Ethiopia:የኩታ እና ነጠላ ዋጋ በኢትዮጵያ | Price of Traditional Clothes Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 278

  • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ

    ጥሎብኝ ኩታ እወዳለሁ አገሬ ስገባ ልክ እንደናቴ ነዉ የማጣጥለዉ እናቴንም አላህ በጤና ያኑርልኝ

  • @ለሰዉሞትአነሰዉ
    @ለሰዉሞትአነሰዉ 5 лет назад +53

    ክብር ለሸማ ሰሪዎች እጃቸዉ ይባረክ

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +112

    አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለዛሬዋ ቀን ተመስገን በሉ በላይክ

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 5 лет назад

      አሜን
      እኳን አብሮ አደረስን

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 5 лет назад

      አሜን ተመስገን

    • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን
      @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን 5 лет назад

      ተመስገን ጌታችን

    • @oiuwsdfd9621
      @oiuwsdfd9621 5 лет назад

      @@mesimesi7252 pyyyyyyyypyyyyypyypyypypyyyyyyyypyypypyypyygyyyyyyypyyypyyypypyyyppyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyppyyyyyyyyyypyyyyypypyyypyyyyyyypypyyyyyyyypyyyypyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyypyyyyypyypypyyyyyypyyyypyyyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyypyyyypyyyyyyypypyyyypyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyypyyyypyyyyyyyyyyyyypyyyyypyyyyyyyyyppyyyyypyyypyyyyyyyyyypyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyypypyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyypyyyyyyypyyypyypyyypyyyyyyypyyypyyyyyyyyyypyyyyypypypypyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyypyyyypyyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypypyyyyyyyyyyyyyypyyypyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyyppypypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypypypyyyyyypyyyyyyyyypyyyyyyyypyppyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyppyyyyyypyyyyyyyyyypyyyppyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyypgpyyypyyyyyypppppyyyyypypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypypyyyyyypypyyyyyyyyppppyyyyyyyyppyyyyyyygyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyypyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyypypyypyyyyyyyyyyyyypyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyypyypyyyyyyyyyyyyypyypyyyyyyyyypyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyypyypyyyypyyyyyyyypyyyyyyyyyyypypyppypppyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyppypyypyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyppyyyypyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyypyppyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyylyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyypypyyypygyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyypyyyyypyyyyyyypyyyyypyyyyyyyyypyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyypppppppypppyyypyppppppypyyypyyyyyyyppyypyyypyyyypyyyyyyyyyyypyyyyypyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyypyyyypyyyyyyyyyypypyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyypyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyppyyypypyyyyyyyypypyypyyyyyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyppyppyyyyypyypypypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyypyyyyypyyyyyyypyyyypyyyyypypyypyyyyyyyypyyyyypyypyyyppyyyyyyyyyyyypyyypyppypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyyyyyyypyypyyyyyypypppypyyyypyyyyyyyyggyyypyyypyyyypyyyyyyyyypyyyyyyypypyyyyyyyyyyyyyyyyyyyypyyyyypyyyyyyyyyyyyyypypyyyppyyyyyyyyyyypypyypyyyyyyyyyyyyyyyyypypypyyyyyyyypyyyyyyyyppyyyygyyyyypyyyyyyyypyypyypyyyyypyyyypyyyyyyyyypyyyyypypyyygypyyyyyyyyyypyyypyyyyyyyyyyypypyyyygyyypypyyyyyyypypyyyyyyyyyyypyyypypyyypgpyyyypypyyyypyyyypypyyypyyypyyypypypypyyyyyyyypyyyyyygyyypyggypyyyyypyyypyyyyypyyyyyypypypyyyyyypyyyygypypypyypyypyyyyypyypypyyyyyyppypyyyyyyyyypypygypyyyyyyyyyypyyypypypypypyyyygyh

    • @yalfal5087
      @yalfal5087 3 года назад

      ተመሥገን

  • @ግዜ-ዐ4ፈ
    @ግዜ-ዐ4ፈ 5 лет назад +73

    እናመስግናለን መርካቶ ትዪብ
    እስኪ የወርቅ ዋጋ ጠይቅልን የወርቅ ዋጋ እድጠየቅልን የምንፍልግ እስኪ በላይክ እናሳይ ብዛታችንን ኮመንታተሮችም ውዶቼ አመስግናለሁ

    • @nnn8185
      @nnn8185 5 лет назад

      Bety Fiker ኧረ እህት እኔ ብዙጊዜ ጠየኩኝ ግን ወፍ የለም

    • @ግዜ-ዐ4ፈ
      @ግዜ-ዐ4ፈ 5 лет назад

      @@nnn8185 አብሽሬ ማማየ ተስፋ አለን መርካቶ ትዩብ ያቀርብልናል 👌

    • @hilinaermiyas6227
      @hilinaermiyas6227 5 лет назад +1

      Werk areb hager yishalal tirat alew

    • @ግዜ-ዐ4ፈ
      @ግዜ-ዐ4ፈ 5 лет назад

      @@hilinaermiyas6227 እውጭ አገር ይሻላል ይላሉ አሁን ግን ሁሉም አገራችን በጣም ሀሪፍ ሀሪፍ ነገር ያቀርባሉ በማለት ነው ሁቢ

    • @hilinaermiyas6227
      @hilinaermiyas6227 5 лет назад

      @@ግዜ-ዐ4ፈ ere werkma areb hager new yemishalew kegezash 21 carat megzat tiru new 22 carat bebetes enkuwan hager ayserutm

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 лет назад +7

    ኢትዮጵያ ስመጣ ከዚህ ሰውዬ ነው የምገዛው ስልኩን ይዤ በጣም ትሁት ሰው ነው።
    እናመሰግናለን መርካቶዎች።

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 5 лет назад +15

    ስለ መረጃቹ እናመሰግናለን ቀጣይ የብትን ጨርቅ ዋጋ ስትጠይቁልን

  • @اممعده
    @اممعده 5 лет назад +39

    ጅልባብ ድሪያ ኒቃብና ሂጃቦችን ጠይቅልን ????

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 лет назад +3

    እዉነት ሰለምትሰጡን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔ። ልገዛ። ብሄድ ላይኔ ያማረኝን ገዝቼ እወጣለዉ እጂ ኤሄ ምድነዉ ኤሄ ከምድነዉ አልጠይቅም ነበር ያበሻ ቀሚሰ። ብቻ። ሳይሆን። ማንኛም እቃ ከናተ ግን ብዙ ተምርት አገኘሁኝ በጣም እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🌷

  • @እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ

    ውይ በጣም የምፈልገው ነው የዛሬው ደግሞ ኢ/ያ ስገባ ለእናቴ እና ለአባቴ የምገዛላቸው ስጦታ ኩታ እና ጋቢ ነው ያድርስሽ ለዛ ቀን በሉኝ !! መሄዴን ብዙ መሰናክል እያሰናከለብኝ ነው እህህህህ

  • @أبومحمدالعكور
    @أبومحمدالعكور 5 лет назад +16

    ሸህሩ ሮመዳን የናፈቀው ውድ የኢስላም ልጆች በላይክ😊

  • @semiraali8611
    @semiraali8611 5 лет назад +1

    መርካቶ ቲዩብ በጣም እናመሠግናለን ማወቅ የፈለግነውን ነገር ነው ማሳየት የያሥከን ቀጥልበት ሠላምህ ብዝዝት ይበልልን

  • @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት

    ለይክ አርጉት የአመቱ ምርጥ ተዮብ መርካቶ 😍

    • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
      @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 лет назад +1

      አርገነዋል 👍

    • @رحمةرحمة-ع4غ
      @رحمةرحمة-ع4غ Год назад

      ግን ለምን አመተምህረቱ አዪነገረንም የመቼ ቢድዮ እንደሆነ እንዴት እናቃለን የሁለትሺ አስራአምስት ከሆነ ቢፅፉልን እላለዉ አስታየት

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ወይኔ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለሁ መሰለኝ ደስ ይላል።ሲያምር ኩታ ጋቢ ነጠላ በጣም እወዳለሁ ከዚህ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @shawelchanyalew5083
    @shawelchanyalew5083 4 года назад

    እናመስግናለን ሁሉም ያምራሉ

  • @የበላይልጅነኝከማርቆስ

    በጣም እናመሠግናለን ሳይነግሩህ የልብን አዋቂ ነህ በእውነት

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 лет назад +5

    መርካቶዎ ዩትብ ምርጥ ተመራጭ ሚዲያ ዋውው አቀራረባችሁ ግሩም ድንቅ ላይክ ሺግዜ ቢሆን ለናንተ ።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +5

    እንኳን በሰላም መጣቹልን መርካቶ ዩተብ እንዲሁም እንካን አደርሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ባአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን🙏❤😍

  • @nazz5783
    @nazz5783 5 лет назад +3

    መርካቶ ዩተብ በጣም እናመሰግናለን እስቲ እግር መንገድህን ለጥንዶች የሚሆን ተመሳሳይ ድዛይን ጥሩ የባህል ልብስ ጠይቅልን

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናል ችግሩ ቅርንጫፍ አለመኖራቼው ነው ብዙዎች ተከታዮችህ ስደተኛች የክፍለ ሀገር ልጆች ነን ለምታቀርብልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናል አቀራረብህ ራሱ ፅድት አድርገህ ነው የልብ እምታደርሰው

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 лет назад +1

    ለሰዉ ልጅ ጋቢ ኩታ ባይለበስ እንኳን ገዝት ማስቀመጥ ጥሩ ነው

  • @tubeethiopiafertetube719
    @tubeethiopiafertetube719 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል ሥላቀረብክልን እናመሠግናለን

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ

  • @gyggc3103
    @gyggc3103 5 лет назад +9

    ጂልባብ ኔቃብ ስንትደሁ ጠይቅልን ወንድም

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ

    ዋውውውው ሲያምር የባህል ልብስ መገለጫችን ነው እናመሰግናለን

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    በጣም እናመስግናለን ወንድም የምፈልገው ስላቀርብክልኝ

  • @selamdesta611
    @selamdesta611 5 лет назад +1

    አሪፍ ዋጋ ነው ብዙም ውድ አይደለም እናመሰግናለን

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 лет назад

    በጣም ነው የሚያምራ #መርካቶ አመሰግን አለሁ

  • @rabia.1529
    @rabia.1529 5 лет назад

    የኔ የአመቱ ምርጥ ይቶብ. ወንድሜ የሙስሊም. ኒቃብ. ጂልባብ. ድርአ. አባያ. ጠይቅልን. በተለይ. ጂልባብ. በኒቃብ. ታለወክ. የምንሸፈንበት. ፊታቺንን ነው ኒቃብ ማለት. አማና. ጠይቅ ልብ. እዝህ በድርሀም የምንገዛው. በጣም ኦበር. ሆኖብናል. ሀገር ግን. በፈለከው ከለር. በሰውነታቺን ልክ. እንገዛለን

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    ሠላም ለእናንተ እናመሰግናለን ወንድም
    በጣም ያማምራሉ እና ዉድ ናቸዉ

  • @samiramohamedsamiramohamed26
    @samiramohamedsamiramohamed26 5 лет назад +8

    ድሪኢና ጅልባብ ከነኢቃሙ
    እና የወርቅ ዋጋ ጠይቅልን
    ከይቅርታ ታር አባያ ?

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 5 лет назад

    ስለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @tadess9808
    @tadess9808 5 лет назад

    በጣም እነመስግነለን

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ሲያምር ደግሞ የሀበሻሆኖ ስለሚታወቅ ደስይላል

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 5 лет назад +38

    እረ የወርቅ ዋጋም አቅርብልን ወድም

    • @mimilove2265
      @mimilove2265 5 лет назад

      ትክክል

    • @sofiyaabdela4531
      @sofiyaabdela4531 5 лет назад +3

      Medina Jamila
      ወርቅ ሀገር ልትጋዢ ?ሁሉ ነጋረቻዉ ፌክ ናዉ ከለሩ ለራሱ ይለቀል የኛ ሀገር አየስተማምንም ካላሽባት ጋዝሽ ጊቢ ቢሻጥም አየከስር

    • @medinajamila3614
      @medinajamila3614 5 лет назад

      @@sofiyaabdela4531 እሽ አመሠግናለሁ

    • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
      @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 5 лет назад

      እህቴ ወርቅ አገር ውስጥ ጥሩ አይደለም ካለሽበት ገዝተሽ ግቢ

    • @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ
      @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ 5 лет назад +1

      medina Jamila
      አረብ ሀገር ያለን እህቶች ወርቅ እዚ ይሻለኛል ሀገራች እንኳን ወርቅና ቤት ይቅርና ዝም ብሎ ተራ ቆሳቁስ እንኳን በሺወች ዋጋ ነው

  • @lovelyladysweety4230
    @lovelyladysweety4230 5 лет назад

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @Sara-vw8ig
    @Sara-vw8ig 5 лет назад

    እናመሰግናለን. መርጃውችን. እናቅ. ስላደርጉን. ግንኮ. የቀሚስ. አጋ. አላውቅውም

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 5 лет назад

    ምርጥ ሰው እኮ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ኩታው በጣም ያምራል ጉዲ ነው በ40 ።50 እዳልተሸጠ 2000 አሁን ሱበሀን አላህ። ብቻ እዲሜ ናጤና ይስጠን ያረብ

  • @zooozoozooozoo9283
    @zooozoozooozoo9283 5 лет назад

    እስቲይ የውሪቅ ዋጋ ጠይቅልን. አንተ መልካም ሰው ተባረክ አሜን

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ትዩብ ወይይይ ደስ ይላል የባህል ነጠላዉ

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ዋው ሲያምር ፈጣሪ ኳለለወደፊት ባለቤቴ ' እናት ጥሎሽ ነጠላ አረጋለው
    _እስቲ መርቁኝ ከስደት መልስ ትዳር ለመያዝ 'ኳታላይ ወንድ ይሰውርሽ በሉኝ።

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @azoozaziz1
    @azoozaziz1 5 лет назад +1

    ዋው ዋው ያምራል እናመሰግናልን

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 5 лет назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናል

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 лет назад

    አንተ ምርጥ ሰው ተባርክልን እናመሰግናለን!!

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 5 лет назад

    እናመሠግናለን መርካቶ

  • @rozamokinin6890
    @rozamokinin6890 5 лет назад

    ዋው መረካቶ አሪፍ ነው የ ኬክ (የሊጥ ማብኪያ ማሽን ) ብጠይቁልን እናመሰግናለን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ደሥ ሢል እምዬ ሀገሬ ባህልሽ ልዩ ነዉ እናመሠግናለን

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ

    እደው ምን እልካለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ምስጋናየ ይድርስህ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን

  • @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ

    ሰብሀን አላህ እኔ የዘሬ አምስት አመት አካባቢ ነጠላ 50 እና በጣም ተወደደ ከተባለ እስከ 120 ነበር ያ አላህ ምድን ነው ሀገራችን ሁሉ ነገር ሰማይ ወጣ ዋገው

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 лет назад +7

    በጣም ሥፈልገው የነበረ ነው የልብ አድርሥ እኮነህ የአራዳ ልጂ

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 5 лет назад

    የውርቅ ዋጋም አሳዪን በጣም ሀሪይፍ ነውኮ

  • @እማፍቅርሽጎዳኝ
    @እማፍቅርሽጎዳኝ 5 лет назад

    እናመሰግናለን ከስደት መልስ እንገዛለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ወንድማችን እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @mekiyayaalahmghotenhuluant5463
    @mekiyayaalahmghotenhuluant5463 5 лет назад

    Masha alah dess ylal habesha kemis betm new yemwedew selasayehgh betam enamesegnale

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 лет назад

    በጣም እናመሠግ ናለን ወንድማችን

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲቢ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 лет назад +2

    ጉድ ነው በቃ በመቶ የሚጠራ የለም በሺ ብቻ እናመሰግናለን መርካቶዎች

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *በጣም ነው የሚያምርው እናመስግናልን በጣም!*

  • @እማእወድሻለሁ-ሐ5ኸ
    @እማእወድሻለሁ-ሐ5ኸ 5 лет назад

    እናመሠግናል ሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ የሀበሻ ልብሥ እዉስጤ ነው

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 5 лет назад

    ወሆይ እረ እኔ ስንቱን ልገዛው ነው ኩታ ውድ ነው እኔ አልገዛም እቅዴን ሰረዝኩኝ መርካቶዬ ውስጤ!

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад

    ውይ በጣም ውድ ነው በ100 ብር ስንት ነገር እንዳልገዛን እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ የልብ ነው ምታደርሱት

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    የልብ አድርሶች እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ትዉልድሁሉብጺትይለኛል

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @እሙመሀመድኣድስአበባ

    ስላም ውንድም በጣም ጡሩ ነው ደሞ የውንድ ሽርጥ ኣሳይን እናምስግናለን

  • @sofialove6232
    @sofialove6232 5 лет назад

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    ህናመሠግናለን ህስቲ ላብቶቭ አሳየን ዋጋውን

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ይቱፕ እኔ ጥያቄ አለኝ የጀራ እህል ወፍጮ ስንት እደሁ ብጠይቅልን እዲሁም የሽሮ እና የበርበሬ ወፍጮ እናመሰግናለን ከልብ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +7

    Merkato tube የልብ አድርስ ናችሁ በጣም እናመሠግናለን በርቱ

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም ጣቃ (በሜትር) ልብስ ጠይቅልን

  • @yabsrashemels6724
    @yabsrashemels6724 5 лет назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 5 лет назад

    Eski kechalachihu ye taxi waga sint endehone btinegrun minibus malete new lemegizat used and new how much the price??

  • @sala-id7bn
    @sala-id7bn 5 лет назад

    የልብ ሰው ናችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ ዊይ ኑሮ በጣም ውድ ነው ጋቢ ብታሳዩን

  • @teyahafez2440
    @teyahafez2440 5 лет назад

    መርከቶ ዩ ቱፕ ከልብ እናመሰግናለን ከቻልካ ቢትን ጨርቅ ጠይቅልን

  • @jolycell153
    @jolycell153 5 лет назад

    ዋውውውው ይመችህ

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 5 лет назад

    እናመሰግንለን

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ሲያምር መሻአላህ

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 лет назад

    ከልብ ከልብ እናመሠግናለን መረካቱ ቲዪብ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад

    ምርጦች በርቱ😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ውድ

  • @mesilove5347
    @mesilove5347 5 лет назад

    Thank

  • @tijieyob161
    @tijieyob161 5 лет назад

    Btam arif new gn eski beten cherkochen waga asawkun please

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 лет назад

    ዋው ሲያምር ኢንሻ አለህ ብቻ አልሞት እንጅ እገዛችሃለሁኝ

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 5 лет назад +1

      ኢንሻኣላህ ኣንሞትም እንገዛለን

    • @sofabintlslam2947
      @sofabintlslam2947 5 лет назад

      @@shemimapro4060 ኢንሻ አለህ እህት

  • @jdjduxjjdudhdh7917
    @jdjduxjjdudhdh7917 5 лет назад

    Wow endet yamiral unet ke antega new yemgezew simexa

  • @እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ

    በታም፡ደስላል💝💜💛💐💓💔

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 5 лет назад +4

    ለፕሮግራም የሜሆን ጣቃ ልብስ የሳቫ አይነት ጠይቅልን

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ

    በናትህ የቤት መኪና ዋጋ ጠይቅልን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን መረካቶዎች በቅረቡ ሀገር ስለምገባ ጎራ እንላለን

  • @سميرهسميره-خ1س
    @سميرهسميره-خ1س 3 месяца назад

    የት ሀገር ነው እፈልግ ነበር

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад

    ዋውውው ሱሶቸ መጣችሁ💚💛❤👍👍

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 5 лет назад +2

    እስኪ የእናቶች ቀሚስ እና የእናቶች ጉፍታ

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 лет назад

    Thank you

  • @ማሪያማዊትማሪያማዊት

    Thanks

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 5 лет назад

    ሰላምነው

  • @hfdhhggg1578
    @hfdhhggg1578 4 года назад

    የት ነው ፈልጌ ነበር

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    እናመሰግናለንዋው