የ ፈርኒቸር ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | furniture price in Ethiopia 2017 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 20

  • @NEBIYUBEKELE-x8p
    @NEBIYUBEKELE-x8p 2 месяца назад +3

    ዕቃዎቹ በጣም ያማምራሉ👌👌 ዋጋው ግን ትንሽ ተወደደ

  • @enattube9911
    @enattube9911 2 месяца назад +2

    Great custemer service..እናንተ ጋር አግኝቻለው።
    ደምበኛ treatment ላይ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ።
    እናንተ ጋር ደምበኛ ነኝ የምፈልገው ማቴሪያል እናንተ ጋር ባይኖር እንኳን እስከሚገባ ሌላ ቦታ ሳልሄድ የእናንተን እንድገዛ እንዴት ማቆየት እንዳለባት ጠንቅቃ ምታቅ ባለሙያ ነች 🙏

  • @RomanTesfaye-mo1nh
    @RomanTesfaye-mo1nh 2 месяца назад +1

    GM #1 ምርጦች ትለያላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jamgan4192
    @jamgan4192 2 месяца назад

    Hello its great job please can you share me kaffe wenberoch price good quality and coffee machine made Italy

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እዚ መጣሽ ❤

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 2 месяца назад +1

    ሶኒ ግሎርየስ የቲቪ ዋጋ ስሪልን

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 2 месяца назад

    ዋጋው ጥሩ ነዉ ከለሮቹ ሁሉም ያምራል ግን ጥንካሬ ያጠያይቃል እኔ ቁምሳጥን ገዝቼ ጥራቱ ዜሮ ነዉ ግን ከእነሱ አይደለም

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MeramMustefa
    @MeramMustefa 2 месяца назад

    የአረብያ መጅልስ ዋጋ ነገሪኝ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 месяца назад +2

    ኦኦኦ ጨዋታው በመቶ ሺ ነው 😂

  • @HyatHayat-mu9nm
    @HyatHayat-mu9nm 2 месяца назад +2

    ይህ እቃ እኔን አይመለከተም

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 месяца назад +4

    የሀብታም ነው በዚህ ዋጋ ድሀ አይገዛም

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 2 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @hannatesfayeboruahannatesf140
    @hannatesfayeboruahannatesf140 17 дней назад

    😂

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤