የምጣድ ሽሮ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 51

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +3

    ዋዉ መአዚ ልዩ ነው 😍😍😍

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 года назад +1

    የኔ ባለሙያ እንኳን በደህና መጣሽ ሙያሽን ስለምታካፍይን በጣም እንመሰግን አለን በተረፈ በርቺ አላህ ይርዳሽ

  • @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ
    @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ 3 года назад +1

    እሄ ነገር በእጀራ ነው እሚበላወይስ እዴት ልብላው መስራት እፈልጋለው አበላሉን ንገሩኝ

  • @zinabinyam9831
    @zinabinyam9831 2 года назад

    በጣም ይጣፍጣል አብሬሽ ነው የስራሁት ተባረኪ እባክሽን ይህን ምጣድ ገዝቼው ነበር ብጨው አስሽው ብለውኝ ከስር እይን ማውጣቱን አልተወም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ 👍👏👏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Wow mazey betam yamerale tebareki enem endanchi yelejoch enat negne aberetachin

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ ጎራ በይ እህቴ 🙏👍

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 3 года назад

    ማዚዬ ካላስቸገርኩሽ የምጣድ ሽሮ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ ሚባለዉ ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад +2

      ሀሀሀ yemtad shiro

    • @yosephkassa1530
      @yosephkassa1530 3 года назад

      @@bahlietube1358 አመሰግናለሁ አንደዚ መሆኑን አላቅም ነበር😁 የተማረ ያስተምር ያልተማረ ይማር አለ ጓድ መንግስቱ ኀ/ማሪያም 😁

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 года назад

    ማአዚ አንዴ ካላስቸገርኩሽ ቺዝ ፓውደሩ በእንግሊዘኛ ምንድን ነው እሚባለው

    • @yosephkassa1530
      @yosephkassa1530 3 года назад

      cheese powder ነዉ ብላሻለች ማዚዬ በእንግሊዘኛ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад

      Cheddar or parmesan

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን መበጥበጪያው ውሃ ቀዝቃዛ ነው

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 года назад

    looks delicious thanks thats why i subscribed your channel

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሐን

    ወይ የምጣድ ሽሮ ገጠር ሲጥም እፉ ትዝታ

  • @abelkonjo4534
    @abelkonjo4534 2 года назад

    አወቅን ሲባል ሸሮ ወይሰ ቆሎ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አሁን አልፈጠርነውም ድሮ አያቶቻችንም ሲሰሩት የነበረነው ቢንስ ድግስ ቤት አላጋጠመህም

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 3 года назад

    Betam dese yelal, ejische yebarke 🙏👍❤

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    Looks Yummy 😋meaze thank you for sharing 🙏🏻

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 года назад

    Woy mazya yene enat ynate shero tez alegn

  • @giginegusa8986
    @giginegusa8986 3 года назад +1

    ዋው

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 года назад

    😱😱😱ዋውው ማሻ አላህ በርች ውዴ

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 3 года назад

    ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ

  • @asnakuda8514
    @asnakuda8514 2 года назад

    batm k o ngo ejish yibarak👍💯

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 3 года назад +1

    በጣም ያምራል

  • @kedstemy8276
    @kedstemy8276 3 года назад

    wow......

  • @hikmaali6461
    @hikmaali6461 3 года назад +1

    👍

  • @liddlidiya8304
    @liddlidiya8304 2 года назад

    አሪፍ ነዉ በርቺ

  • @nuale23
    @nuale23 3 года назад

    Haven 't seen it but it looks delicious

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 3 года назад

    Meazi gobez wow

  • @jasontheworldisyours
    @jasontheworldisyours 3 года назад

    Delicious recipe

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 года назад

    ሲያስጎመጅ 👌😊

  • @enawgatube
    @enawgatube 3 года назад

    Betam ter aserar new gubez

  • @YohannesZeru
    @YohannesZeru 3 года назад

    እጅ ይባርክ !

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 года назад

    ❤👌

  • @mesiteshu3295
    @mesiteshu3295 2 года назад

    😋😋😋😋😋😋

  • @yegatalij1164
    @yegatalij1164 3 года назад

    Tenbareki

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 года назад

    meaziyeee

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 года назад

    🙋‍♀️❤️

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST 3 года назад

      የሙሳ ልጅ እንዲህ ከሰራሽ ምናልባት ላገባሽ እችላለሁ 😂😂😂

    • @Bintmusatube
      @Bintmusatube 3 года назад

      @@SmartinfoBEST ክክክክክክ አላልክም 😂እኔ ሽሮ ማደክደክ ነው እማቀው ከባህሌ እያየሁ እሰራደሁ እጅ ግን ምንው ለትዳር ጠይቀሽኝ ነበር አልክ 🤔🙄🙊🙊

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST 3 года назад

      @@Bintmusatube kkkkkkkkkkk 😂😂😂

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 3 года назад

    Still watching....

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 года назад

    ይህ ሰምቼውም ቀምሹውም የማላውቀው ምግብ ነው ያየሁት 😂

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 года назад +1

    እስኪ ኮሜንቶች የመከለሻ ቅመም በእንግሊዘኛ ምትውቁት ካላቹ ብትነግሩኝ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад

      ሪሀና አድሉ የኔ ቆንጆ መከለሻ ቅመም ኢትዮጵያውያን ብቻ እምናዘጋጀው ስለሆነ እንግሊዘኛ ስም የለውም ቅመሞቹን ግን በተናጠል ገዝተሽ እራስሽ አመስ አመስ አድርገሽ በቡና መፍጫ መፍጨት ነው

    • @ሪሀናአድሉ
      @ሪሀናአድሉ 3 года назад

      @@bahlietube1358 እሺ በጣም ነው እማመሰግነው

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 3 года назад

    ዋው እጅግ በጣም ያጉአጉአል በዛ ላይ እርቦኛል መአዛዬ 😂👌👌