የ3 ደቂቃ መልክት ነው ከፈለጋችሁ አዳምጡ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 31

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Год назад +3

    We love u so much Tolosa, we know you are the real one, all those people like u said they never said anything until now, we appreciate and love u so much!!!!!! You are a true Ethiopian ❤❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +3

    ቶሌ በሚድያላይ አንተከለለህ ሚድያው አይደምቅም አንተ በርታ ❤❤❤

  • @nuraanuraa2551
    @nuraanuraa2551 Год назад +1

    ቶሌ አንተ ጀግናች ነክ
    መቼም በእነሱ አንቀይርክም አንተ ብቻ በርታ
    💚💛❤🙏💪💪💪

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Год назад +2

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ

  • @addis1-xd1kz
    @addis1-xd1kz Год назад +2

    ቶሌ አንተ በርታ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽 keep it up👍🏽👍🏽

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Год назад

    አይዞን ቶሌ እውነትን ማንም አያሸንፈውም ‼ የመከራ ወንፊት ሁሉንም ለይቶ አሳይቶናል ‼ ካልሰጠኸኝ እጣላኃለሁ የልጅነት ጊዜን ያስታውሳል ‼ የምንፈልገውን ከተሰጠን ምረጥ ጓደኛ አዬ ልጅነት ደጉ ሸምለስ ።

  • @zarazara1841
    @zarazara1841 Год назад

    ቶሎአይዞህ,,,ትክክለኛመረጃ❤❤❤❤

  • @hhoo4894
    @hhoo4894 Год назад +1

    ቶሌ ኢትዮጵያ አትዘን አለን እነዚህን የሚያጣጥር ፈረስ በላቸው

  • @melakusinatayehu
    @melakusinatayehu Год назад +2

    ❤❤❤

  • @hayattukuye4310
    @hayattukuye4310 Год назад

    Good evening tole be 💪💪💪💪

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Год назад +5

    ቶልይ አይዞህ አተ እኮ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ምንም ጥቅም የማትፈልግ ለኑፁሀን የምጮህ መሬት ላይ ያለው ሲገደል ሰውነትህ የሚጠቁር አዛኝ ልፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ቶሌ ህዝብን ተወው ከምንም በላይ ጀግና እደሆክ ያቅሀል የበለጠ እመብርሀን ትመለከትሃለች ቶሌ ህዝብን አትመልከት መልካም ስራይ ምንድን ነው ትርፌ ብለህ አስብ ቶሌየዜች ቆሻሻ ምድር ታሪክ አላፊ ጠፊ ናት ላተ ግን ለዘላለም ስቅህ ናት በርታልን ቶልይ

  • @meseretemiru4293
    @meseretemiru4293 Год назад

    Tola Ata telyalke ❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ቶሌ
    አትናደድ
    የምትፈልገውን ትብብር ጠይቅ

  • @habesha116
    @habesha116 Год назад

    Dereje hodam new

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Год назад

    ይገርማል

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад

    ሰላም ቶሌ

  • @tajusulieman9633
    @tajusulieman9633 Год назад

    ቶሌ ሀገርን በጋራ ብታቆሙ አይሻልም ከአንድ ብርቱ ሁለት ደካማ ይባላል ለሀገር እሰከቆማቹህ ድረስ ሁላቹህንም እንደግፋለን እናበረታታለን ለውጡ ቶሎ እንዲመጣ ሁላችሁም እየተናበባቹህ እየተወያያቹህ በጋራ ወጤት ማምጣት አለባችሁ እንጂ እንደተዋናይ ይህ የኔ ድርሰትነው ይህ የኔ ዜማነው የምትሉ ከሆነ አሁንም ችግር አለ

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Год назад

    ቶሎሣ ሥራህን በየዕለቱ በጉጉት ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ ። ካንተ ፕሮገራም በማገኘው መረጃ ራሴን update አደርጋለሁ ። አንተ ደግሞ ብዙ ሥራ እያደረኩኝ ኦንላይን የሚከታተለኝና ሼር የሚያደርግ ሰው ቁጥር ከሌሎች አንፃር አነስተኛ ነው እያልክ ትበሳጫለህ ። ችግር ካለብኝ አስተያየት ስጡኝ እያልክ ነውና እኔ የሚሰማኝን ላቅርብ ።
    1. መረጃና ትንታኔህ በሰዓት የተገደበ ይሁን ።አይንዛዛ።
    2. ከባህላችን፣ ከዕምነታችን ፤ ከተከታታዮችህ ስብጥር አንፃር ፤ ብዙ ጊዜ የምትናገራቸው ቃላት የሚያሣቅቁና ተገቢነት የላቸውም ።
    3. መረጃዎች አትደጋግም ። የምታገኛቸው መረጃዎች መጠን ጊዜህን የማይሸፍንልህ ከሆነ ሰዎች በቀጥታ በመግባት በሥልክ አስተያየትና ሃሣብ እንዲሰጡ አድርግ ። ሌሎች ሚዲያዎች የሚረባ ዜና ሣይኖራቸው ወይም ከሌላ ሚዲያ ያገኙትን መረጃ ቃል በቃል ገልብጠው ወይም አቀራረቡን አሻሽለው ካወሩ በኋላ ቀሪውን ረዥም ሰአት የሚጨርሱት ሃሣብና አስተያየት እንቀበላለን ይደውሉልን እያሉ ነው ። ከዚህ ውጭ የህዝቡን የመረጃ ጥማትና ፍላጎት የሚያሟሉ ሆነው አይደለም ። አንተ ቁማሩን ተበልተሃልና ብልጥ ሁን ።
    4. በብሄር ምክንያት ነው እንደዚህ እንደዚያ የሆንኩት የሚለውን አባባልህ የሚደገፍ አይደለም ። ለጠላቶችህ በር አትክፈት ። እየተበሣጨህና እየተነጫነጭህም አታስደስታቸው ። በሆድህ ለመያዝ ሞክር እንጂ ብሶትህን ሁሉ አየር ላይ አታውጣው ። አብዛኛውን የሚደግፍህና የሚከታተልህ አማራው መሆኑን አትዘንጋ ፤ ምክንያቱም ከዘርና ከጠባብነት ነፃ ሆነህ በመቆምህ ነው ። ፅሁፌ ስለበዛብኝ ላሳጥረው ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Год назад

    እውነትህነው ሲቃዥ የከረመው ውዳቁሁሉ ።

  • @selomonyemr8038
    @selomonyemr8038 Год назад

    ደሬም የነሱ ነው እያልከኝ ባልሆነ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @makajav
      @makajav Год назад +1

      አዎ ልክ ነው

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ደረጀ ሳሳ ቢባል ይሻለዋል ስሙን አትጥራው።

  • @HananRhg
    @HananRhg Год назад

    ወንድምዬ ቅድምም የሆነች አስተያየት ሰጥቼህ ነበር አልተመለከተውም ? እየው ይጠቅምሐል ምን ችግር አለው ቻናልህን ለማሳደግ ጎ ፈንድ ሚ መጠየቅ በዚህ ላይ አውሮፓ ላይ ምናቀውነው ወጥረህ መስራት ይጠበቅብሃል አንተ አበዛኛውን ግዜህን
    ለሚከተሉህ መረጃ ነው ምታቀርበው ስለዚ ማንም ወደኋላ አይለውም ጥያቄህን ግልፅነት ችግር የለውም ኩርፊያ ወቀሳ አንዳንተ ከበሰለ ፓለቲከኛ አይጠበቅም
    አንድ ዘፋኝ በግጥሙ ከራበኝ ልብላ ነወ
    ከጠማኝ ልጠጣ ምን ይሉኛል ብዬ እኔ አላቅም ጣጣ(ሐይልዬ ታደሰ)ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ስለሚባል አንዳልኩህ አርግ ካልሆነ ግን ምክንያት ሳታበዛ በስጋትም ይሁን በመሰላቸት በቅቶህ ከሆነ በቁም ነገር የሚመለከትህንና ሚጠብቅህን ከድማጭ ተመልካችህን ሳታስከፋ ነው የፕሮግራም ለውጥ አርገህ ቲክ ቶክ ላይ አንደፍላጎትህ ወይም አንደራስህ ውሳኔ መቀጠል ለቀናት ተጨናንቀህ ብዙዎችን አስጨንቀሃል ብዬ ነው ግን ይቅርታ አስተያየቴ እንዴያስከፋህ ቸው

  • @solomon806
    @solomon806 Год назад

    ሼር አናደርግም አንተ ሊቀ ሴጋ😃😋

  • @eliastesfaye1974
    @eliastesfaye1974 Год назад

    ምነው ወረድክ የራስህን ስራ ወሬ ተው ለካ ወሬ ስራችሁ ነውና ምቄ አትሁን ነገሮችን ሰፋ አድርገህ ተመልከት አንጥበ ብ

  • @haeebhabeeba5724
    @haeebhabeeba5724 Год назад

    ወሬ አታብዛ ምቀኛ ነክ

  • @DavidTad-v5n
    @DavidTad-v5n Год назад

    ለምንድነው የማትጠይቀው። Gofund me ክፈት። ማማረር ሳይሆን ለሚደግፏህ ቀለል አድርግ