊኒሽንጉ በአዳማ ቆርቆሮ
Villa 9×10=90kare how much cost up to finish your
ማሻአሏህ።ጀግና።ነህ
ግን።ስንት።ቆርቆሮ።እንደሆነ።አላወቅንም
እንዴት ዋላችሁ እኔ ፈጣሪ ይመስገን ሰላም ነኝ ብትል ያምርብሀል ምክንያቱም ኢትዮፒያዊ ነህ ፈጣሪ ደሞ ሁሉንም ቋንቋ ይችላል በተረፈ በርታ
አለሀምዱሊላህ ይላል እንጂ ለምን ፈጣሪ ይመስገን ይላል
ወድሜ አደራ መልስልክ 4ክላስና ሽት ቤትና ሻወር የቡልኬት ቤት ስንት ይፈጃል❤❤❤ 150ካሬ ላይ ነዉ ይሰራልኝ ይሆናል አደራ አብራርተህ ፃፎልኝ😢
እህት መ150ካሬ አንድ ሳላ 3ምኝታ ቤት ሻውር ሽንት ቤት አንድ ኩሽና ያሰራል እህት 5ክፍል ማለት ነው
በአሁን ሠአት 4ክፍል በቡልኬት ለመሥራት ሥት ይፈጃል
የኔም ጥያቄ ነው ግን የቱ ይሻላል ከቡልኬት ና ከጨቱ
ሹክረን
g+2 ስንት ብር ይፈጃል ከቻልክ ብነግረኝ ደስ ይለኛል
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
እና መሰገናልን ወንድምችን
ግን 10 ቆርቆሮ 10,000 ማለት ነው
የት ሀገር ነው በአላህ
ጀዛከሎህ አቡ ፈውዛን ጥሩ መረጃነው ያካፈልከን
እናመስግናለን
19 ካሬ ላይ G+1 ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል
የ140 ካሬ ስንት እነደሚፈጂ ከይቅርታ ጋር
የት ሀገር ነህ ቅርብ ከሆክ ባለ ሙያውን ብታገናኘን በኛ ያሉት በጥራት አይሰሩም ብለውኛል ምን ይሻለኛል
ኬሚሴ አከባቢ
@@AbuFewzan262 እሽ ግን ወደኛ መርሳ የለም እደዚህ የሚያስታዋውቅ
@@user-ms5be8qf1b ይቅርታ አላውቅም
Ok
Berta wendemia thanks
❤❤❤❤❤
Ws.wr.wbArif wondime
በናት 3 ማኝታና 2 ማፀዳጃና ሣሎን ክቼን ስንት ይፈጃል እናንቴ የት ትጌኛለቹ
ኬሚሴ አከባቢ
ጥሩ መረጅ እኔ እድምልዮን ሰብት መቶሽ ፈጀ
😢ገና ቆርቆሮ ሳኡጨምር ሳይገረፍ ያሳዝናል