#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025
  • #Ethiopia ሚስትህን እንደ እንቁላል እየተንከባከብክ እናትህን ግን || Ustaz Nuru Turkey

Комментарии • 758

  • @beleteyhussen2764
    @beleteyhussen2764 2 года назад +50

    አላህ የሙሥሊም ወንድሞቸ እህቶቸ አላህ ልባችን ለድናችን ክፍት ያርግልን ያረብ

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Год назад +37

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ደስ የሚል መከር እና ትምህርት ነዉ ደሀ እናት አችኝ አንድም ቀን ስለእናቴ ያላሰብኩትን እንዳስብ ነዉ የተማርኩት ላስተማሩን ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @hayatab5501
      @hayatab5501 Год назад +4

    • @abdruyusuf7539
      @abdruyusuf7539 Год назад +4

      አላህ የወላጆቻችንን እድሜ ያርዝምልን እኛንም የምንካድማቸው ያድርገን

  • @ekru287
    @ekru287 2 года назад +47

    ልጅ ቁረአን ሲቀራ እምባዬን መቆጣጠር አቃኝ ወላሂ😭😭 ማሻአላህ ያረብ አንተ ሀፌዝ አርገን ልባችንን በቁረአን ፍቅር የተሞላ አርግልን

  • @ahmedargobatube192
    @ahmedargobatube192 3 года назад +181

    ማሻአላህ የቃሪኡ ድምፅ ምን ያምር ዉብ ነዉ🥰

  • @kamelaedris
    @kamelaedris 5 месяцев назад +1

    Mashalalh ustaza Thanks 👍👆👆👆👆👆👆🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 года назад +25

    ኡስታስ ይህ ሀዲስ ድሮ በደንግ በገባኝ ወላጆቼን አላህ ይዘንላቸው በጣም ሆድ ባስኝ ለኔም አላህ ይዝንልኝ

  • @mohammedhajjipage8372
    @mohammedhajjipage8372 Год назад +6

    ያረብ በልጅነቴ ያዝንልኝ እንደ ነበረ ሁሉ ለአባቴ እዘንለት ያረብ ለወንድም ለሴትም ሙዕምኖች እዘንላቸዉ አሚን

    • @hayatilyas5407
      @hayatilyas5407 10 месяцев назад

      አሚን አሚን ያረብ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Год назад +2

    ቃሪው ማሻአላህ ወንድማችን ኡዝታዝ እረጅም እድሜ የቲሞች አባት

  • @ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ
    @ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ 2 года назад +6

    ኡስታዝ ወላሂ ደስስስስስስስ የሚልልልልልልል ኢልምምም ዳዕዋ💕💕🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌📚📚📚🕋🕋🕋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @heyath5818
    @heyath5818 3 года назад +9

    ቀጥሉበት በሰማነዉ የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ኡስታዝ አሏህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
    @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 3 года назад +35

    جز ك الله خيرن ኡስታዝ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያብብብ
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አላህ ሆይ ሌላ አልፈልግም እያያህ ትሰጠኛለህ ቁርአን የቀራ በትግባር የሚተገብር ባል ሰጠኝ ያረብ

    • @sadahalhabse3256
      @sadahalhabse3256 2 года назад

      አሜን ያረብ

    • @alexoro6215
      @alexoro6215 2 года назад

      Tikikil mircha yene ihit 😢😢😢

    • @ZubaHatun
      @ZubaHatun 10 месяцев назад

      Yareb wollahi tkkl. gn egnanm edezaw yadrgen trunk letru new blalna❤❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-k5h
    @FatumaSeid-k5h 4 месяца назад

    ያአላህ ዳኢዎቻችንን ሀፊዞቻችንን አንተ ጠብቅልን ያረብ

  • @hussenandhanfere2518
    @hussenandhanfere2518 2 года назад +8

    ምነኛ ልብን የሚማርክ ድምፅ ነው ያለው ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ባለህበት ቁርአን መንገድ የምታልፍ ያርግህ ኢስቲቃማ ይኑርህ የእኔ ውድ ድምፅ ያለው ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዒሻወሎየዋ
    @አዒሻወሎየዋ 2 года назад +4

    ኡስታዜ አላህ እዲሜህን እርጀምያርገልኝ ያርብ ለአላህብየነዉየምወዲህ

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 года назад +14

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ዳእዋ ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዝ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Год назад

      ማሻአላ ህደሰየሚንልዳእዋነውአላህእረጅሞእድሜ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 2 года назад +5

    ማሻ አላህ አንተን የወለድች እናተ አላህ እድሜዋን ያርዝምልን ያአላህ ምን ያመረ ድምፅ ነው አላሁ አክበር ማሻ አላህ እንዳተ አይነቶችን ያብዛል ን ጀዛካሏህይረን ወንድም 📚📚📚📚📚📚

  • @jemila-il5qy
    @jemila-il5qy 10 месяцев назад +1

    😢ያአሏህየቁራአንፍቅርስጠንመሸአላህወድም❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 8 месяцев назад +1

    ኡስታዝ ጀዛክ እልህ ኸይር እርሜና ጤና ይስጥልን
    እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያዲርገን

  • @f5692
    @f5692 3 года назад +8

    ማሻአላህ የቃሪው ድምፅ ያምራል

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 года назад +45

    ድምፀ መረዋወች አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝና ረበና ይጠውል ኡምርክ 🤲

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 года назад +12

    ማሽ አለህ ቅረቱ ♥♥♥♥
    አለህ ይረህመው ያሞተው ሱደነዊው ያሱን
    ቅርት ቁጭ ማሽ አለህ ♥♥♥♥

  • @zahrajamal8473
    @zahrajamal8473 3 года назад +6

    መሸአላህአላዪጨምርህአአላህየአፍዝህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 3 года назад +7

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወይኔ መታደል የቃሪው ድምፂ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ ወላሂ ኡዝታዜ ከልብ ስለምትመክር እንደማርነው የሚጣፍጠው 😢😢😢❤❤❤

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ
    @መኖርሽያኖረኛልእሚ 3 года назад +13

    ማሻአላህ ቁረአን ቀሪው ዲምፁ ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሰምተን የምንጠቀም ያዲርገን

  • @ዜድቢንትአሚንነኝስደተኛዋ

    ያአላህ ልብ ሰርስሮ ይገባል መገን የቁርዓን ውበት

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Год назад

      ያአለህልሰረሰሮይገባልመገንየቁረዓንውበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemytube5532
    @jemytube5532 3 года назад +7

    ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ሙሀደራወች አላህ ያብዛልን

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +33

    ማሻአላህያገሬልጆች ሀፊዞች ረበና ይጠብቃችሁይጨምርላችሁ ታሥደሥታላችሁ ቁረአንን አላህ ያግራልን ወጣቶቻችንንም አላህ ልቦና ይስጠን ሀቂቃ ዘበናችን ላይ ብዙልዩየቶች እየታዪ ነው

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 года назад

      መሸአላህ፡አላህይጨምርልህ

  • @bintmehammedbintmehammed1641
    @bintmehammedbintmehammed1641 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 года назад +6

    የአላህ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን ያረብ

  • @hussenargib
    @hussenargib 6 месяцев назад

    Masha allah
    Thanks for this hadis ustaze❤❤

  • @MedinaMedu-ie1zk
    @MedinaMedu-ie1zk Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ሀዲስ ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን❤❤❤❤❤

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 года назад +1

    ከተሰጠን ፀጋ ሁሉ በላጩ እስልምና ነው😍

  • @zenatmohm8370
    @zenatmohm8370 3 года назад +1

    መሸአላህ መሸአላህ ይድክል አፌያ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 года назад +26

    ወአለይኩም ስለም ወረሂመቱለሂ ወበረከቱ
    አህሌን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ማሽ አለህ
    ልክ ብለሃል ሱብህን አለህ
    አለህ ከውለጆች ሀቀቸውን ያምንውጠ አለህ ያድርገን
    ረጅም እድሜነ ሙሉ ጤነ ይስጠቸው ለውለጆቸችን♥♥

  • @አዒሻወሎየዋ
    @አዒሻወሎየዋ 3 года назад +9

    ሙልስሊሞቸ ታዉሳንነደም ደናቸንንእንከተል 😭😭😭የኢሰላሜዲያ እዳይጠ ፋ ብን

  • @emraatusolihatube5904
    @emraatusolihatube5904 2 года назад +3

    እዉነት ነዉ ወላሂ የኔ አባቴ 65 አመቱ ነዉ በአንደ የገጠር መስጊድ ከተሰራ ጀምሮ አሰጋጅ አቅሪም ነበር የዛሬ 50 አመት እናቱ ቁርአን እድቀራ በአስር አመቱ አሊም ጋር ስቁን አስይዛ እደምትልከዉ ይናገራል እድሜዉን በደረሳነት ኢልምን በመማር አሳልፏል ሁሌ ዱአ ያረግላታል ግን እኛ እዉቀት በቀላሉ ያገኝን ትዉልድች ተተኪ አለመኖር ከባድ ነዉአሁን ከተማ እየሆነ መጣ ወድሞቸም በዱንያ ጉዳይ የትዉልድ ሀገራቸዉን ለቀዉ ሄዱ የአሊም ልጅ አሊም አይሆንም ኢልም አይወረስም እሚገርመዉ አባቴ አሁን ላይ ደክሞል በጨለማ ለመኸሪብ ለኢሻ መሄድ አይችልም በአጫጭር ሱራወች አንዳንድ ቃልቻወች ያሰግዳሉ ወይም አላህ የመረጠዉ ሀፊዝ የመግስት ሰራተኛ መጣ እሱም ለስራ ነዉ ቢቀየር መስጅዱን በቋሚነት እሚያሰግድ ቁርአን እሚያስቀራ የለም ከተማዉ ግን እየደመቀ ነዉ ግን ኢልም እሚማር የለም ጁምአ ቁጥባ አባቴ ተጠብቆ ነዉ አላህ ኸይር ስረዉን ይቀበለዉ እና በጣም ግርም ይለኛል መስጅዱ አረብ ሀገር በሚኖሩ እህቶች መስጁዱ ዉብ ሁኖ ግን ተማሪም አስተማሪም የለም ይህ ከባድ ነዉ ተተኪ ማጣት ትልቅ ዉድቀት ነዉ

  • @seadamehamed5241
    @seadamehamed5241 2 года назад +1

    ያረበና አላህዬዬዬ አንተው ጠብቀን ያረህማንንን

  • @mehbubamehbuba1219
    @mehbubamehbuba1219 3 года назад +2

    አሚን ያያያያያያያያረብ

  • @awelmehamed4090
    @awelmehamed4090 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ወላሂ በደብ ሰማሁህ አላህ ይጠብቅህ አሚንንን👌👌🤲🤲🤲🤲

  • @Hdifss
    @Hdifss 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ አቤት ድምፅ ያረብ አንተ ወፍቀን

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረቢ አንተ ለኔም አግራልኝ ወላሂ ወስዋሥን ከልቤላይ አንሥቶልኝ ቁርአንን ታገራልኝ አንድ ወር ልጾም ለአላህ ቃል እገባለታለሁ ወላሂ በዱአአግዙኝ ሁልየም ጉጉቱአለኝ ግን አልቀራም

  • @abdruyusuf7539
    @abdruyusuf7539 Год назад

    ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋ ይስጥ ሀቲማህን ያሳምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @abditumiso6133
    @abditumiso6133 2 года назад +2

    ማሾ አላህ በጠም ልዩ ዘመን ተሸገሪ ደአወ ነዉ በተለይ ለኘ ዉጠቶች ጡሩ ትምህሪት ነዉ👍👍👍👌👌👌

  • @ademebrahim9642
    @ademebrahim9642 2 года назад +1

    ኡስትዝ በታልን ጅዛህን አላህይክፈልህ

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 года назад +17

    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንደሞቸ

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ደ7ከ

    ማሻአላህ ቃሪዑ ድምፅ 🎉🎉 አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ረቢ በራህመትህ ልጆቼን ሷአሊህ አድርግልኝ ልባቸውን ለቁርአን ክፈትላቸው ማሻአላህ ሀቢቢ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ማሻአለህ😍ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @heyath5818
    @heyath5818 3 года назад +1

    ማሻ አሏህ በጣም ምርጥ ዳዕዋ ነው

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 года назад +2

    የኢስላም ጀግና ኢስታዛችን አላህ ረጀም እድሜ ና ምርጥ ሀያት ለናተ ይሁን አላህ ይጠብቅልን ወድማችን ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ኢስላምነዉህወቴ
    @ኢስላምነዉህወቴ 3 года назад +2

    ኡስታዜ ስወድህ እኮ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ❤️❤️

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 3 года назад +3

    ኡስታዝዬ የአይታሞች አበት ትክክል ሙስሊሙ ኡማ የቲም ነዉ የረቢ 😭😭😭 እነንታን ይጠብቅልን

  • @የኔውድስወድእኖራለውHነኝ

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም ትክክል

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 года назад +1

    ማሻአላህ ቂራአቱ እንደት ልብያስል ባያንስ

  • @እሙመሪያም
    @እሙመሪያም 3 года назад +1

    ማሽአላህ ያርብ አግራልኜ

  • @galaxyj3791
    @galaxyj3791 3 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይነብዮላህ ዳውድ አ ሰ መዛሚር አላህ ያድርግልህ

  • @kamilKubra
    @kamilKubra 5 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በዉቀት ላይ ዉቀት ይጨምርልህ

  • @ekramymam5901
    @ekramymam5901 8 месяцев назад

    ኡሰታዝ ጀዛኪላህ ኸይር አሚንንንን ያርብ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያደረገን ሀገራችንንም ሰላሙን ያመጣልን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና።

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 года назад +1

    ማሻአላህ።ማሻአላህየምትሰጠዉትምህርት።ኡዝስታዝ።አላህይጨምርልህ።እኛምቀጥተኛዉን።መንገድይምራን።ያአላህ።ሶልህልጅይወፈቅን

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ማሻ አላህ ውድ ኡሥታዛችን አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ጀዛከላሁም ኸይር

  • @ሸሀድወሎየዋ
    @ሸሀድወሎየዋ 2 года назад +1

    ማሻአላህ በሰማንው የምንጠቀም ያርገን

  • @rahimaheyru2746
    @rahimaheyru2746 3 года назад +2

    ማሻላህ በጣም ደስ ይላል ድምፁ በድጋሚ ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @temreali6430
    @temreali6430 2 года назад +1

    ማሺአላህ ቃሪኡ አላህይጨምርልህ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад +2

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር የእወቀት ባለቤቶች አብዛልን ያረብ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 3 года назад +2

    ጀዛክ አለህ ኸይር ሰምታዉ ከሚጠቀሙት የድርጋን

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 3 года назад +1

    ሁለት ቀን ሥሠማዉ ይሄን ዳኣዋ አሏህ ሠምተን የምንጠቀምበት አሏህ ያድርገን ያረቢ ሀያታቹሁን ረጅም አላህ ያድርገዉ ኡዚታዚና

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 3 года назад +4

    ማሻ አላህ ቢላሎች በርቱልን እንዲህ
    ወጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዜ

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 2 года назад +3

    ማሻአሏህ እኔ ደስ የሚል የቀሪእ ድምፅ ከሌላ ሀገር ዜጎች ነበር መደምጠው አሁን ግን በሀገራችን ብዙ ምያምር ድምፅ ያለቸው ቀሪዎች እያያሁ ነው አላህ ይጠብቀቹ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ድምፁ ሲያምር

  • @laylaalwar9484
    @laylaalwar9484 Год назад

    ማሻአላህ ያረብ እኛንም ሀፊዚ አደረገን ያረህማን

  • @jemilamohammed9135
    @jemilamohammed9135 2 года назад +2

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ድምጽ 👌👌
    አላህ ይጠብቃቹ ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @halimettegegne8532
    @halimettegegne8532 2 года назад +3

    ያርብ የቁርአንን ፍቅር ወፍቀን

  • @medinaendris-ky2tv
    @medinaendris-ky2tv 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ በሰማነዉ እምንጠቀም ያርገን

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 3 года назад +3

    ጀዛኪላዉ ኸይር👍👍👍👍👍👍🎁

  • @zenitendris4754
    @zenitendris4754 3 года назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁ ያብዛልን እኛንም አላ ቁርአንን ይሀፍዘን ያረብ

  • @فاطمةاول-ذ3خ
    @فاطمةاول-ذ3خ 3 года назад +2

    ወላሂኦስታዝጀዛክላህክይርን አላህጀዛህንይክፈልህ

  • @ggehghhh1990
    @ggehghhh1990 Год назад

    ዋይኡስታዝ ማሻላህ አለይክ አላህ ይጨምርርህ

  • @gjdtfjrt8222
    @gjdtfjrt8222 2 года назад +1

    መሻላህ አላህይጨምረ
    ርላችሁ ፊዱናያ ወልአኪራ

  • @lailahsana5822
    @lailahsana5822 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 11 месяцев назад

    አላሁመሦሌኣላሙሃመዴነብይና ሡለላሁአለየሒወሰለም ጄዛካላህኡስታዝና

  • @azutinahabib9697
    @azutinahabib9697 2 года назад

    ኡስታዜ አላህ አያትህን ያርዝመው ሀቢቢ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    ቁረአንን በአማረ ዲምፅ መቅራት መታደል ነው

  • @asiyabaraka2429
    @asiyabaraka2429 2 года назад +1

    ማሻአልህ💘💘

  • @hayatawel934
    @hayatawel934 2 года назад +1

    ማሻአላህ ያምር ድምፅ አላህ ይጠብቅህ

  • @semryatefra7411
    @semryatefra7411 2 года назад

    ማሽ አላህ ምን ያማረ ድጸ

  • @hadafmoh5788
    @hadafmoh5788 2 года назад

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ኡስታዝ አላሕ እድሚና ጤና ይሥጥሕ

  • @serkhussn750
    @serkhussn750 Год назад

    ማሸአላህ አላህይጠብቅልንያረብኡስታዝ

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 3 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @زكيه-ش8م
    @زكيه-ش8م Год назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 2 года назад

    ኡስታዛችን ትክክል ብላሃል አለህ እዳሃይ ይስጣቻው

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 2 года назад +1

    አላህ ይጭምርልህ

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 3 года назад +2

    መሻላህ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @fatumatub5167
    @fatumatub5167 2 года назад

    መሸአለህ ምርጥ ደዋ ነው ኡዝተዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen Год назад

    ኡስታዛችንማሻአሏህያርአላይጠብቅህ

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 Год назад

    ማሻአላህወድምአላህይጠብቅህ መታደልነው

  • @hasinaahasinaa5628
    @hasinaahasinaa5628 Год назад

    መሻአላህ አላህ እኛንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 года назад

    ጀዛ ከላህ ሁስታዝ