ኢየሱስን ብቻ መግለጥ... ነብይ ጥላሁን ድንቅ ስብከት/ Prophet Tilahun Preaching //True Light Tv/ Oct 04, 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 57

  • @אבבאיטוקאסה-ר8צ
    @אבבאיטוקאסה-ר8צ Год назад +2

    ዎው እግዚአብሔር በውነት አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክክክክ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Год назад +2

    አንተስ ትለያለህ ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ ተባረክ 🙌

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ነቢይ ጥላሁን ሰበብ እየፈለክ ኢየሱስን መግለጥ ጥልቅ ነው ጌታ የሚወድ ወሬው ሁሉ ኢየሱስ ይሆናል የመስቀሉ የትንሳኤው መምጣቱ ። በዚህ ዘመን የናፈቀን እኮ ኢየሱስን የሚገልጥ ሰባኪና አስተማሪ ጠፍቶ እኮ ነው አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ

  • @fikerteregassa692
    @fikerteregassa692 Год назад +8

    አንተ የጌታ ሰው በጣም ነው ምወድህ አገላለፅህ ድንቅ ነው ተገልጦልሀል ታድለህ። የገለፅከው ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад +2

    ጥልዬ እግዚያብሔር ሁሌም ድንቅ መልእክት ያበዛልሀል ብሩክ ነህ አሁንም ተባረክ።

  • @wondwosenaga8202
    @wondwosenaga8202 2 года назад +3

    Endanta Yale teacher and profet bazey zeman selale getan tenberkeke barkalhu beza yebezalhi bruk hun balto bamanged kamiyasker kazamanu Buda geta yitabekhi teleye

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @cynthacyntha9607
    @cynthacyntha9607 Год назад +3

    አሜን ይባልክ ድንቅ ስብከት ነው ታብርክ 🙏🏼❤️

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +2

    ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ነብይ ጥሌ ድንቅ ስብከት ተባረክ

  • @mesayalemayehu607
    @mesayalemayehu607 2 года назад +8

    ነብይ ጥሌ ምን ልበልህ
    በሁሉ ነገር ክርስቶስን ማውጣት አብዝቶ ይባርክህ ! አብልጦ አይኖችህ ይብሩልህ

  • @aynadislegsse979
    @aynadislegsse979 2 года назад +4

    ከተባረክ ውጭ ምን እላለሁ ይጨመሰርልህ አሜን ብያለሁ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 года назад +3

    Haleluja letwuldu yemihon ye hiwet kal tebarekln, yesmay Amlak hiwethna familh ybark

  • @gemechuboru7567
    @gemechuboru7567 2 года назад +12

    ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ድንቅ ስብከት ስላቀረብክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Год назад +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @AbCd-d4q
    @AbCd-d4q 9 месяцев назад

    Ameeeen tabareki get amilaki fashimo cariso yibarikik❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 2 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌🙌 Telemark 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Год назад +3

    🤩🤩🤴🥰🙏😘😘😘😘😊😊😊 ስወድክ

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +2

    Waaqayyoo sii wajiin haa tau

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Год назад +14

    Wooow ምን አይነት ድንቅ ስብከት ነው በጌታ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ነብይ ጥሌ amazing

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +5

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Год назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Год назад

    አሜንንንንንንን ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +2

    Jabadhu kabajama KOO

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 2 года назад +2

    Amennn Amennn Amennn!!!God bless you man of God

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Год назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Geta zemenehn agelegiloteh yebarkleh

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 Год назад

    Ameeen
    My favorite stay blessed🙏🥰

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 3 года назад +3

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @mehariayele8284
    @mehariayele8284 2 года назад +2

    prophet God blesse u I am served with u

  • @helent5893
    @helent5893 2 года назад +3

    Ohh what a powerfull teaching. I always hear his preaching and get filled up with the spirit of God. Egzeabher yebarek

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 Год назад

    Thank you my love Jesus !!!!!❤❤❤ Prophet Tilaiy God bless you so much and your family!!!!!

  • @redmiblue4227
    @redmiblue4227 Год назад +1

    እሄ ናብይ እንዳው ባ እየሱስ ፍቂር ሊሞት እኔንም እዳዛው ባራጋኝ ባ ባ እየሱስ

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል ይታድጋል ክብር ለጌታ ይሁንንን ዘመን ይባርክ📖📖📖💯

  • @senaytk69
    @senaytk69 Год назад

    ዘመንክ ይባረክ ጥልዬ❤

  • @senaytk69
    @senaytk69 Год назад

    አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤

  • @abiw728
    @abiw728 2 года назад +3

    ተባረክ

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад

    Ebbifamaa ebbifamaa reehobot

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 Месяц назад

    ❤❤❤❤amen

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 Год назад

    በቃ ተባረክ ጥሌ

  • @wegagen934
    @wegagen934 Год назад

    Endante aynetun yabzalen tileye

  • @tigestalemayehu-bp9rr
    @tigestalemayehu-bp9rr Год назад

    ኢየሱስን የሚያሳየኝ ሰው ይብዛልን እንዴት ነፍሴ ደስ እንደሚላት ሰው ራሱን እያሳየን ነው የተቸገርነው

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Год назад

    እኛም እኮ ስልኩ ውስጥ ልንገባ ነው ሚሰበከው ስለ እየሱስ ነዋ

  • @mengistumulatu3703
    @mengistumulatu3703 3 года назад +6

    መልካም ብለሀል ወንድሜ። ማንም ሰው በዘለዓለም ህይወት ወስጥ መገኘት የሚችለው በእየሱስ ውስጥ ሲገኝ ብቻ ነው። ያልተበረዘ ወንጌል ማለትም ሀይማኖት ሀይማኖት ጨዋታ ያሮጊቶች ተረት ያልሆነ ስብከት ነው የሰበከው። የእግዚአብሔር አጀንዳ አንድ ነው ይህም እየሱስ ብቻ ነው። ይህም የኛ ህይወት ነው። ሰው ስለ እየሱስ ካወራ ስለ እራሱ ዘለዓለማዊ ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ስላለው የአባትና ልጅ ቀጣይ ህይወት ማውራቱ ነውና ሰበባችን እየሱስ ብቻ ነው። ጌታም ብሏል የተፃፈው ሁሉ ስለ እኔ ነው ብሎናል። ልብ ብለን ካስተዋልን ግን እግዚአብሔር አንድያ ልጁን (ማለትም ሀጢያት የሌለበትን) መላኩ ስለ ልጁ ሊያወራ ሳይሆን በልጁ በኩል እኛን ወደ ራሱ ለማስገባት ስለ ዘረጋው እቅዱና ተግባሩ እየነገረን ነው።
    በሉቃስ 15 ላይ የጠፋነው ልጆቹን በኩር አድርጎ በላከው ልጁ በኩል ተከትለን ወደ ቀደመ ክብራችን ወደ አባትና ልጅ ግንኙነታችን እንድንመለስ የቀደመ መልካችንን ማለትም በሀጢያት ወድቀን ከ አባታችን ሳንለይ በፊት የነበረንን የልጅነትን ክብር በእየሱስ አንድያ ልጅነት ክብራችንን እያሳየን ይህንን ክብር ለመቀበልና እንደገና በህይወት ለመኖር ይህንን ክብር ለብሶ የመጣውን መቀበልና በእርሱ ህይወት ውስጥ እራሳችንን መሰወር እንዳለብን ሁሌም በየሰበብ አስባቡ ይነግረናል። እርግጥ ነው ሀጢያት የሌለበት ብቻ እርሱ ሀጢያተኞችን ማዳን እዳ መክፈል ይችላል።
    እየሱስ ሰው በሆነው ማንነቱ ከኛ የሚለይበት አንድ ነገር ብቻ ነው ። ሀጢያት ፈፅሞ የለበትም ። ግን በሀጢያተኞች ዓለም ተፈትኗል። ስለዚህ እርሱ ብቻ ሞታችንን በመሞት፣ ሀጢያታችንን ሀጢያት በመሆን፣ እኛ የወረድንበትን ጥግ በመውረድ ወደ ራሱ ከፍታ ማለትም የቀድሞ ክብራችንን እንድናገኝ ምትክ ሆኖልናል።
    እንግዲህ የክርስትና ጥጉ እየሱስ በሚለው ስም ውስጥ እራሳችንን አስገብተን ስለ እርሱ የተነገረውን ከአዳኝነቱ በቀር ያለውን የልጅነት ከፍታ ሁሉ የራሳችን መሆኑን አምነን የልጁ ወንጌል ሲል ስለ እኛ እንደሚናገር አስተውለን እየሱስ እንደተመላለሰ ልንመላለስ ይገባናል።
    እግዚአብሔር ስለ እየሱስ እንጂ ሰው ሆነ ስለመጣው አምላክነት ሊነግረን አይደለም አጀንዳው። አምላካችን እግዚአብሔር ፍጥረታትን ሳይፈጥርም ከፈጠረም በኋላ እርሱ አምላክ፣ ገዢ፣ ጌታ፣ ንጉስም ነው። አዎ የሚያመልከው ሳኖር አምላክ፣ የሚገዛለት ሳይኖር ጌታና ንጉስ አዎ ነው። አንዱ ቅዱስ አንደኛውን ቅዱስ አምላክ ጌታና ንጉስ ይለዋልና አምላካችንን ከራሱ በቀር ማንም ከዘለዓለም በፊት ከዘለዓለምም በኋላ አያውቀውምና ዝም ብለን በእየሱስ በኩል እናመልከዋለን።
    እግዚአብሔርን ስለ እግዚአብሔርነቱ ማንም አይመሰክርለትም እርሱ እንዲህ ብሏልና:- እኔ እኔ ነኝ ያለሁና የምኖር። የተፃፈልን ሁሉ ከእኛ አንፃር ብቻ እንጂ ምንም ፍጥረት ፈጣሪውን ከበራለት ብርሀን ልክ በቀር እንዲህ ነህ ብሎ ሊገልፀው አይችልም። አንድ ነገር ግን እግዚአብሔር ይፈልጋል ። በእውቀት እንድናመልከው ማለትም የገለጠልንን እውነት በማስተዋልና በስራ ላይ በማዋል። ሻሎም።

  • @frezerify
    @frezerify 3 года назад +2

    Bless you brother

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Год назад

    Esti ulachum enda tilaun wengilin bicha sibku ❤medrk lay eywtachu sila kusakusi ena sila ena egla eylchu madrkun atblashu ya zendRo pastRoch ka tila tamaru

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +1

    💖💖💖💖💖💖💖 💖💖

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Год назад

    ተባረክ ነብይ ጥሌ

  • @degfeashango360
    @degfeashango360 Год назад +1

    Gata eysuse zamnken hulu abzto yibrke

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 Год назад +1

    Geta tsagahun yabizaly

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Год назад

    ኧረ ጉድ ነው ዩቱይቡ ጠቅላላ የማይጨበጥ ህልምና ትንቢት አጥለቀለቀው።ኧረ ስራ ስሩ ።ወጣቱንም ስራ አሰሩት። ነብይና ፓስተር ከምእመናኑ ሊበልጥ ነው።

  • @tig302
    @tig302 Год назад

    ተባረክ