የዘረያዕቆብና የፓውሎ ፌሬራ ፍልስፍና ትምህርት 1
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- የዘረያዕቆብና የፓውሎ ፌሬራ
ፍልስፍና ትምህርት 1- እውቀት
ከለባዊያን 14
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
I'm proud to see a student like Yonas here in Ethiopia at this time. I hope Yonas will serve his country after completion of his education abroad. Great program!
ጎበዝ ልጅ!
የሚገርም አስተያየት! ሁለተኛውን ክፍል...
ውይይታችሁ አስተማሪ ነው
እውነት ማራኪና ጣፋጭ ነው
በዩኒቨርሲቲ ሳይቀር ሌክቸረሮች አብዛኞቹ ማለት በሚችል መልክ. እኔ ጥያቄ አልወድም የሚል ሲያስተምሩ የበገሐድ ይናገራሉ
ጥያቄ የሚወደኝ ተማሪ አልወድም ብለው በግልፅ ለተማሪዎቻቸው ይናገራሉ
ሐይስኩልም ጥያቄ እንዲጠይቁ የሚያበረታቱ በጣም ጥቂት ናቸው
"የእውቀት በር መክፈቻ ቁልፍ ጥያቄ መጠየቅ ነው " የሚል አንብቤአለሁ
ጥያቄ አትጠይቁኝ የሚሉ መምሕራን ወይ ሌክቸረሮች የራሳቸውም አእምሮ አያሰፉትም
እስራኤላውያን ልጆቻቸው ማንኛውም ጥያቄ ይጠይቃሉ
አረቦች ምንም አይጠይቁም
እስቲ ዳስሱና በዚሕ ርእስ ሰፊ ዝግጅት ሥሩበት
አንዴ ሶቅራጥስ ንግግሩ ጣፋጭ ስለሆነ አድማጩ በዛለት
አንድ ቀን ንግግር የሚያደርግበት ቦታ በሺሕ የሚቆጠር ተሰበሰበ. እሱም መጣ. ግን ንግግር ያደርጋል ተብሎ ሲጠበቅ ሲጠበቅ መሸ ግማሹ ሔደ. አንዳንዱ ተመልሶ ጠበቀ. በጣም ቀዘቀዘ. ዝም አለ
በጣም ከመሸ በኋላ. በሙሉ ጥለውት ሔዱ
በማግስቱ ንግግርሕ ናፍቆን ከአሁን አሁን ንግግርሕ ስንጠብቅ ዝምታ መረጥክ በብርድ አለቅን አሉትና ለምንድነው ያላደረግኸው ብለው ሲጠይቁት
እናንተ እንድታስቡ ብዬ ነው አላቸው. ጥበብ ከሚል መፅሐፍ ነው ያነበብኩት
የዛሬ 2600 አመት በፊት ሰዎች አያስቡም ነበር ማለት ነው
እኛ ዘንድ ደግሞ በዚሕ በ21ኛው ክ ዘመን ጥያቄ የለም
የሚጠይቅም የለም
So interesting, need more of this
yoniye, I am proud you
❤❤❤❤❤
Does this program have any contact number?
Yihene alubalta bihon sint view yinorew nebere
You are great ! Keep it up. God bless !
betam
በጣም እውነት