ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 17)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ኢየሱስ ከትንሣኤውም በፊት ጌታ የነበረ ስለ መሆኑ ደጋግሞ የሚናገርበትን ምክንያት ማስተዋል ያስፈልጋል። ትንሣኤው፣ ጌታ ኢየሱስ አስቀድሞም የነበረው፣ ነገር ግን በሕዝቡ በይፋ ያልታወቀው ጌትነቱ ይፋ የተደረገበት ነው፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የጌተየበት አይደለም። ለጌትነቱ ጅማሬ የለውም። ከማሕፀን እስከ መስቀል ኢየሱስ ጌትነቱ (መለኮትነቱ) የተቋረጠበት ጊዜ የለም። ሲፀነስም ጌታ ነው፤ ሲወለድም ጌታ ነው፤ ሲያገለግልም ጌታ ነው፤ ሲሰቀልም ጌታ ነው። በመስቀል ላይ የዋለውም የክብር ጌታ ነው። የትንሣኤውም ጌታ እርሱ ነው። ኢየሱስ በምድር ሁልጊዜም ጌታ ነበር።

Комментарии • 6

  • @solomonkebedesplatform
    @solomonkebedesplatform Год назад +1

    ወንድም ጳውሎስ:
    ጌታን ስላንተ ከልብ አመሰግናለሁ::
    የጌታን እውነተኛ ማንነት ማወቅ ህይወትና አርነት ነው::

  • @Kidist_
    @Kidist_ Год назад +1

    Betam asdenakii timhirt naw. Egziabher silante enamesgenallen, Paulos!

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ