ኢልያስ አህመድ ጉድ ተሰራ!! ላቡ እስኪመጣ የተናገረዉ የኢልያስ አሕመድ ጉዳጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024
  • #ይህ_የዩቲብ_ቻናል_ትክክለኛዉን የእስልምና መንገድ ተከትሎ ሀቅን ወደ ሰዎች የሚያሰራጭ እና ግንዛቤ የሚሰጥ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    #new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
    #new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
    #ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
    #how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
    ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
    #ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
    #ቂሌሳ_ጃለላ
    #አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
    #አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
    #ጅማ_መንዙማ
    #ኦሮምኛ_መንዙማ
    #africa tv,
    #muaz habib
    #new ethiopian neshida 2023,
    #islamic neshida arabic,
    #sudan neshida
    #how to get free neshida classic,
    #how to make dibe neshida
    #muazhabib
    #zaferan
    #ዛእፈራን
    #ዛፍራን
    #እንጉርጉሮ_መንዙማ
    #ሙሀመድ_አወል
    #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
    #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
    #ሚንበርቲቪ
    #አሱናህቲቪ
    #ሀሪማቲቪ
    #ዋሪዳ
    #ዋሪዳሙሀመድዬ
    #ሙአዝ_ሀቢብ
    #አሚር_ሁሴን
    #አዲስ_ነሺዳ_2022
    #አዲስ_መንዙማ_2022
    #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
    #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
    #ምርኩዝ_አዲስ_2022
    #የቆየ_መንዙማ
    #የድሮ_መንዙማ
    #new_bilal
    #new abuki
    #ልዩ_ልዩ_መንዙማ
    #ልዩ
    #ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
    #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
    #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
    #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
    #new_menzuma 2015
    #ሙአዝ_2020
    #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
    #ሙአዝ_ዋሪዳ
    #አዲስ_ሙአዝ
    #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
    #ምርኩዝ
    #new_menzuma
    #muazhabib
    #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
    @AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
    ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
    #mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲ ያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
    #ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
    #ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
    #Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
    Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
    #Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
    #arts#habesha#abubeker_suleyman
    ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
    ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
    Music by a href="https:pixabay.com users alfa-relaxing-music-31221933 ?"Alfa Relaxing Music a from a href="https:pixabay.com music?"Pixabay a

Комментарии • 268

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 5 месяцев назад +7

    አኡዙ ቢላህ ሳላዉቅ ለተከተልኳቸዉ ዉሀብያ ጌታየ ያወጣኝ በደጋጎች በነቢ በሸፈአችን ሰላም ይስፈንላቸዉና በብዙ ዱዐ ነዉ መግለጽ ይከብደኛል ግን ከደጃል ፊትና ይበልጣሉ ተብሏል በቀደምት ዑለሞች የደረሰበኝ የዱንያ ጀሀነም ማለት ነበር ። ግን ከሀይማኖት እምነት ይበልጣል ። አልሃምዱሊላህ ወደ ኢስላም ላመጣኝ የሀይማኖት መቻቻል አለ በደንብ ግን ዉሀብይ ካፊር ናቸው 💯% አምሳያ የሌለው ትንሽ ካልነዉ /ትንሽ ጋ ሊመሳሰል ነዉ ...በቃ አምሳያ የለውም ይልቅስ የማይለየንን አሏህ እንፍራ መደበቅ አይቻለንምና ተደብቀን አንወንጅል በግልፅም።

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc 4 месяца назад

      ተው የአሻዒራ ኢማም ራሱ ኢማሙል አቡል ሀሰን አል አሽዓሪይ ረሂመሑሏሕ ከቂብላ ሰዎች ማንንም አላከፍርም ብለዋል

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад +3

      አላህይሂድኩም ከቢድአና ከጥመት አላህ ያውጣው ውሀብያ የምትሏቸው ከቁርአንና ከሀዲስ ነው የሚመሩት

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc 4 месяца назад

      @@Rahmajemal-cx5wd ጥመት ስትይ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад +1

      ቢድአ የሚሰራ ጥመትነው ጥመትደግሞ የሳት ነው

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc 4 месяца назад +1

      @@Rahmajemal-cx5wd በቃ ሁሉም ቢድዐ ጥመት ነዋ?

  • @zednegniyeresulnafaki461
    @zednegniyeresulnafaki461 5 месяцев назад +9

    ሀያቲ ባረከሏሁ ፊኪ ከወርዴት አሏህ ይጠብቀን

  • @AbdellahHussen-n5f
    @AbdellahHussen-n5f 5 месяцев назад +4

    ራሳችሁ ተሳስታችሁ ህዝቡንም አታሳስቱ እውነታውን ታቃላችሁ ነገር ግን ሁሉም ሰው የኔ ትክክል ነው በማለት ሁሉም ሰው እንደፈለገ ይጓዛል አሏህን እንፍራ በዚህ ጉዞ ስኬታማ የሚሆን ሀይል አይኖርም ድን በቲፎዞ አይገኝም እውነታውን አሏህ ይምራን

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty 5 месяцев назад +4

    ባረከሏሁፊኩም ኡስታዞቲ ማኢየ ሀቢበቲ ❤❤❤❤❤

  • @QqQq-jn7hp
    @QqQq-jn7hp 5 месяцев назад +6

    ጀዛኪላህ ኸይር ያኣመተሏህ መስሚያ ላለው ጆሮ ማሰቢያ ላለው አይምሮ ውነታው ፊትዉ ያለነው የዋሃብያ አስተምሮት መጤ ነው አሏህ ይጠብቀን

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b 5 месяцев назад +7

    ያረብ አላህ ይጠብቀንን ከነዝህ ከርከሮች ማኢዳየ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @NabilaNabila-m3c
    @NabilaNabila-m3c 5 месяцев назад +9

    ባረካላሁ ፊኪ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @rabiarabia1892
    @rabiarabia1892 5 месяцев назад +9

    ወይ ጉድ የፍጥሩን ባህሪ ወደ አሏህ እያስጠጋ እንዴት ነው ፍጥራንን ሳናመሳስል የሚለው እብዶች 😢😢😢😢

  • @yemu7321
    @yemu7321 5 месяцев назад +4

    አላህ በቁርአኑ ያወሳውን። ነው የተናገረው እንደናንተ በጥመት አይደለም
    ان الله يهدي من يشاء
    አላህ ከይር የሻለትን ሰው ይመራዋል
    እንደናንተ አይነቱ ደግሞ
    ቀጥተኛውን መንገድ ትቶ አሻሚ የሆነውን የጥመት መንገድ ይከተላል

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 5 месяцев назад +7

    ባረከሏህ ፊኩም

  • @rozi29
    @rozi29 5 месяцев назад +7

    ባረከሏሁ ፊኪ 🎉

  • @rabiarabia1892
    @rabiarabia1892 5 месяцев назад +6

    ኡኡዙቢላህ የጊዜያችን ደጃሎች ውርዴታሞች አሏህ ልቦና ይስጣችሁ ይሄን ሰምቶ መቸም ያልተጠነቀቀ ይብላኝለት አሏህ ይጠብቀን ከጥመት
    ባረከሏሁ ፊኪ ማኢየ እንቁዋችን መሻይኾቻችንም አሏህ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 5 месяцев назад +3

    ባረከሏሁ ፊኩም ሁቢ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና በርችልን የኛ እቁ የኛወቹ እቁዎች አላህ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ያረብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይሄ ወስላታ ምን እያለነው ሱበሀን አላህ አይ ኤሊያስ በህልሙ ነው የሚቀባጥረው 😒

  • @meymunamohammed-d4d
    @meymunamohammed-d4d 3 месяца назад +1

    የአላህ የአረህማን ወንድሜ ውዴ! ሸህ ኤልያስ አህመድ፡፡ እነዚህን አውቀው የጠመሙ፣ አፈንጋጮች ለማስረዳት ከመታገል የከበደ ምንም ስራ የለም! አላህ ይንቀልልህ!፡፡ የነቢዩም (ሠ.አ.ወ) የአላህም ጠላቶች ናቸው፡፡አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው! የሰውን ልጅ ወደ ጥመት የሚጣሩ ናቸው፡፡ ከአሁን በፊት አቡበከር ተብየው፣ መላኢካው ጅብሪል ልጅ ይሰጣል ሲል ሰምቸው እስከ አሁን ድረስ ትዝ ሲለኝ ይዘገንነኛል፡፡ ይህ እምነት ከኦርጅናል ካፊሮች እምነት በምን ይለያል፡፡ አኡዙቢላህ (በአላህ እንጠበቃለን) ከነሱ መንገድ እና እምነት፡፡ መጥፋት ለተውሂድ ጠላቶች ይሁን በአላህ ላይ ለሚያጋሩ፡፡ ደግሞ የሴቲቱ መቅለብለብ ነው የሚገርመው፣ የሼይጧን ደረሳ (ተማሪ)፡፡ ድል ለእነ ኢልያስ አህመድና መሰሎቻችው! ውድቀት እና መፈጥፈጥ በአላህ ላይ ለሚያጋሩ ሙሽሪኮች እና ወደ ጥመት ለሚጣሩ የሸይጧን ስብስቦች! አሚን አሏሁመ አሚን፡፡

  • @اللهموجودبلامكان-ه9س
    @اللهموجودبلامكان-ه9س 5 месяцев назад +6

    ايييييييي😭😭 اللهم احفظنا من شره وهابية
    عليك ربنا بحسن ختم ياربنا بحسن ختم 😢
    مشايخنا واحبابنا حفظكم الله تعالى ورعاكم

  • @AbuHafsahibnhussen
    @AbuHafsahibnhussen 5 месяцев назад +3

    ምንም አልልሽም በየትኛው የሸሪሀ ዩንቨርስቲ ነው የተማርሺ(የተመረቅሺው) አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀለቃል
    ስሜትሽን / ካንጃዎችሽ የተሰጥሽ ትዛዝ ነው
    እትዘባርቂ አይርፈድብሽ ወደ አላህ ተመለሺ

  • @saed-p1h
    @saed-p1h 5 месяцев назад +5

    ኡኡዙቢላህ ሱባሓናላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraAl-j1r
    @ZahraAl-j1r 5 месяцев назад +3

    አንቺ ሲጀመር ሚድያ መዉጣት ይፈቀድልሻል መጀመረያ እራስሽን ተሰተሪ መቃብር እያመለካቹ ልትኖሩ ነዉ ሰዉ አታጣምሙ

    • @Jemalali-w6n
      @Jemalali-w6n 25 дней назад

      ቆይ አቺ አምልኪ እንጂ እኛ አናመልክም ግን ወሸት ሀራም መሆኑን አታውቂም የማያውቁ ሰዎች ቢሰሩት ሱፊይ ሰራው ማለት ነው

  • @alhamdulillahrebilalemin419
    @alhamdulillahrebilalemin419 5 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቅን አይ ወሀብያ አላህ ሂዳአይሰጣችወ
    ብርችወ የኔ ወድ

  • @اللهموجودبلامكان-ه9س
    @اللهموجودبلامكان-ه9س 5 месяцев назад +5

    بارك الله فيك سيدتي ❤

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
    @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ 5 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢አይ ሙጀሲም

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ከቢደአሰወቺ አላህይጠቢቀኝ ቁረአንላይ የተገኘተዳላቹሁ

  • @nisriyamuhammad4734
    @nisriyamuhammad4734 5 месяцев назад +6

    ስብሓና አሏህ😢😢

  • @ezedinmohammed6543
    @ezedinmohammed6543 5 месяцев назад +4

    መጀመሪያ ብታውቂ አሪፍ ነበር

    • @محمدحكميك
      @محمدحكميك 5 месяцев назад

      ምን አይነት እወቀት ሰለጣኦት አምልኮት አሏህ ይጠብቀን

    • @AhmedNur-v1b
      @AhmedNur-v1b 4 месяца назад +2

      ምኑን አካል መሆኑን ነው ? አኡዙቢላህ ከውሀብያ ፊትና አሏህ ይጠብቀን

    • @WeWee-m9t
      @WeWee-m9t 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Месяц назад

      አይውሐብያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @keyredinyesuf9514
    @keyredinyesuf9514 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @زيناتالامهري
    @زيناتالامهري 5 месяцев назад +2

    ባረከላሁ ዉፊኪ እህቴዊ አሏህይጨምርልሺ ❤❤❤❤

  • @narty46
    @narty46 5 месяцев назад +6

    አይ ዉሀብያ😥😥😥😥😥😥😥😥እኔ የሚያሣዝኑኝ ለሥራ ሥደት መጥተዉ የነዚህን ጃሂሎች ተከታይ ሁነዉ አቂዳቸዉን ማጣታቸዉ ነዉ 😥😥አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 месяцев назад +4

      እምታሳዝኑትስ እናተ ናችሁ የቢድአ ተከታዮች እኛ የሰለፎችን መገድ ነው የምንከተለው አልሀምዱሊላህ

    • @narty46
      @narty46 5 месяцев назад

      @@Rahmajemal-cx5wd 🤭🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 месяцев назад +1

      ራስሽን አትበድይ እህቴ ቁርአንና ሀዲስን ከሚከተሉትካ ተከተይ

    • @narty46
      @narty46 5 месяцев назад

      @@Rahmajemal-cx5wd ችግራችሁኮ በጭፍን መፍረዳችሁ ነዉ 👉እኔ አንድ ነገር ልጠይቅሽ አላሁ ሡበሀኑ ተአላ አርሽን የፈጠረ ሁኖ ሣለ እንደት አርሽ ላይ ተቀመጠ ተደላደለ፣ከአርሽ በላይ ከፍተኛ አለ ትላላችሁ ?ታድያ ከአርሽ ቦታ ፈላጊ ሆነ አርሽ ሣይፈጠር በፊት የት ልታደርጉት ነዉ ?
      👉በሡረቱ ኢኸላሥ ወለምዬ ኩለሁ ኩፎን አሀድ 👉አንድም አምሣያ /እኔን የሚመሥል የለም እያላችሁ እንደዉ ለሶላት ሥትቆሙ የምትቀሩትንኳ በቀላሉ እንደት ትክዱታላችሁ ?በቁርአን በተጠቀሱት 99 ሥሞቹ መካከል 👉አልቀዩም ,ራሡን ቻይ ነዉ ይላል ,ታድያ እንደት ከቦታ ከጃይ /ጥገኛ አደረጋችሁት?አላህ ከቦታ ፣ከአቅጣጫ ፣ከአርሽ የተጥራራ አለማትን የፈጠረ ፣መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ የሌለዉ አል ዋሪስ ጌታ ነዉ ።እኛ አህለል ሡና ወልጀመአወች በተከበረዉ በአላህ ሱበሀኑ ተአላ ቃልጅ በሌላ አንመራም ።ከመናገርሽ በፊት መጀመሪያ እነማን ናቸዉ ብለሽ እወቂን ,ማወቁ አይከፋም 🙏🙏🙏

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад +1

      እምታሳዝኑትስእናተናችሁበስሜታችሁየምትመሩ ዉሀይዉስዳችሁ

  • @አዚዛአሊ
    @አዚዛአሊ 5 месяцев назад +2

    ምድር አህባሽ በጫት ሙቀት እንጅ እውቀት ቦዶ ለሀሚት አንደኛ ጌለቴ

  • @AbdulfetahKedir
    @AbdulfetahKedir 5 месяцев назад +2

    እስኪ መጀመረ ርስሽ ወደ ዲኑ ጠቅለል ብለሽ ግቢ መነኝ ነው ምትይው ጀዝበ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Месяц назад

      ጀዝባስአንተነሕስድቡንምንአመጣውዳቢሎስ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saa756
    @saa756 5 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቀን ከዉሀብያ ጥሜት
    ባረከሏሁ ፊኩም አሏሁ ተአላ በለሽበት ይጠብቅሽ የኛ እንቁ ኡስታዛ ማኢዳ አህመድ

  • @HasanHBSH
    @HasanHBSH 5 месяцев назад +3

    መጀመሪያ ሂጃብ ልበሽ

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp 5 месяцев назад +2

    ታዳ እደናተ በጫት እየሰከርን እጨፍርደ

  • @Tinkshu
    @Tinkshu 5 месяцев назад +9

    የዚህ ሰውየ ጥመትኮ ደሞ የተለየና ያገጠጠ ነው😂😂😂

  • @TamkunTamkun-q8v
    @TamkunTamkun-q8v 5 месяцев назад +4

    ኣላህ ሂዳ ይስጣቻው

  • @seadamuhamed2091
    @seadamuhamed2091 5 месяцев назад +1

    ጀግናችን. በርች በርችልን.
    ዓለይከ ረበና ቢሑስኒል ኺታሚ 😢

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 5 месяцев назад +2

    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከውሀብያ ጥመት ጠብቀን ያረብ

  • @حواءالحبشي-ه1ص
    @حواءالحبشي-ه1ص 4 месяца назад +2

    አሏህ ይምራሽ እህቴ ተማሪሪሪሪሪሪሪሪሪ

  • @LovelyDirtBike-lu4bw
    @LovelyDirtBike-lu4bw 5 месяцев назад

    እህታችን ኡስታዛ ማኢዳህ ኣላህ ይጠብቅህ ኣላህ ይጨምርልሽ ዱንያ ላይ ሁነው ጀነት ከተመሰከረላቸው ሰዎች ከነሱጋ ኣላህ ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdjddShsheh
    @HdjddShsheh 4 месяца назад +1

    ሃያት አለህ ሃየእ ይስጥሽ አቺና አስተማሪዎች እና ደገፊዎችሽም በሙሉ አለህ ህዳያ ይጣቹ እናንተ ብትሳደቡም እኛ ግን እክታፈነግጡ አንሳደብ ግን ስሙ ሁላቹም ወረቢል ከእበ በሱዋና በሼኮቹዋ መንገድ ያሄደ ሁሉ የተሳሰተ ነው። እዴት በሉኝ!

  • @MunaSulemanMunasuleyman
    @MunaSulemanMunasuleyman 5 месяцев назад +2

    ባሪካሏሁ ፊክ❤❤❤

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 5 месяцев назад +1

    የዉዷእህቴ አለህ ይጨምስልሽ

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti 5 месяцев назад +4

    😢😢😢😢سبحان الله العظيم

  • @KsaKsa-e6e
    @KsaKsa-e6e 2 месяца назад

    እህታችንኡስታዛ ማኢዳህኣላህይጠብቅህኣላህይጨምርልሽዱንያላይሁነውጀነትከተመሰከረላቸውሰዎችከነሱጋኣላህያድርግሽ❤❤❤❤❤✅✅♥♥♥♥♥🌏🐅🐅🐅💋💋💋💋💋💘💘💘💘💚💚👍👌👌👍

  • @مريم-ل7ت8ذ
    @مريم-ل7ت8ذ 5 месяцев назад +2

    ሽኩረን፣እህቴዋ፣

  • @hayateali-u1y
    @hayateali-u1y 5 месяцев назад +1

    ባረከሏሁ ፊኩም የኛ እቁዎች አሏሁ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @FetiAman-hf3iu
    @FetiAman-hf3iu 5 месяцев назад +4

    Ajeb shek abubeker yegna shek abatachin

  • @abdurhmanabdurhman1104
    @abdurhmanabdurhman1104 5 месяцев назад +2

    አሏህይጠብቀንከዉሀብዮች የዚህሰዉየ ጥመትይለያል😢

  • @mohammedabdi6569
    @mohammedabdi6569 5 месяцев назад +3

    Baarik allahu

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህየኔእህትበርች አላህይጠብቅሽ የውሀብያ ጅህልናአያበቃም አሏህትክክለኛውንመንገድይምራን

  • @MuhamedAhmed-wr4vm
    @MuhamedAhmed-wr4vm 4 месяца назад

    ጀዛከላህ ሀይረን እህታችን አይዞሽ በርቺ

  • @abdulwasiyusuf9122
    @abdulwasiyusuf9122 5 месяцев назад +2

    Mashallah Wa barakallahu fiki ❤❤❤❤

  • @FetiAman-hf3iu
    @FetiAman-hf3iu 5 месяцев назад +5

    Wellahi wwhabey be fetu yastawkal chelema fet

  • @HayaatHayat-u8b
    @HayaatHayat-u8b 5 месяцев назад +4

    አጀብ ዉሀብያ ግድ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 месяцев назад

      ውሀብያ የምትሏቸው በቁርአንና በሀዲስ ነው የሚመሩት አህባሾች በአቅላችሁ አላህ ይህድኩም

  • @ibunur635
    @ibunur635 5 месяцев назад +2

    ኧረ መጀመሪያ ተማሪ

    • @WeWee-m9t
      @WeWee-m9t 2 месяца назад

      መጀመርያ ኣች ተማር ደደቢ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbdulhakimMolla-nt3tv
    @AbdulhakimMolla-nt3tv 5 месяцев назад +1

    ወላሂ ወላሂ ለአላህ ብየ በጣም ነው የምጠላቹ አኡዙቢላህ

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 5 месяцев назад +4

    ኡሥታዟ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባረከላሁፊኪ

  • @ahedmohammed5227
    @ahedmohammed5227 4 месяца назад

    ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم❤
    صلى الله عليه وسلم❤🎉🎉❤🎉

  • @SeadaMohammed-gj4od
    @SeadaMohammed-gj4od Месяц назад

    ባረከላሁ ለኩም ሸሀችን

  • @ኢትዮፒ
    @ኢትዮፒ 5 месяцев назад +1

    አላህ ያቅናሽ

  • @ኡሙዩስራዩቱብ
    @ኡሙዩስራዩቱብ 4 месяца назад +1

    ጥያቂ ልጠይቅሽ ነብዩ ስላለሁ ወአለይሂ ወደይትነው የሄዱት መልሽ እደገና አላህ አርሽንተቆጣጠርኩት ያለበትን የቁረአንአያ አምጭ ላህ እኔ ከአርሽ በላይነኝ እያለ እናንትአርሽንተቆጣጠረ ትላችሁ ይንከቁረአንአምጭልኝ አላህ ሱረቁል ጦሀ ላይ አያ4 እና5 ለይ እኔ ከአርሽ በላይነኝ እያለ እናት ብዙታወሩአላችሁ መልሽጥያቄን በኡስታዞችአትሳለቂ መጀመሪእወቂ ከብት አትሁኔመልስእፈልግአለሁ ከቁረአንማስረጃ አምጭ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Месяц назад

      አይውሐብያአላሕሒዳያይስጣችሑ

    • @ኡሙዩስራዩቱብ
      @ኡሙዩስራዩቱብ Месяц назад

      @@Meram-jd9hp የተጠየቅሽወንአምጭ

    • @ኡሙዩስራዩቱብ
      @ኡሙዩስራዩቱብ Месяц назад

      @@Meram-jd9hp ክክክክክክክ አንችንይሰጥሽ እኔስ አልሀምዱሊላህ አህለል ሱናወልጀአነኝ ቅድሚያለተውሂድ ተውሂድ ይቅደም አህባሽ ይወደም የድን ጥላቶችናችሁ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Месяц назад

      @@ኡሙዩስራዩቱብ ሲጀመርቢነግሯችሑምአይገባችሑእጥቁርድንጋይላይውሐማፍሰስነውልባችሑተዘግቷልአላሕይክፈትላችሑ

    • @ኡሙዩስራዩቱብ
      @ኡሙዩስራዩቱብ Месяц назад

      @@Meram-jd9hp ክክክ አይን አላህ አላህ የት ነው ልጥያቄ መልስ እፈልግአለሁ መቸ መለሳችሁና

  • @amirshash4559
    @amirshash4559 5 месяцев назад +1

    بارك الله فيك وأحسن الله إليك

  • @Wereqatube
    @Wereqatube 4 месяца назад

    Oustaza jezakilahi kheira you are hero keep it ups.

  • @مريم-ل7ت8ذ
    @مريم-ل7ت8ذ 5 месяцев назад +2

    ላሀውላ፣ወላቅወተኢላቢላህ፣አልዩልአዚም፣

  • @Semirakhiyar-e3e
    @Semirakhiyar-e3e 5 месяцев назад

    እስኪ መጀመሪያ ሂጃብሽን አሟልተሽ ልበሺ ሲቀጥል ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ እንዳንቺ ስራፈት ሳይሆኑ ዑማዉን የሚያገለግሉ ሸይኽ እንጂ ይሄ የጠበበ አስተሳሰብሽን አላህ ያስፋልሽ ኡስታዛችንንም አላህ ይጠብቃቸው

  • @Adem-ur3fe
    @Adem-ur3fe 5 месяцев назад +5

    ❤🎉

  • @Zhra6767
    @Zhra6767 5 месяцев назад +1

    بارك الله فيك يالغالية صلى الله عليه وسلم ❤❤

  • @mohammedabdi6569
    @mohammedabdi6569 5 месяцев назад +4

    whabis new ideology religion

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp Месяц назад

      ክክክክክክክክክውሐብያየሸይጧንፈረሶች

  • @Rahmajemal-cx5wd
    @Rahmajemal-cx5wd 5 месяцев назад +5

    ቅድሚያ ተማሪ ጠመሽ አታጥሚ አህባሾች ቁርአን ከአቅል ጋር ይሄዳል አይሄድም እያላችሁ እደሚመቻችሁ ነው የምትፈስሩት አላህይህድኩም እምልሽ ኢስላም ሴትልጂ እድትሰተር እደሚያዛት ቁርአን ላይ አላገኘሽውምን ወይስ ይሰተሩ ይሸፎኑ የሚለውን በምን ፈስራችሁት ነው?

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj 4 месяца назад +2

      አቅሏ አልተቀበለውም ነው ሚሆነው/እነሡ አቅላቸውን ነው ሚከተሉት አላህ ይጠብቀን

    • @WeWee-m9t
      @WeWee-m9t 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣችሲ ተማህረሻል ፍየል ምን ትመሲላለች ኣላህ ህድያ ይሲጣቹ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 6 дней назад

      @@WeWee-m9t ከመሳቅና ከመሳደብ በፊት እወቂ እና ቁርአን እደዛ አይልም እያልሽነው

  • @zubida6656
    @zubida6656 3 месяца назад

    አፈ ቀላጤ ከ አውቀት ነጻ? አታምታች!!! አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ቂያማ ሲደርስ አንዳንቺ አይነቶች ይመጣሉ Allah ይጠብቀን

  • @LovelyDirtBike-lu4bw
    @LovelyDirtBike-lu4bw 5 месяцев назад +1

    ኣላህ ከነዛ የሁዳውያን የመሰሉ ወሃብዮች ኣላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ይጠብቀን

  • @Hsnyah-v5v
    @Hsnyah-v5v 3 месяца назад

    ከዋህቢያ ኣላህ ይጠቢቀን ያኣላህ ያራቢ❤❤❤❤

  • @SsEe-p2l
    @SsEe-p2l 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sojoogoj9375
    @sojoogoj9375 5 месяцев назад

    አላህ ይመልስሽ ወደተፈጠርሽበት

  • @Topg-tp6lz
    @Topg-tp6lz 4 месяца назад

    በርች ዉዷ እህታችን

  • @MohammedAmin-cq9sp
    @MohammedAmin-cq9sp 3 месяца назад

    አንችንና መሰሎችሽን አላህ ያጥፋችሁ ጠማችሁ የምታጠሙ

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 5 месяцев назад +1

    ሱብሀነሏህ

  • @yabderiwa
    @yabderiwa 5 месяцев назад +1

    አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ 🎉

  • @wahidabdihussen1728
    @wahidabdihussen1728 5 месяцев назад +1

    የጥላቻ ኮሜንት ምትፅፉ ሰዎች ግን ስለዲናቹ ሰው ወይም የወሀb ኡስታዝ ሚነግራችሁን እንጂ አንብባቹ ጭንቅላታችሁን ተጠቅማቹ አስተንትናቹ እንዳልሆነ ታስታውቃላቹ

  • @NurAlhusin
    @NurAlhusin 5 месяцев назад +1

    ሴት ማን ደዕዋ ሰጭ አረጋት?

  • @hussenahmed-z4s
    @hussenahmed-z4s 5 месяцев назад +1

    እስካሁን በእናንተ መሀይም በመማሬ ይቆጨኛል እናንተ ከ ኤሊያስ በምን ትገናኛላችሁ

  • @Kdrkoker
    @Kdrkoker 5 месяцев назад +1

    ይሄ ሰውዬ ስለ አላህ ሳይሆን ስለ ጣኦት ነው ሚያስተምረው። ሰለምቴ ጋደኛ አለ ምን አለ ይሄንማ ከመጣሁበት እምነት በምን ተለየ መስለም ባሰብኩ ሰአት ብሰማው አልሰልምም ነበር ።

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 5 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ዉሥታዜ አላህ ይጠብቅህ አች ደሞ አላህን ፍሪ አሥታፊርላ እናተ አህባሾች ተናተ ተኮል አላህ ይጠብቀን

  • @AhmedBonsa-q4i
    @AhmedBonsa-q4i 5 месяцев назад +2

    አንቺ ወላሂ በጣም ታሳፍሪያለሽ ከማሃይብነትሽ ላይ ብልግና ሲጨመርበት ማንን መናገር እና መቼ ምን መናገር እናዳለብሽ እንኳን የምታውቂ አልመሰለኝም ወላሂ ሱመ ወላሂ ይሄኔ ቁርዓንን እንኳን በስርዓት የማትቂሪ ሰው ነሽ አንቺና ዘር ማንዘርሽ ብትመዘኑ የሸህ ኢሊያስን እውቀት ሩቡን አትመዝኑም የመጀመሪያው ጥፋትሽ ሚዲያ ላይ መውጣትሽ ሲቀጥል ደረጃሽን አለማወቅሽ አላህ ታጋሽነው እንጂ እንዳንቺ አይነቱ ጃሂል በተሰራፋበት ዘመን እስት ሊዘንብብን ይገባ ነበር በዚ ሁኔታ ከምትቀርቢ ሚዲያላይ ቸግሮኛል እርዱኝ ብትይ ይሰበሰብልሽ ነበር አላህ ይምራሽ ከቻልሽ ደግመሽ ሚዲያላይ እንዳትወጪ ካንቺ የሚፈጠረው ትውልድ ምን ያህል ደንቆሮ ሆኖ እንደሚያድግ ሳስበው በጣም ያሳዝናል

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 5 месяцев назад +1

    ውነቱን ነው ውሥታዝ ይላሥ.

  • @zeinabibrahim6907
    @zeinabibrahim6907 4 месяца назад

    ‏بارك الله فيك❤❤❤❤❤

  • @Munirmohammed-vx3ri
    @Munirmohammed-vx3ri 5 месяцев назад +1

    ጭንቅላትሽን አሰሪ

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 5 месяцев назад +1

    ይሄኮ. የአይምሮ. ካንስር. ያለበት ሰዉነዉ ከሂ የበለጥ. ጣኦት አምልኮት የለም ወሀብያ አንድን ጣኦት አሏህ ብሎ የሚያመል ካፊር ነዉ ኡስታዛ ማኢዳ የእኛ እንዘ አሏህ ያጠንክርሽ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 месяцев назад

      አድን ሙስሊም ካፊር አይባልም

  • @makiyasaid2148
    @makiyasaid2148 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢ወሏሂ ስሰሚው ምንያክል እደሰቀጠጠኝ ግን ትንሽ አፉላይ አለመክበዱ
    ምን ዓይነት ስልጠና ቢወስድነው
    ያከሪም መጨረሻችንን አሳምርልንባረከሏሁ ፊኪ❤❤

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty 5 месяцев назад +1

    አኡዙቢሏህ አይ የውሀብያ ጉድ አሏህ ይጠብቀን ከጥመታችው

  • @ElehamAli-b6n
    @ElehamAli-b6n 4 месяца назад

    Ebakachihu besrat anbbu eyatememachihu mahberesebun atatmut

  • @naseemayousuf1765
    @naseemayousuf1765 5 месяцев назад +1

    Hiq mengezam hiq nw Allah hiqon mangadon yefktelachwo wedo ustazachen Allah yetbeqeshe

  • @ሺባሺዩቱብ
    @ሺባሺዩቱብ 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i Месяц назад

    ፊትሽ ያሥታውቃል በጣም በነብሥያ የተወጥርሽ ባለጌ ሤት ነሽ

  • @SeyaNure-d7k
    @SeyaNure-d7k Месяц назад

    ታመለሺ

  • @HdjddShsheh
    @HdjddShsheh 4 месяца назад

    ተመልከቱ አንቺ አለሃን አትፈሪም እንዴት ነው ቁርአኑን ምጠመዝዢው بيدي(ብየደያ) በሁለት እጆች ማለት ነው እኮ እንደ አስተማሪዎች ቁዋ ሊቲይው ከሆነ ለአለህ ሁለት ቁዋ አይደለም ያላው ደሞ ሁሉም ፉጡር የተፈጠረው በቁዋው ነው እንደ ምትይው አደም ልዩ ሊሆን አይችልም እኮ በንቺው ተፍሲር እበክሽ ተሳስተሽ አታሳስቺ ሞት አለብሽ ኡ/ እልያስ እንደላው በሳሃቦች መንገድ እኒድ እነሱ እንዳቺ አዙሮ አለተረጎሙም ከለ እስቲ አምጭልን ሰውን ሰው ስላዋረደው አይዋረድ አላህ አያወርደን።አሚን

  • @halaltradingPlc
    @halaltradingPlc 5 месяцев назад +1

    ቆይ ወሀብዮቺ እስከመቸ በጭፍን ጉዞ በንደት ኮሜትላይ መሳደብ ሳይሆን እስኪ ለአምሮአቺሁ ጊዜ ስጡት ልብ ያለው ልብይበል

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i Месяц назад

    እኔ ያልኩት ካልሆነ ተብሎ በነብሥያ መተያየት ያሣዝናል

  • @zmad3591
    @zmad3591 5 месяцев назад +1

    ጉዲበልየማይሰማየለየነሱኮጉዲ

  • @ISMAIL-m7v1u
    @ISMAIL-m7v1u Месяц назад

    አላህን፣በብቸኜት፣ያመለከ፣ሁሉ፣ወሃቢ፣ልባልነው?እናቴ፣ደሞ፣ቀብርና፣ሼኮችን፣የምታ፣መልኩናቹ

  • @RabiaSheabdu
    @RabiaSheabdu 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢سبحان الله