Ethiopia - ጥቅምት 24 ሲታወስ [እውነት እና ንጋት Ewnet Ena Nigat] Nov 4 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 443

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Год назад +89

    አርሀያ እውነትም ለብዙዎች አርሀያ ነህ ።።ለመልካሞች ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያኖች።።።አዋርድ መሸለም አለብህ።።።

    • @kassu3995
      @kassu3995 Год назад

      Lemin yishelemal? Agerun eyagelegele new. Wetaderu yishelem libal new? I do know he is doing amazing things. There is no need of awarding him as he is doing his job.

    • @surafelteferi4395
      @surafelteferi4395 Год назад +1

      Yehulum lu hayl ትጥቅ መፎታት ያለበት

  • @timirtcom
    @timirtcom Год назад +94

    አርአያ እግዚያብሄር ይባርክህ፣ እህቶቻችንም እግዚያብሄር ያጽናችሁ፣ በልክጃቻችሁ ይካሳችሁ፣ ህመማችሁ ህመማችን ነው!

    • @sintayehumerawi1727
      @sintayehumerawi1727 Год назад +1

      😭🙌👈

    • @azeneteka1144
      @azeneteka1144 Год назад

      እውነት እልሃለሁ ሻለቃ ጉዲታ እና
      ሻለቃ መሃመዲ ለ9ኝ ቀን ያክል
      ተፋልመው በግፍ ተረሽነዋል
      የሚገልፁት ሴቶቹ እውነት
      ነው እሬሳ ጭምር ጎትተዋል
      ቤተኋረያ ላይ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Год назад +40

    ኣራኣያ ኣምላክ እድመ ይሃብካ።🇪🇷🙏ምሉእ ምሕረት ይግበረልካ

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Год назад +1

    ዉይ የኔ እህቶች እዉነት ነዉ ያላችሁት ምስክርነት ስለቆማችሁ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @menbereteshome7571
    @menbereteshome7571 Год назад +32

    አንተ ጥሩ ሰው ነህ ጤናህን ይስጥህ ዘመንሀ ሁሉ ብርሀን ይሁንልህ

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 Год назад +28

    አርዓያ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @makedazinash1370
    @makedazinash1370 Год назад +14

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ጀግና ነህ you are a true Ethiopian ,I really respect you በርታ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад +8

    Thank you አርእያ!
    መፀናናትን ይስጣችው😭😭 መክለካያችን መቼም አንረሳውም

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 Год назад +15

    እወነትም አርእያ ነህ አንተ🙏🏻🙏🏻

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +57

    አርእያ ጌታ ይባርክህ እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ፈጣሬ ለምስኪኑ ህዝብ ስላምና ፍቅር ያምጣልን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Год назад +1

    አር አያ በእውነት ተወልደሆ ለእውነት መኖርህ የሕይወት ድል ነው ብሩ ክነህ።

  • @sew1391
    @sew1391 Год назад +1

    ጋዜጠኛ አርዓያ የእውነት ጠበቃ በርታልን፤ እንወድሃለን!

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Год назад +22

    ከትግራይ ተወላጅ እንደ አርአያ እና እንደነዚህ አይነት እህቶች ማግኘት ከባድ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ።ህዋሀት በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም ይቀጣል ፈጣሪ ለእጁ ስራዎች ክቡር ለሆነ ለሰው ልጅ ደሙን ያፈሰሰው ።ህወሀትና ተከታዮቹን ፈጣሪ ከምድር ይንቀልልን ።ሰይጣኖች።የትግራይ ህዝብ ንቃ ልባቹን አፅዱ!!!

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 Год назад +10

    ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
    እናመሰግናለን አርያ.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +55

    አርአያ ህሊና ያለህ ተወዳጅ ወንድማችን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @sew1391
    @sew1391 Год назад +1

    ያሳዝናል። ፈጣሪ ይከፍላል!

  • @ebrahimmohamed7578
    @ebrahimmohamed7578 Год назад +12

    የዘመናችን ምርጥ ሰው አረአያ ኑርልን

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ Год назад +17

    ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ታሪኽና ፍጻሜ. እንደ ኤርትራዊ ለሑሉም እናቶችና ያላባት ለቀሩት ልጆች እግዝኣብሄርና መላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው በርቱ. የ ጦርነትና ክፋት ውጠቱ ይህ ነው. ያሳዝናል, እግዚኣብሄር ሰላሙን ያውርድልን.

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 Год назад +5

    አርኣያ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሰላምህ ይብዛ !!!

  • @wondemagensisay8736
    @wondemagensisay8736 Год назад +11

    አርእያ ጌታ ይባርክህ እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
    አርእያ ጌታ ይባርክህ እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
    አርእያ ጌታ ይባርክህ እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Год назад +4

    የህወሃትን ግፍ እግዚእብሄር እንዲፈርደን ሁሌ ወደ ፈጣሪ አቤት እንላለን። የሱን ፍርድ እንሻለን።

  • @alemayehugeremew8357
    @alemayehugeremew8357 Год назад

    ይህን አዘጋጅተህ የውስጣቸውን ሰበራት ስላሳይኸን ክብር ይገባሃል። አንተ ጥሩ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። ያቀረብክልን እናቶች የደረሰባቸው ጉዳት እና መከራ እጀግ አስከፊ ነው። እግዚአብሔር ያጽናናቹ። የነሱን እና እንደነሱ መከራ ይደረሰባቸው እናቶች ልጆችን መንግስት ሊያሳድጋቸው : ሊያስተምራቸው ይገበሰል።

  • @rahlbrhune3055
    @rahlbrhune3055 Год назад +14

    በጣም በጣም መርጥ ሰው ነህ ያአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Год назад +5

    ክብር ለስሜን እዝ መስዋእት መቸም አንረሳቸውም ስማቸው በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ

  • @mulugetadana6467
    @mulugetadana6467 Год назад +24

    እጅግ በጣም አንጀትን ያምበለ ዘግናኝ ድርጊት አብሶ በትግራይ ተወላጆች አንደበት ስገልጽ ይበልጥ ድርጅቱ ምንኛ ጨካኝ እንደሆነ ይገልጻል ግን ለሰው ልጅ ሠለም አስፈላጊ ነው ድሪግቱ ግን በእትዮጵያ ምድር ደግሞም መደረግ ያሌላ ክፉ ድርግት ነው እግዚአብሔር ሠለሙን ያምጣልን።

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu Год назад +21

    አርአያ ምስጥ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏እናንተንም እናቾቻችን ፣መፀናናትን ይስጣችው😭😭 መክለካያችን መቼም አንረሳውም 🇪🇹🇪🇹

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Год назад +2

    አርአያ እንደው ምን እንደምልህ አላውቅም ዘርህ ይባረክ አንተ ለትግራይ ሕዝብ ለውጥ የምታመጣ ትልቅ አቀኛ ስው እድሜ ይስጥህ በርታ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ermiyasargaw7828
    @ermiyasargaw7828 Год назад +11

    Mr.Araya, I have big respect for you

  • @dawityazachew5298
    @dawityazachew5298 Год назад +4

    አርአያ ፈጣሪ ይባርክህ ጥረትህ ፍሬ አፍርቶ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ የህወአትንተንኮል ተረድቶ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን እመኛለሁ

  • @weiniamen2404
    @weiniamen2404 Год назад +5

    ኣምላኽ። ጽንዓት። ይሃብክን። የሕዋተይ። ምዓረይ

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Год назад +19

    በጣም ይገርማል ነብሳቸውን ይማርልን ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад +1

    አረያ ተስፋ ወንድማችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @yeshijimma2210
    @yeshijimma2210 Год назад +51

    የኤሪትርያ ሕዝብና መንግስት ጤንነትና ክብር እግዛአቢሔር አብዝቶ ይስጣቹሁ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏿🙏🏿

  • @አብይፔንዱለም
    @አብይፔንዱለም Год назад +28

    አሁን እነዚህ አውሬዎች እንዴት ነው ይቅርታ የሚደረግላቸው❓❓💔💔💔💔💔💔

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj Год назад +4

      እኔ በበኩሌ እንኳን ልረሳላቸው ባገኛቸው እኔ አውቃለሁ።ትግሬን በሙሉ ለመጥላት ወስኘ አርአያ አስቸገረኝ።ትግሬ ማየት አልፈልግም

    • @አብይፔንዱለም
      @አብይፔንዱለም Год назад +4

      @@Mmm-cr4xj አይገርምሽ እኔ እራሱ አርአያ እና ወዲ ሻምበል ፍሬህይወት ሔርሜላ የሔርሜላ እናት እኔም ተቸገርኩ🔴ግን እነዛ አውሬዎች ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj Год назад +4

      @@አብይፔንዱለም ከትግረይ ህዝብ ከመቶው አስር እጅ ይኖራሉ ጥሩ ሰዎች።አብዛሀኛው ግን ሌባ

    • @YMW7777
      @YMW7777 Год назад

      የተዘራ ነገር በቅሎ ታጭዶ መበላቱ አይቀርም
      ስለዚህ
      ለልጆቻቸው ት/ቤት ለስራላቸው ፣ ከደሞዙ እየተቆረጠ የሚያስፈልገው ን ላደረገ፣ ከሀያ አመት በላይ ህዝቤ ብሎ አብሯቸው የተቀመጠውን መከላከያ ሰራዊት ላይ ለፈፀሙበት /ለዘሩት የግፍ ግፍ ፣
      ይሄንን ድርጊት በሃሳባቸው በእጃቸው የፈፀሙትን ሁሉ
      የግድ ይከፍሉበታል፣
      ግን እኛ አይደለንም የምንከፍላቸው፣
      ምክንያቱም
      በዚህ ያለን ምድር ላይ ያለን፣ ላደረጉት ግፍ በቂ የሆነ ቅጣት ልንከፍላቸው አንችልም ፣
      እዚሁ ከከፈልናቸው የሰማዩን ክፍያ እስከ ብዙ ትውልድ ያለውን ቅጣታቸውን አስቀረንላቸው ማለት ነው

    • @hddd313
      @hddd313 Год назад +1

      @@Mmm-cr4xj ቅርሻታም

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Год назад +12

    አይዟችሁ አህቶቼ ከጎናችሁ ነን እኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidistassefa5595
    @kidistassefa5595 Год назад

    እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን አርአያ በርታ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ።

  • @gidetesfay5627
    @gidetesfay5627 Год назад +28

    ኣር ኣያ ሓቀኛ ethiopiaዊ ዐሊታዊ ዘይኮንካ ሰብ be strong for the unity of ethiopia I have great respection for u

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL Год назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ። የመከላከያ ወገኖቻችንን ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላል

  • @777generation..3
    @777generation..3 Год назад +44

    ያሳለፉት ለመስማት ይከብዳል : እጅግ ከባድ ዋጋ ከፍለው አገራቸውን አዳኑ። እግዚአበሔር በልጆቻቸው ይካስልን። አርአያ ለአገር ያደረከው በተለይም ለትግራይ የእውነት ድምፅ ስለሆንክ በጣም ትልቅ ምስጋና ይድረስህ።

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Год назад +1

      EWNET N BE MEGLSACHIHU AMLAK YIBARKACHIHU, AHUNIM RASACHIHUN TEBIQU. ETHIOPIA KENANTE GAR NAT.

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw9766 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም የጃቸውን ይስጣቸው መቼም የማንረሳው የልብ ህመም መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Год назад +1

    በጣም ያማል በእውነት

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr Год назад +1

    መስማት ይዘገንናል ጣም በጣም። እገረዛብሔር አቅም ይስጣቸው።❤❤❤❤❤

  • @santasis
    @santasis Год назад +14

    My heart is bleeding! I salute for the whole army who sacrifice their life to protect the country

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Год назад +11

    አርአያ ከማንም በፊት የተጋፈጥክና ሰለእነዚህ ሰዎች ለህዝብ በይፋ ያጋለጥክ መጨረሻዉንም ስላየህ እንኳን ደስ አለህ

  • @yefantayew
    @yefantayew Год назад +2

    እጅግ በጣም ልብ የሚሠብር ታሪክ ። ለተጎጂዎቹ ቤተሠቦች ዘላቂ የሆነ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ። እውነት ዕንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። መቼም አንረሣውም ! ! !

  • @ebisatadese6985
    @ebisatadese6985 Год назад +13

    heart breaking, we will never forget

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Год назад +1

    Thank you Araya you are a Hero stay Blessed 💚💛❤️

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад +1

    Ygermal
    Mechem Fetsmo ayresam
    Egziabher ykebelachew.
    Eritrea 🇪🇷 Beselam tnur🙏

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Год назад

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የጀግና ሚስቶች ናችው አይዟችው።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Год назад +3

    እግዚአብሔር የወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ነፍስ ከሰማዕታቱ አጠገብ ያሳርፍልን ለተጎጂ ቤተሠቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን ግፉ ከአዕምሮ በላይ ነው ትውልድ የማይረሣ በደል ብቻ ምን ይደረግ ? የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ከማለት ውጭ ነፍስ ይማር !!!

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Год назад +1

    አርዓያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ቁርጥ ጀግና ነህ . በጣም ታኮራለህ, እንወድሀለን, እህቶቼ እግዚአብሔር ያጥናችሁ
    በርቱ, እንወዳችሁዋለን
    ጀግኖች ናችሁ.

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Год назад +7

    ወይኔ ወገኔ💔💔😭😭 እረ ያማል 🤔😭😭😭 ድል ለኢትዮጵያ !
    ሞት ለወያኔ🤮

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 Год назад +1

    አርአያ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Год назад +3

    We Love you Araya... You are a true genuine Ethiopian pulling out facts and showing us all.

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 Год назад +7

    Araya jegna wedi ethiopia

  • @siltetelevision8753
    @siltetelevision8753 Год назад +3

    አይዞአችሁ !

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Год назад +4

    አርአያ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እህቶቼ እግዘብሔርን ብርታቱን ይስጣቹ እነዛ የአጋንንት ከበሮ መቺዎች እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል

  • @woine123
    @woine123 Год назад +1

    አይ ሃገር ! በጣም ያሳዝናል ::
    እግዚአብሔር አምላክ ትእግስቱ በዛ::
    የዚህን ሁሉ ንፁሃን ደም ይበቀልላቸው::

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Год назад +1

    Welcome Araya thank you
    Jagna🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Год назад +15

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ፈጣሪ ነብሰቸውን ይማረው ጀግኖች ወንድሞቻችን እናተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ ልጆቻቸውን ያሳድግላቸው ግን ጥቅምት 24 ይሄ ቀን ይረሳል እውነትሽን ነው ለዘለአለም አይረሳም

    • @777generation..3
      @777generation..3 Год назад +2

      አይዞሽ አግዚአብሔር በብዙ ይክሰናል።

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 Год назад +18

    አርአያ ጣፋጭ እንባ አስለቀስከኝ። እነዚህን እህቶች እንዴት ማግኘት እችል ይሆን! ይህ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ታሪካዊ ዶክመንተሪ ነው። በጥንቃቄ መቀመጥ አለበት!! አንተ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      ውሸታቸውን ነው

    • @ytm3534
      @ytm3534 Год назад

      @@kukutilove may God forgive you

    • @asmaruressom4622
      @asmaruressom4622 Год назад

      @@kukutilove wentetun seltenagru new

    • @afi5295
      @afi5295 Год назад

      @@kukutilove የሚስኪን መከላከያ ግፍ ደም ነዉ 2 አመት ሙሉ በራሀብ በጦርነት አላህ ትግሬዎች ን የቀጣችሁ

  • @amenamen8239
    @amenamen8239 Год назад +2

    ወንድማችን አርዓያ እግዚአብሔር ያክብርህ እባክህ እነዚህን የጀግና ሚስቶች የምንረዳበት ሊንክ አድርሻ ነገር አስቀምጥልን

  • @melauabegaz9762
    @melauabegaz9762 Год назад +1

    ብዙው ነገር የሰማነው እና የምንገምተው ቢሆንም በድርጊቱ ሰለባ ከሆኑ ቤተሰቦች እና በአካባቢው ማህበረሰብ አንደበት ሲነገር መስማት ደግሞ የበለጠ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ያደርገዋል።

  • @wondemagensisay8736
    @wondemagensisay8736 Год назад

    እግዛብሄር ይባርካቹህ በእውነት ትግይ ታማኝ እናቶች ሚስቶች ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለው
    እግዚዮ!!

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Год назад +1

    Araya I don't have words to express my grateful to you in all aspect . Yared from Virginia

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Год назад +1

    Araye God Bless You !!! Betam new yemakebrih. Lehizib, le Ethiopia yemitidekimew!!! 💚💛❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад +11

    እናመሰግናለን አርያ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገርናት አደለም አንድ ክፍለሀገር ትግራይን የጎረቤት ሀገር የሚኖሩባት ናት ይችን ቅድሰት ሀገር ጥሎወዴት ይኬዳል የተረፈዉ ህዝብ ይኑርልን ፓርቲዉን እንጂ የምንጠላዉ ህዝቡማ ደማችን ነው በርቱ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад

    አርእያ አላህ ይጠብቅህ በጣም እንወድካለን

  • @awokegirma5476
    @awokegirma5476 Год назад +6

    ከናተ በላይ ምስክር የለም 😭😭😭

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад +1

    የእኔ እህቶች አይዞቹ ሁሉም ያልፋል ልባቹ ደምታል ጀግኖቻችን አልሞቱም በታሪክ ተፅፎ ተመዝግቦ ለዘላለም እናስታውሳቸዋለን አልሞቱም ጀግኖች

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ:: አይዟችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል በልጆቻችሁ ትፅናናላችሁ::
    ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁላችሁ::

  • @demismengesha2024
    @demismengesha2024 Год назад

    ተባረኩ፡፡

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +10

    😭መቼም አንረሳውም!!!!

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Год назад +1

    God bless you Araya

  • @godlover7602
    @godlover7602 Год назад

    አይዞሻ አታልቅሻ ሰወች ባይፈርድባቸው እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 Год назад

    ያሳዝናሉ በእውነት

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Год назад +1

    አይዟችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር መጽናናት ያደርግላችሁ የተሰውትን ነፍስ ይማር ።

  • @tsigeredatewelde5646
    @tsigeredatewelde5646 Год назад +2

    ብጣዕሚ ዘሕዝን ኩነታት ከመይ ዓይነት ኣረሜናት ፍጡራት ኢዮም ኣምላክ ይሐግዝኽን

  • @brhanalem5387
    @brhanalem5387 Год назад

    ጎይታ ጽንዓት ይሃብክን
    ኣር ኣያ ሓቀኛ ትግራዋይ ኣምላኽ ይሓግዝካ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ወንድም ወንድሙን ያርዳል እግዚኦ የታሪክ አተላዋች ምድረ ስው በላ እግዚአብሔር የልጆችአምላክ አባታቸውን ያሳጣዋቸው እግዚአብሔር ይፍረድ ደግሞ አይቀርም😂😂እንባችሁ ይታበስ እህቶቼ

  • @dawit5894
    @dawit5894 Год назад +5

    ስለህዋት አረያ ብቻ ይናገር። ስለሀገር በEtv በአረያ ይቀርብ በነበረበት ጊዜ፣ እንደ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በጉጉት ነበር የምጠብቀው።

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 Год назад

      ትክክል ብለሃል! Etv ስለ ሃገር ማየት ያቆምኩት አሪያ ሲያቆም ነው። ቴዲ እኮ ያማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲቀሰቅስ የነበረ ጁንታ ኑው። ለፍርድ እንፈልገዋለን

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Год назад +9

    እኛም የምንሰማው ልባችን ደምቶአል የትም ተሰምቶ አይታወቅም 😭😭😭

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 Год назад +2

    አርአያ አዞህ በርታ በጎንህ አለን።

  • @rubicarubica5476
    @rubicarubica5476 Год назад +3

    የሰላም አምላክ አገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @abikondale2317
    @abikondale2317 Год назад +6

    Arayia Egziabher edmena tena yesth Ante YEthiopia LeJ Wouleth Egziabher yekflh🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏

  • @hanna4751
    @hanna4751 Год назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @abrishw5144
    @abrishw5144 Год назад +13

    በኩፉ ጊዜ የኢትዮ ጋደኛ= ኤርትራ። A friend in need is a friend indeed!

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Год назад +1

    This man is the best 👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    On behalf of all of Ethiopians a huge thank you for your Service Mr Araya Tesfamariam 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammedmolla4440
    @mohammedmolla4440 Год назад

    እወነት አርአያ ሰራህ ሁሉ የበጎ ሰው አርአያ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ።የሰማሁት ነገሩ ሁሉ ከባድ ነው አሰለቀሰኝ አስለቀሰኝ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Год назад +6

    A heart breaker Tigray stories! I am SORRY this happened to this peace-loving people. May God of peace comfort you and our entire ETHIOPIA.

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Год назад

    ጀግና ሁሌም ሲታወሰ ይኖራል ።

  • @user-tw9ey3hu6c
    @user-tw9ey3hu6c Год назад +9

    ወድሜአረያእደት ነህ በርታልን ወድሜ

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Год назад

    አርአያ በጣም የምንወድህ ጋዜጠኛ ነህ። በዚህ ሁሉ ኢትዪጵያ ስታልፍ እንደእዉሮቹ በዘር ሳትታወር ፍጹም የሐገርህን ፍቅር ላሳየኻን ወንድማችን ከፍ ያለ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ።
    እግዚእብሄር በስራህ ሁሉ ይርዳህ ከጎንህ ነን።

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 Год назад

    በእዉነት በጣም ያማል

  • @meadtube8248
    @meadtube8248 Год назад

    Tebarek

  • @bertukaneaeyluecall3307
    @bertukaneaeyluecall3307 Год назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ ፍርድኑ እሱ ይሰጣቸው ሃቅ አንድ ቀን መቸም አትቀርም ትወጣለች ይሄው በጊዜው ወጣ ገና ይወጣል 💚💛❤

  • @FanoGeresuDuki
    @FanoGeresuDuki Год назад

    በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ መርዳት እንፈልጋለን
    አርአያ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ፣ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 Год назад +5

    Welcome back Araya . Today is the day to remember for the rest of our lives. we will say NEVER AGAIN FOR JUNTA!!

  • @kebedetadese4868
    @kebedetadese4868 Год назад +1

    ብንጎዳም መጨረሻችን ያምራል

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 Год назад +1

    God bless All 👌