ተፈሥሒ ማርያም ወረብ ዘሐምሌ ሥላሴ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ወረብ ዘሐምሌ ሥላሴ።
    ተፈሥሒ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሒ ማርያም፣
    ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ።
    ትርጕም፣ ከሦስቱ አካላት አንዱ ወልደ እግዚአብሔር በድንግልና ያፈራሽልን ወንድን የማታዪ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ።

Комментарии •