በልሳን መናገርና የባዕድ አምልኮ || መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በልሳን መናገርና የባዕድ አምልኮ || መምህር ዘበነ ለማ

Комментарии • 260

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Год назад +6

    እውነት ነው ልሳነ ማለት ቋንቋ እንጂ ራራራራ ሺራራራ ይህ የፓሰቶሮች ተረት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማል💒💒💒👏👏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +1

    አባታችን, መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ, በጣም ነው እምናከብርዎ 🙏🏿❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿 የድንግል ልጅ ጸጋውን ያብዛለዎ አሜን
    🤲🤲🤲🤲

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega434 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Год назад +7

    ለዚች ቀን ላደረስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ 🙏

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅላጅል ጅላንፎ

    • @betelhem9651
      @betelhem9651 Год назад

      @@adamtadesse9239ምን አናደደህ ወድሜ ?

  • @user-yz4jb3nd8p
    @user-yz4jb3nd8p Год назад +2

    “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Год назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 Год назад +10

    እውነት ነው መምህር እያየን ነው የሰማነውንም የተማርነውንም ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርግ ቃለ ህይወት ያሠማልን በውነት እድሜና ጤና ይስጥልንአሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Год назад +35

    እንኳን ለአማኑኤል ወርሃዊ መታሰቢያና ለእናታችን ቅድስት ዓመተ ክርስቶስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ: አደረሰን መምህራችን አባታችን በረከቶት ለሁላችንም ይደርብን እርሷንም በጤና ያኑርልን

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-rc3kl5is6w
      @user-rc3kl5is6w Год назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ዐማኑኤል ለአገራችን ምህረትን ይላክልን በቃ ይበለን

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Год назад

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሠን

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      አሜይአባታች

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Год назад

      አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @askalehailu2213
    @askalehailu2213 Год назад +10

    እንኳት አደረሰን ለዝች ለተቀደሰች ለሀዋርያት ፆም ለእኛም ፆም ፆሙ የሰላም የፍቅር ለሀገራችን ሰላም የሚያድርግልን ፆም ይሁንልን መምህራችን ለእርሶም ቃለህይወትን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን

    • @betelhem9651
      @betelhem9651 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +17

    ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Год назад +1

    መምህር ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
    ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን !!

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን💜💯✍✍✍🐦🌷🥀🌹🌻🪴🍨

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🍃🍃🍃

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y Год назад +3

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @msaye9468
    @msaye9468 Год назад +9

    አሜን፫ በአውነት አባታቸን ቃላህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg8kt5xn6q
    @user-fg8kt5xn6q Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Год назад +10

    እንኳን አደረሠዎት ለጾመ ሀዋርያት መምህር ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ከምንድነው የሚፈቱክ ሰውየው እራሱ በሰንሰለት የታሰረ ነው ጅል ጅላጅል ጅላንፎ

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Год назад +2

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ 🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechtekle7636
    @adanechtekle7636 Год назад +7

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +2

    🇪🇹🤲አሥለቃሉ❤የቃሉባለቤት🎉ልኤል🎉እግዚአብሔር 🎉ይመሥገን🎉ቃሉን🎉እድንማር🎉የፈገደልን🎉ፈጣሬ🎉ይመሥገንቃለሄወት🎉ያሠማልን🎉ላባታችን🎉መፈሥቅዱሥ🎉በሣቸውላይ🎉አድሮ🎉ቃሉንድሠማ🎉የፈቀደልን🎉የሁላችን🎉እናት🎉ንጼተንጹሀን🎉እመብዙሀን🎉ክብር🎉ይገባታል🎉🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲

  • @zerihuntalian4547
    @zerihuntalian4547 Год назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር።

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega434 Год назад +5

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +4

    አሜን የሀዋሪያት በረከት በኛላይ ይደረ ❤ ❤❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 Год назад +8

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Год назад +2

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Год назад +2

    Kale hiwt ysmaln memhirchin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Год назад +14

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አረዥም እድሜን ይስጥልን ለኛም ቃሉን በልቦናችንን ያኑርልን የሰማነውን ፍሬ እንድናፈራ ያድርግልን የአገራችንን ነገር ቅዱስ ዐማኑኤል ይፍታው በቃ ይበለን

    • @fikrtemanyahlale8324
      @fikrtemanyahlale8324 Год назад

      Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ መፀሐፍ ቅዱስን አታንባብና ተጃጃል

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውቀትዎ ተመሰረቶ በራሰ በመተማመን የሚሰጡን ትምህርት ድንቅ ነው🙏 እግዚአብሔር የሰጠን የሐይማኖታችን የኦርቶዶክስ አባት መምህር ሰላሉን ጌታ ይከበር🙏ፀጋው በረከቱን አብዝቶ ይሰጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-tm4br2iz4w
    @user-tm4br2iz4w 9 месяцев назад

    አባታችን ዕድሜ እና ጤና ጨምሮጨማምሮ ይስጣችሁ እኛንም በእምነታችን ያጽናን አሜን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Год назад +13

    መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማን ዘመኖት ይባረክልን🙏🙏🙏

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅላጅል ጅንፎ ምን ተምርክ ነው ሰውየው የሲኦል መንገድ ጠራጊ ነው

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay Год назад

      ወዳጄ እግዚያብሔር አምላክ እኳን አንተን አሳልፎ የሰጠውንም በሰላሳ ዲናር አምላኩን የሸጠውን ይቅር ብሎታሎ አንተም በስንት ተገዝተ እንዲህ እንደምትል ባላውቅ ሁሉን ቻይ አምላክ ይቅር ይበል ከአባታችን የተማርኩት ትህትናን ነው እና 🤗

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Год назад +9

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ልጄ ከአረፈች ነገ፭ አመታነው በፀሎት አስባት አፀደ ማርያም ትባላለት እሴት ገብርኤል ነኝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Год назад +4

    የኛ አባት የብቻችን የኦርቶዶክሳውያን አባት በረከትዎ በኛ በልጆችዎ ይደር ❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Год назад +6

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በጣም እረቅቅ ትምህርት ነው

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Год назад +3

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠበቅ መምህራችን በርከታች ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +11

    መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን እንክዋን ለአማኑኤል ለጌታችን መድኃኒታችን መታሰብያ አደረሰን ፆመ ሐዋርያትን እንደጀመርን ለመፈፀም የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @warrior5847
    @warrior5847 Год назад +3

    Thanks our beloved servant of God for the deep discussion of the matter with the wisdom of God ❤❤❤ balhubet yeftugn Teklemedhen

  • @MimiMimi-ym1vz
    @MimiMimi-ym1vz Год назад +3

    Amen enkuan beselam metu memherachn
    Kale hewt yesemalen erjim edma ke tena
    gar yedlot berketot yedrben abatchn❤❤❤

  • @martashewarega7698
    @martashewarega7698 Год назад +2

    Abatachin enkuan dehna metu kale hiwot yasmalen 🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray Год назад +1

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ✝️ ቅዱስ አሐዱ እምላክ✝️🙏 ግሩም ድንቅ ረቂቅ ክብር✝️ ክብር ክብር ምስጋና ይድረስ🙏 ለዘለዓለም አሜን አሜን ✝️ ✝️🙏አሜን ✝️ ወላዲተ🙏 አምላክ ቅድስት ድንግል💖✝️ ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ✝️🙏ይገባታል አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት ☀️✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 ✝️🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛንም ከባዕድ አምልኮ ከማይሆ መንገድ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቀን ወገኖቻችንን ልቦናቸውን ብረሃን ያድርግልን አሜን አሜን!!

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 Год назад +2

    I am so happy you briefly discuss about speaking in tongue. I was always puzzled about this issue. Thank you Father

  • @MS-ew6qx
    @MS-ew6qx Год назад +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ💒🙏🙏🇪🇹❤💖🌾

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን።

  • @familylove8308
    @familylove8308 Год назад +2

    Aman aman aman kale hiwet yasemalen memhrachen zemenwon ybark egzabher

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ፀጋዉን ያብዛልኝ ዉድ መህምሬ ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠችንን ቤተክርስትትያናችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 9 месяцев назад

    ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን !!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +3

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen 🙏🙏🙏

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Год назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን!!!

  • @molomole9790
    @molomole9790 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለሕይወት ያሰማልን በእርሦ ላይ አድሮ ያስተማረን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን እኔም ቃሉን ሰምቸ እንድተግብር ቅን ልቦና ያድለኝ አባታችን እግዝአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ባለፀጋ ያድሎ እኔንም አጥያተኛዋን በፀሎቶ አስቡኝ ስደተኛዋ ወ/ማሪያም

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Год назад +7

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን።

    • @betelhem9651
      @betelhem9651 Год назад

      አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን🙏

  • @ge821
    @ge821 Год назад +2

    ❤አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Год назад +3

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN ❤⛪️❤️🤲 QAEL HIWET YESMAELNA

  • @selammare7732
    @selammare7732 Год назад +3

    መምህሬቃለሒወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንአሜንአሜን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Год назад +3

    አሜን አሜን እሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ ረጅ ምእድሜናጤና ይስጥልን ያኑርልን🙏❤️⛪️✝️

  • @mayet3254
    @mayet3254 Год назад +4

    መምህር ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @asechagashaw6245
    @asechagashaw6245 Год назад +1

    መምህር በህይወት ያሰማልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Год назад +1

    እኔን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад +2

    Amen Amen Amen❤🤲💒🤲❤️🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Год назад +2

    Amen Amen Amen

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m Год назад +1

    ሠላም ለሁላችኀም ይሁኀ እግዚአብሔር ከሁላችኀ ጋር ይሁኀ አባዬ እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገኀ ቃል ሕይወት ያስማልኀ አባዬ በረቱልኀኀ የእግዚአብሔር ቸረነቱ ምህረቱን መኀፈስ ቅዱስ አትለየኀ ሠላም ፍቅር ጤና እድሜ ያድልኅ አምላከችኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ይሁኀ ይሁኀልኀ ይደረግልኀ በእውነት 🤷🏻‍♀️🤷🏻‍♀️🤷🏻‍♀️🤲🤲🤲

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Год назад +1

    AMEN AMEN AMEN QLEHIWET YASEMALEN MEMHERACHEN 🙏🙏🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህር

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Год назад +2

    ኣሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Год назад +3

    መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 Год назад +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 Год назад +2

    Amen abtachn egzabehir selamehuet yabzalen

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 Год назад +4

    AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen ❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 Год назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Год назад

    እርሶ እኮ በጣም ምርጥ ከሚባሉት አስተማሪ ነዎት። በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቢቀርብ በጣም አሪፍ ነው። እኔን በጣም አንፆኛል።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад +2

    Amen

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Год назад

    እንኳን አደረሠዎት ለጾመ ሀዋርያት መምህር ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን(3)

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት የሰማልን መምር❤❤❤❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏 መምህራችን እርሶንም ያኑርልን 🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 Год назад

    አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልንመምህር❤❤❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Год назад +1

    Memhr kalhiwet yesmealna adme tana yhabelna bxelot zekruna amen amen amen ❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Год назад +1

    አሜን❤❤❤አሜን😍😍😍አሜን🙏🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад +3

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 Memihirachin Kalihiwotin yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Год назад +3

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Год назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetgebre1255
    @genetgebre1255 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Год назад +2

    Enkane be salme metu memhrachen edme na tena yestelen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @silasghebrelul4138
    @silasghebrelul4138 Год назад +5

    እግዚኣቢሔር ኣገልግሎትዎ ይባርክ። ቃለ ሂወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 10 месяцев назад

    መምህርዬ ዛሬስ ሳቄን አመጡት ቃለህይወት ያሰማዎት አባቴ ፀጋውን ያብዛሌት እግዛብሔር🙏🇪🇹⛪❤

  • @selamdaniel1671
    @selamdaniel1671 Год назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 Год назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Год назад

    ይባርኩን አባታችን !
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እናመሰግናለን።