የልብ ወግ (YeLeb Weg) - Maya Media presents ሚኪ እና መዓዚ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 года назад +443

    ማነው የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆ ስሙ ሲጠራ የኔ ብቻ ይመስለኛል ደሞ እቀናለሁ ስለምወደው በእውነት 😥🙏

    • @tube4569
      @tube4569 2 года назад +13

      እኔም የሚካኤል የስለት ልጅ ነኝ ያሳደገኝ መላክ ።ሀገራችን ከመጣብን መከራ ታደግልን

    • @geneteaweke478
      @geneteaweke478 2 года назад +7

      እኔም ቅዱስ ሚካኤል ሌላ ሰው ሲጠረው ምቀና እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ቅዱስ ሚካየል ወዳጄ ፈጥኖ ደራሼ ምን ልበል ጠባቂየ😭😭😭

    • @abebatube6227
      @abebatube6227 2 года назад +1

      እኔ

    • @abebatube6227
      @abebatube6227 2 года назад +4

      ማርያም እባ ይተናነቀኛል ሚካኤል

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 года назад +2

      እኔ የጭቅቴ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Bella11264
    @Bella11264 2 года назад +105

    ⚠️This video is a national treasure! it must absolutely be preserved.
    ይህ ቪዲዮ የሀገር ሀብት ነው! ሙሉ በሙሉ መጠበቅ አለበት::

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 года назад +433

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ባህል ፣ ሀገርን ፍቅርን አንድነትን እና በእናንተ ውስጥ መከባበር እንዳለ ያስታውቃል።
    ደስ ትላላችሁ ዋው ደስ የሚል ትዳር...❤❤❤❤

    • @kidistzergaw2365
      @kidistzergaw2365 2 года назад +3

      ማስሬ የምር አክትረስ ነሽ በቃ ምን ልበልሽ በጣም ትችያለሽ ዜማሽ ግጥምሽ በቃ የተሰጠሽ ቃላቶች በጣም በጉጉት የማየው ድራማ ነው በርቺ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 года назад +8

    እረኛዬን ያሳመረችው መዓዚ ነች ሁለቱም ድንቅ ተዋናዮች ናቸው ይመቻችሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +553

    የእረኛዬ ድምቀት ማስረሻዬ ስወድሽ
    ሚኪዬም አድናቂህ ነኝ

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 Год назад

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በደንብ ተዋውቃችሁ ተግባብታችሁ ተዋህዳችሁ ነው የምትኖሩት ቀሪዉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 года назад +262

    ሚኪ እና መዓዚ ማንነታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ኢትዮጵያዊ የአባቶቻች ልጆች ምርጥ አርቲስቶች 😘🙏🏻

  • @enu-u9m
    @enu-u9m 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እናመሰግናለን ማያ ሚዲያ በተቻላችሁ መጠን እንደነዚህ አየነት ትምርህት ሰጪ የሆኑትን ሰዎችን አቅርቡልን ባለፈው ማስታውቂያ ላያ ያየናቸውን ኢትዮጵያ የማይወክሉ ሁለት ሴቶችን እባካችሁን እንዳታቀርቡብን ይሄ ቦታ አይመጥናቸውም ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር💚💛❤️💪

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 2 года назад +430

    በጣም ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ባልና ሚስት ምርት እናት እና አባት ናችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፈጣሪ ትዳራችሁ ይጠብቅ ሁሌም በደስታ ኑሮ ማስረሻየ እረኛዬ ላይ ....100% ትችያለሽ የምር ዋው ሚኪየ አንተም ምርጥ አርቲስት ነህ

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 2 года назад

      ሙሰሊም ናት እሱ ክሪሰቲያን።ነው።የተጋቡት

    • @sinantesema4070
      @sinantesema4070 2 года назад +5

      @@angleangle7960 እማ ኪያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ሻሽ ስለ አስርች ነው 😍

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 2 года назад

      @@sinantesema4070 አዎሻሽ ሰለአሰረች።ነው

    • @selamt8660
      @selamt8660 2 года назад

      የምር ያጓጓል 😍

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад +1

      Amen 🙏!!

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 2 года назад +10

    This is how God intended marriage to be. So proud of you both ❤

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +154

    ዳግማዊ ሚኒሊክ ሚኪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሚስቲቷ ምርጥ በራስ መተማመን ይህ ነው ሴትነት ከኩልና ከዱቄት የጸዳች ሴት ቃል የለኝም በጣምነው ምወድሺ ውብ

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 2 года назад

      ዳግማዊ ሚኒልክ በፎቶ ነዋ ለምን አልዘመተም ታዲያ ለሀገሩ ወሬ ሰትወዱ ወፊት ሁላ

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 2 года назад +31

    በእውነት ነው የምላችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @adeadedejena7574
    @adeadedejena7574 2 года назад +115

    ሰው ከነ ወዙ ናቹ ❤
    እድሜ ይስጣቹ እና የልጆቻቹን ዘመን ያሳያቹ🙏

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 2 года назад +15

    ሚኪ ና መአዚ የኢትዮጵያን ወግ እና ባህል በትክክል የተላበሳቹሁ ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው ምወዳቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 👏💚💛❤️🤗

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 2 года назад +287

    ታድላችሁ🤗😘
    በፍቅር ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ💒😘

  • @yeteraworksiyoum2578
    @yeteraworksiyoum2578 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 የምር አይቼ አልጠግባችሁ ነው ያልኩት ስወዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ በጣም ኮራሁባችሁ ❤️❤️💕❤️

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 2 года назад +138

    I don't want to see this kind of show on my phone, and I can't wait till I am at home and watching on a big screen .love you my beautiful souls.

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад +9

    ኢትዮጵያ ማየት ከፈለጋችሁ እነዚህ ወሰጥ አለች👌😍😍😍

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +153

    እሚገርሙኝ ድንቅ እሚሉኝ ጥንዶች የምር ልዩ እኮ ናቸው አቦ በዳዴ ሂዱ እድሜአችሁ ይርዘም ምርጥ ሀበሻዎች 👏😍💚💛❤🇪🇹💪👏 ግን በዚሁ አጋጣሚ ሁላችንም ልክ እንድ መአዚ ምንም አይነት ሜካፕ ባንቀባስ ብቃ በራስ መትማመን ኡፏ👏😍

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 года назад +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 2 года назад +11

    እውነተኛ ፍቅር የውስጥ እንጂ የውጭ ውበት አይማርከውም እንዴት እንደምወዳቸው አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ::

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo 2 года назад +47

    ሚኪ እና ማዚ በጣም እኖዳችሇለን ስለ ሀይማኖታችሁ እና ስለሀገራችሁ ያላችሁ ጥንካሬ እና አቋም ለትዉልድ አስተማሪ ናችሁ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +8

    እዉነት ነዉ የምላችሁ መከባበራቸዉ ሥነሥራአታቸዉ በቃ መዋደዳቸዉ በእይታ መግባባታቸዉ እዉነተኛ እና ትክክለኛ የትዳር ጥምር

  • @mobileplayerbedwars
    @mobileplayerbedwars 2 года назад +69

    ምርጥ አርቲስት በቤተሰቧና በሀገሯ የማትደራደር ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ አይነት ልብ ይስጠን በራሷ የምትኮራ ብርቅዬዋ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይጨምርልሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 2 года назад +3

    ኢትዮጵያውያን!!!
    መተሳሰብ መዋደድ መፋቀር!!
    የእናት እና የአባቶቻችን ተምሳሌዎች!
    💚💛❤

  • @ሳራየስደቷ
    @ሳራየስደቷ 2 года назад +112

    እናት አባት ቢሞትበሃገር ይለቀሳል
    ሃገር የሞተች ቀን ወረት ይደረሳል
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    ፍፃሜችሁን ያሳምረው ባህላዊ 💛💛💛
    ምርጥ ባለ ትዳሮች ❤❤❤❤
    ስል ሰየምኳቸው እኔ ሳራ የስደቷ 👏👏👍

    • @ethiopiafirst9249
      @ethiopiafirst9249 2 года назад

      ሳርዬ ውዴ ጠፋሽ😍

    • @ሳራየስደቷ
      @ሳራየስደቷ 2 года назад

      @@ethiopiafirst9249
      የኔ ውብ አለሁልሽ መልካሜ 🥰🥰🥰

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 2 года назад +19

    ስታስቀኑ 😍
    መልአኩ ጎጇችሁን በበረከት ይሙላው።

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 2 года назад +80

    በትዳር ቆይተው ወልደው ከብደው ግን እንዴት በፍቅር እንደሚተያዩ በእውነት ሚሠሠቱ ጥንዶች ናቸው 14አመት ሙሉ በፍቅር ሙላት መኖር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልጆቻችሁ ለወግ ማእረግ ይብቁላችሁ🙏

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 2 года назад +7

    ማነው እደኔ እስኪለቀቅ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
    ስታምሩ አይለያችሁ ምረጥ ኢትዮጵያዊ

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 2 года назад +75

    አይ ማስረሻየ አታሽኮርምመኝ እንጂ አላለችም😁😁😁❤️💛💚 የኔ እናት ደስ ስትሉ በፈጣሪ በቃ ምርጥ ናችሁ እናንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም የምር ዋው

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 2 года назад +26

    ሚኪዬ የጀርባ አጥንትህን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እረኛዬ ላይ በድንቅ ብቃት ማስረሻን ሆና አየናት። "ከጠንካራ ባሎች ጀርባ ጠንካራ ሚስቶች አሉ!" የሚለውን አባባል በእውኑ አየነው። ዘራችሁ ይባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ💚💛❤👈😍🙏🙏🙏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +212

    ምርጥ ባልና ሚስቶች ስወዳቸው በጉጉት እንጠብቃለን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      @@afomitube78 እሺ ውዴ

    • @asbsewnek9753
      @asbsewnek9753 2 года назад +2

      እንደማመር

    • @hnah4891
      @hnah4891 2 года назад +1

      እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 2 года назад +3

    በጣም የምወዳቹና የማከብራቹ ምርጥ ሰወች ፍቅራቹ ድርብ ይሁን ጎጆአቹ ይባረክ አይለያቹ ።

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ከአርቴፊሻል ነፃ ውብኢትዮፒያኖች ባህላቸውን
    የማይረሱ
    በተለይ ሱሪ ሲለብስ ክክ
    የዱሮ አያቴ እዲህ ነበር የሚለብስ
    ስወድህ

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 2 года назад +3

    ስታምሩ!! ስታስቀኑ እግዚሐብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
    ትዳራቹ ይባረክ
    ልጆቻችሁ ይደጉላቹ
    ለምን እንደሆነ አላቅም በጣመ ደስ አላቹሁኝ

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 года назад +23

    የእውነት ሃበሻ ማለት እንዲህ ነው እኔ በግሌ ብዙ የምማራቸው ነገሮች አሉ በጣም እወዳችሃለሁ የኔ ሃበሻ ውድድድድድድ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚሉ ዉቦች የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ከነሙሉ ቤተሰባችዉ ታብዛላቸዉ ትጠብቃቸዉ አሜን አሜን 💚💛💝🙏

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 года назад +30

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሃገራቸውን ባህል የጠበቁ ጨዋ እንዴት ደስ እንደምትሉ ልጆቻትሁ ምንኛ የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃቹ

  • @emuendalkachew7819
    @emuendalkachew7819 2 года назад +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ ኢትዬጲያዊነትን ፍቅርን መከባበርን በናንተ ውሥጥ አይቻለው የእውነት ልዩ ናችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +57

    ውይ ስታስቀኑ በማርያም ስወዳቹሕ እስከጥግነው ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦቻቹሕ የኔ ልዩወች ❤❤😘😘

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +1

    ተባረኩልኝ ጥፍጥ ብሎኝ ነው ያለቀው እወዳቹኃለሁ ሁሉን ነገር ትችላላችሁ :: ስለሚኪ አንድ ነገር ልበል የዘመናችን ሰወች ትንሽ እድሜ ያለው ሰው ለመምሰል የማያረጉት ጥረት የለም አንተግን ወጣት ነህ ትልቅ ሰው ለመሆን ሽማግሌ ለመምሰል በጣም እየፈጠንክ ነው ለምን ይሆን?? ቶሎ እንድታረጅብን አንፈልግም ብዙ ወጣት ሆነህ ለትውልዱ አንተን ለምንከተል ለምንወድህ የሚገነባንን የሚለውጠንን ስራ እንጠብቃለን ግና ብዙ !!መአዚዬ ደሞ ያልተነገረላት ሙሉ ሴት እናት አርቲስት ምሁር ነሽና እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ድምፀ መረዋ ትችያለሽ:: በእውነት::

  • @ሒጃቤመለያዬነዉ
    @ሒጃቤመለያዬነዉ 2 года назад +71

    ወይኔ ባል እና ሚስት ናቸዉ እንዴ
    ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም ደስ ይላሉ!

    • @lovedream217
      @lovedream217 2 года назад

      Betam dsi yelalu alebabesua beteley shefenfen belalech kesua benemar aref nbre

  • @etsegenetlemma4660
    @etsegenetlemma4660 2 года назад +9

    You guys restore my faith in true love, God bless you both.

  • @simersendereje7424
    @simersendereje7424 2 года назад +95

    ከፍቅሬ የተነሳ ምን ያህል ለማየት እንደቸኮልኩ 🥰ማስረሻዬ ከነ ባለቤትሽ ወድድድድድ

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 2 года назад +12

    ትዳር ከላይ ሲሰጥ እንደዚ ነው አሁንም በፍቅር አርጅ ዘመናትሁ ይባረክ

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 года назад +37

    ከአይን ይውጣቹ ሌላ ምን ይባላል ምንም የምር በጣም ነው የምታስቀኑት ዋው

  • @mekdila
    @mekdila 2 года назад +11

    Wow you guys gave me hope. We have these types of very intelligent, humble family people. May God bless you both more and more! ❤️

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 года назад +43

    እመብርሃን እንደዚህ ያማረ ትዳር ታድለን በእውነት ደስስስስ አላችሁኝ

  • @seblewongelseleshi1160
    @seblewongelseleshi1160 2 года назад +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ! እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ቤታችሁን ክፉ አይይባችሁ! መዓዚ በጣም ምርጥ ሚስትና በጣም ጎበዝ ተዋናይት ናት!

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +237

    ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ማለት እናንተ ናችሁ መዓዝዬ እና ሚኪ ክበሩልኝ🙏🏾💚💛♥️

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 года назад +1

      😏😏😏የኔው ደሞ ባህር ውጦታለ 😁😁አይይይይ አድሊ 😤😤😤

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ክክክክክ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 2 года назад +18

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጥ ባልና ሚስትና ምርጥ አርቲስት ናችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁንና ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +30

    ወላሂ ስወዳቹ ከልቤ ነው እድሜና ጤና አብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝቶ ይሥጣቹ አቦ 💗👍🙏🏻😘

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu4484 2 года назад +9

    ምርጥ አርትሰቶች በዓላቸውን ጠባቂ ምርጥ ጥንዶች በተፈጥሮ ውበታቸው የሚኮሩ የለሜካፕ ሰወዳችሁ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 года назад +49

    የኔ ጣይቱዬ የኔ ንጉሱ ሚኒሊክ ሚኪዬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @demozedemoze5035
    @demozedemoze5035 2 года назад +1

    በጣም ነው የተደመምኩባችሁ ምንም ቃላት የለኝም አምላክ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ በዚክ ዘምን እንዲክ አይነት ማንነት ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 года назад +13

    I been waiting this interview pure Ethiopian በጣም ጣፋጭ ውይይት ሙሉውን ቃለ ምልልስ ፈገግ እያልኩ ነበር። God bless you both we love you 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад

      lee 2gna gzee sayew yemr swedachew

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 года назад +4

    እደዚህ እስኪጨረስ ያውት ፊልምም የለኝም !! አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ያጣመረው እደዚህ ነው 🙏🏼😍😍😍

  • @fafibintbaba-d5n
    @fafibintbaba-d5n 2 года назад +60

    ወይ መስረሻዬ የናና ወዳጂ ስወዲሺ😍

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 2 года назад +2

      በጣም እንዴት በስስት ነው እኮ እናናን የምታያት ሁለቱንም ስወዳቸው ባልናሚስቱም ልዩ ናቸው እረጂም እድሜ

  • @netsanetdesta8503
    @netsanetdesta8503 2 года назад +1

    የእኔ ጀግና ስወዳችሁ ማስረሻዬ የኔ ብልህ፣ጠንካራ ፣ነገር ቶሎ የሚገባሽ፣ አስተዋይ ብቻ ቃል አጣሁልሽ በጣም ተፈጥሮ አድልታ ነው የሰጠችሽ በቃ በአጠቃላይ ት..ች..ያ..ለ..ሽ

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 2 года назад +73

    በእመብርሀን እንዴት እንደምታምሩ ወላዲቷን ውብ ናችሁ ፍፁም በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳችዋለው ❤ማሬ ሲል ደሞ ሲያምርበት 😍✌

  • @rahelbonsa1102
    @rahelbonsa1102 2 года назад +29

    በጣም ደስ ይምትሉ ቤተሰባች እግዝይብሄር
    ዘመናችሁን ይባርክ ይጠብቃችሁም ❤️

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ረዥምእድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻቸሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እንደእናንተ ሐይማኖታችውን የሚጠብቁ አገራቸውን የሚወድ ያድርግላችሁ። ደስትላላችሁ

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 2 года назад +3

    ሁሉቱም ምርጥ 💚💛❤
    እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል
    ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል 💚💛❤
    ጌታ ሆይ ለሀገራችን ሰላምህን ላክላት 😢

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 2 года назад +60

    ሚኩ ፍቅር መአዚየም ምርጥ ነሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 2 года назад +5

    ንፁ ውበት ! እንዴት ደስ እንደምትሉ ! የኔ ማር ስትል እንዴት እንደሚያምርብህ ልነግርህ አልችልም ! ፍቅር ደስ ይላል መከባበር ደስ ይላል አሁንም ኮሽ ሳይልባቹ እረጅም እድሜ ኑሩልኝ

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 года назад +29

    መአዝዬ የኔ ውድ ወድድድድ
    ጥበብ ተሰጦሻል ትችያለሽ
    አለቅነትም ተስጦሽ ነው
    የተከ በረው ባለቤትሽም
    ተወዳጅ ንጉሥ ነው
    ብርታቱን ያብዛላችው❤️👍

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 года назад +6

    የኔ ውዶች ከይት መጣችሁ❤ በቃ ስወዳችሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ።❤🥰✝️🙏

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 2 года назад +8

    I am so amaze when u act like Mastesha on Eregnaye drama u r the one my favorite acter in that drama and u guys are a beautiful couple👌 love u guys❤

  • @hiwotgizatmom6971
    @hiwotgizatmom6971 2 года назад

    በጣም የምወዳችሁ አርቲስትቶች ናችሁ ተባረኩ…አክስውም እኔ ተማሪ ነበርኩ 2009 ወይም 2010 ዓ.ም እና ሚኪ እዛ ነበር ሁልጌዜ ጽወን ማሪያም ቤተክርስቲያን አገኘው ነበር እና በፊልም እንደማቀው እረሳ ነበር እና ማለት በቅርብ የማቀው ይመስለኝ ነበር እና ልምን ሰላም ሳይለኝ አለፈ እል ነበር እና ኪዛ ብቻይን ስካለሁ እኔ ብቻ እደማቀው ትዝ ሲለኝ…እርዥም እድሜ እመኝላችሁአለሁ

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 года назад +6

    ወይኔ ስያምሩ🥰🥰
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ የምርከልቤ ነው ምወዳችሁ❤️❤️
    በነገራችን ላይ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሌላው ቀርቶ የምርባልናሚስት ጊዜተሰጣጥተው እንደዚህቁጭ ብለው እየተደማመጡ ማውራት ሶ የምርይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁት ክብርይገባችኃል😍🙏

  • @limalima8125
    @limalima8125 2 года назад +2

    ሚኪ በጣም ነው የምወደው በጣም ምርጥ ስው የዛሬ አምስት ዓመት አጊቼው ነበር በጣም ክአዳማ ሞጆ ሲያልፍ በሚገርም ሁኔታ ልጄ አይቶት ሲሮጥ በፍቅር አቅፎት እራሱን ስሞት ሄደ ትሁትም ነው እውነት ባለቤትህ አሁን ነው ያወክውት በጣም ደስ ትላላቹ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 года назад +73

    ባልና ሚስት ልክ እንደዚህ እደጓደኛሞች ሲሆኑነዉጅ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 года назад +20

    አቤት ባልና ሚስት እንደናተ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥቹ ማሰረሻዬ ከሜካፕ ነፃ ፊት ሁሌም በእራስሽ ነው ምትተማመኝው ነገር አድንቅሻለሁ በእምነት በሀገር ፍቅር የተሞላቹ💚💛♥🙏👌

  • @ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ
    @ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ 2 года назад +14

    ለየት ያሉ ጥንዶች ሲያምሩ የዘመኑ ብልጭልጭ የለለባቸው❤️❤️❤️

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 года назад +4

    በቃ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለኛ ለወጣቶቹ አርአያ እምትሆኑ ምርጥ በሀገርና እምነታችሁ የማትደራደሩ ጥንዶች

  • @hiwotdeboch9844
    @hiwotdeboch9844 2 года назад +3

    Amazing Christian, professional, & ethical husband & wife!! The content of your discussion, the color choice, the camera set up, the audio clarity, the house design, the editing, all are magnificent! May God protect you & bless your home!!!

  • @helenphonetastic2686
    @helenphonetastic2686 2 года назад +18

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ትዳራቹኒ ይባሪኪላችሁ የምር እረኛየ ላይ ማስረሻ ዲሚቀታቸው ነሺ እኮ ❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 года назад +11

    ምርጥ ባል እና ሚስት እውነተኛ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን 💚💛❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጥንዶቹ እንዴት እንደምወዳችሁ ኢትዮጵያዊነትን የማይባቹ ውዶች ናቹ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ💚💛❤🙏

  • @hanaabreha9631
    @hanaabreha9631 2 года назад +8

    My favorite artists ❤️❤️❤️ my favorite couple❤️❤️❤️ we love you Big respect❤️❤️❤️

  • @ETHIOPIA7500
    @ETHIOPIA7500 2 года назад +3

    የክብርና ፍቅር ልዕልና፤ የቤተሰብና ታላቅ አገር ከፍታ በዚህ ቤት ይታየኛል፡፡
    ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሚሁኑ ጥንዶች ናቸው፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቸው፡፡ ፈጣሪ እኛንም ይባርክ፡፡ የቻናላቸው ቤተሰብ በመሆን እኛም በጥንዶቹ አይጠገብ ወግ ፋታ እንበል- ፍሬያማ ሀሳቦችንም በነጻ እንሸምጥጥ፤ የማያ ቤተሰብ ይታከል-ሚሊዮን ይሁን-ብዝት ይበል፡፡ #መዓዛ ታከለ#ሚካኤል ሚሊዮን#ረጅም ዕድሜ

  • @serkalemtefera0791
    @serkalemtefera0791 2 года назад +4

    የኔ ምርጥ ሀገር ወዳዶች እግዚአብሔር Ethiopian እና ሕዝቡን ይጠብቅ ማስረሻዬ ውድድድ ነው ማረግሽ ትዳራቹ ይለምልም 🥰🥰

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu2809 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ አምላክ በብዙ ይባርካችሁ!
    ሰው በራስ ማንነት መኩራት እንዳለበት ምርጥ መማሪያዎች ናችሁ።በጣም አመሰግናችኋለሁ።

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 года назад +7

    "ዘ ብሔረ ያሬድ ነኝ" I love it❤️

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 года назад +2

    በጣም ደስ ነው የምትሉት ፡፡ ከባድ ነው እግዚአብሄር
    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ መሆን በጣም ደስ ይላል፡

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 2 года назад +32

    ፍትህ ለእስረኞቹ ፍትህ ለአማራ ህዝብ አላህ ፍትህን ያምጣልን ቤተሰቦቸ የት ትሆኑ ድምፃችሁ ናፈቀኝ

  • @ela.4k
    @ela.4k 2 года назад

    እስከመጨረሻው ነዉ ያየሁት ወደክፍል ሁለቱ ልሂድ ከዚህ ህይወት ትምህርት ብቻአደለም ቃል የለኝም የልብ ወግ አዘጋጆች ማያ ሚዲያዎች ክበሩልኝ አንድቀን ከእህቴጋ ሌላቀን ከባለቤቴጋ እቀርባለዉ በተስፋዬ እተማመናለሁ እግዚአብሔር ለዛችቀን ያብቃን2014 ነሀሴ 29 11:51 ሰአት🥰🙏

  • @mahletbiftu9906
    @mahletbiftu9906 2 года назад +24

    My favorite couple I can’t wait 😍

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 2 года назад

    Egziabher Aysasatm zemenachinn Menor!!!!desyemil ewnetegna ababal Tebareku!!!

  • @aynatz6002
    @aynatz6002 2 года назад +4

    She is one of my favorite actors in eregnaye movies....keep up this program. Just subscribed it.

  • @besijumbo587
    @besijumbo587 2 года назад +2

    የዚህ ፕሮግራም ትክክለኛ እርዕሱን የተገበሩ እነዚህ እንቁ የሆኑ ሰዎች ናቸው ❤የልብ ወግ❤ ሲያምሩ እኮ እኛንም አብረው ቁጭ አርገው እኮ ነው ያወሩን የልባቸውን ያወጉን እኔ ቃል አነሰኝ ተባርካችኃል አሁንም በብዙ ተባረኩልኝ ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu7562 2 года назад +3

    የእውነት ባልና ሚስት የኔ ዘመን ጀግና ናችሁ❤❤💐💐 ታድላችሁ እረጅም እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 2 года назад +1

    ዋውውውው በጣም ነው የምታምሩት አርቴፍሻን ያልተቀላቀለባችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ባልናስቲ ስታስቀኑ እፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይጠ ቃችሁ

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 2 года назад +8

    በቃ ባልና ሚስት አከተመለት ለሚሉ እንዴት ነው የሚኖረው ለሚሉ የዘመኑ ምርጥ ባለትዳሮች እና ምርጥ አገር ወዳዶች እንዲህ ባለ መልኩ እውነተኛ ታሪካቸውን አከፍለዋችሁል ።
    ሺህ አመት ነሩ !!!

  • @tsedaynigussie4368
    @tsedaynigussie4368 2 года назад

    Egziabher edme ena tena yabizalachue! Lijochachue yibarekulachue!

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 2 года назад +9

    ምርጥ ባልና ሚስት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 2 года назад

    ሚኪ እና መዓዚ ማንነታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ኢትዮጵያዊ የአባቶቻች ልጆች ምርጥ ምርጥ ምርጥ ሚኪ እና መዓዚ ናቸው

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ በጣም ነው ያዝናናችሁኝም ያስተማራችሁኝም bless you more!

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል በአሁን ወቅት ከታጋቡ ትንሽ ከቆዩ በኋላ የት አባሽ የት አባህ እየተባባላችሁ የምትኖሩ ሰዎች ከእነዚህ ሰዎች ተማሩ ለሀገራቸው ለባህላቸው ያላቸው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ባል እና ሚስት ጭራሽ አትመስሉም አቦ ሰላማቹ ይብዛልኝ ማሀዚና ሚኪይ እረጅም እድሜ❤❤❤❤አቦ ጨዋታቹ ሲጣፍጥ ጥፍጥ በሉልኝ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 года назад +6

    እባካችሁ እንድነዝህ ምርጥ አራቴስቶች ንቅ ማቅረብ ብዙ ምሳሌ የሜሆኑ ክበሩ ውይ ስውዳችሁ❤️❤️❤️