ምጽዋት የኃጢአት ሥርየት ያስገኛልን | የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተዛባው የነገረ-ድኀነት አስተምህሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 49

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 дня назад +8

    አባቶች ወደ ገደል ሲመሩ ምመኑን እነዚህ የልጅ ልጆቻቸው የሚሆኑት እግዚአብሔር አስነስቶ ስታታቸውን ሲያጋልጥ ይሄ የእግዚአብሔር ቅናት ነው በርቱ ሜላ ፀጋ ይብዛልህ በርቱ ብዙ ትውልድን በእናተ እያመለጠ ነው

  • @WubitGKidan-h6i
    @WubitGKidan-h6i 2 дня назад

    ጌታ ይባርክህ መፅሐፍ ቅዱስንም አዋልድንም እንቀበላለን ሁለቱንም መፃፍ ማመን ይቻላል የሚሉ አሉ

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 3 дня назад +4

    ጸጋ ይብዛልህ አገልጋይ ሜሎስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድሚያቸው ትልቅ የሆኑ ትልልቅ ስህተት እየተሳሳቱ ህዝብንም በስህተት ገደል እየከተቱት ነው

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 День назад

    አሜን አሜን ሜላዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክኽ ❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 дня назад +3

    Mela Tebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @gd7827
    @gd7827 3 дня назад +2

    ጥናና ዘመንህ ይባረክ ወንድምአለም

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 3 дня назад +3

    Mela tebareek

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt 3 дня назад +3

    ❤❤❤

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 дня назад +2

    ተባረክ መላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet День назад +1

    ሜላዬ ሲኖዶሱ እኮ ዋናው ስራው ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ማዳረስ ነበር።የሚያሳዝነው አባላቱ ቢዝነስ ላይ ስለተጠመዱ ማንም እየተነሳ ተረት ተረት እየሰበከ ህዝቡን ሲያሳስት ምናገባኝ ብለው ትተውታል።ጌታ ደግሞ እርሱን የሚፈልጉት እንዲድኑ አንተን የመሳሰሉትን የወንጌል አርበኞች በዕውቀት እና በፀጋ እያሳደገ እያስነሳልን ሰለሆነ ምስጋና ይገባዋል።ጌታ ይባርክህ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 3 дня назад +3

    ሜሊየ ❤❤❤ ተባረክ

  • @ashenafiwolde
    @ashenafiwolde 3 дня назад +6

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 2 дня назад +1

    AMEN !!!

  • @dehababdela1655
    @dehababdela1655 2 дня назад +1

    ተባረክ መሎስ ❤❤

  • @PetrosSolomon-kv3dx
    @PetrosSolomon-kv3dx 3 дня назад +2

    Blessed 🙌

  • @TilahuntileJena
    @TilahuntileJena 9 часов назад

    የክርስቶስ ደም ነው ኃጢአትን የሚያስተሰርየው

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 2 дня назад +1

    ወንድሜ የጌታ ይብዛልህ

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 3 дня назад +2

    Melayeee tebarekilegn ❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 дня назад +2

    GOD bless you and your family bro 🙏

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊❤❤😂🎉🎉❤❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 дня назад +3

    አንተ ብቻህን አንድ ሲኖዶስ ነህ አንድ የበቃ አባት ያንተን ያክል እውነትን እንደዚህ ተንትኖ በማስረጃ ያስተማረ በታሪክ የለም የነዘበነ ትምህርት ውሀ በላው ተባረክ🎉

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 2 дня назад +1

    ሜሎስዮ እድሜህ ይለምልም ኦርቶዶክስ እለትእለትጌታን ይናፍቃሉ እንደዚህ ያለኮተትእንደዚ ሊገለጥላቸው ይገባል መፅዋትየሌለው ማን ሊያፀድቀውነው

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 19 часов назад

    Bless you

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 2 дня назад

    Tebarek tsegaw yebzaleh ❤

  • @EndashagalfatoEnde
    @EndashagalfatoEnde 2 дня назад

  • @desta9900
    @desta9900 2 дня назад

    😍😍😍

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 2 дня назад

    ተባረኪ 🥰🥰

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 2 дня назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 2 дня назад

    አገልጋይ ሜሎስ በአገልግሎትህ በጣም ተጠቃሚህ ነኝ ለዚህም የጌታ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ !!
    ጥያቄ አለኝ
    አስራትና በኩራት ማውጣት አዲስ ኪዳናዊ ነው ወይ ?
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!!

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 дня назад

    በተራቡ ሰዎች አለመብላት ለመፅደቅ ማሰብ ጥሩ አይደለም ሰው ለሰው የሚረዳው ነገ እኔም ልራብ እችላለሁ ለተቸገረ መድረስ ሰባዊነት ነው ሀይማኖት ሂሳብ አይደለም እምነት ነው ካመንን ሀጥያት እንጠየፋለን ፈጣሪም ይረዳናል በክርስቶስ አለማመን ያለ እረኛ ያለጠበቃ ያለ አማላጅ አለም ላይ መንቀዋለል ነው ያኔ ነው እንቅፋት የማጥለን

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye 2 дня назад

    I'm protestant and my question answered! They are 100% wrong! Thank you so much for teaching the biblical truth!

  • @Mahishow80
    @Mahishow80 3 дня назад +4

    ሜላዬ እነዚ ሁሉ ስማቸው የተዘረዘሩ አባቶች ለሚያቀርቡት አስተምህሮ የሚጠቀሙት ጥቅስ ጭራሽ የማይገኛ የሆነው መፅሀፍቅዱሱን እንደቁርአን ወደግራ ነው እንዴ የሚያነቡት? በዚህ አስተምሮስ የመዳንን መንገድ መመኘት የጤና ነው እንዴ? ጌታ መንፈስቅዱስ እውነቱን ያብራላቸው

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 2 дня назад

    አቤት ሜሎስዬ የማንሰማው ጉድ የለም ክርስቶስን ከሚያስክድ እንደዚህ ያለ ኮተትቶች እነሱ የሚበለፅጉበት ሚስጥርነው ቅንነት የዋህነት መፅዋትን ለክርትና ዋና መንገዱነው የሀጢያት ስርየት በኢየሱስደምብቻናብቻነው

  • @dinayosef2679
    @dinayosef2679 2 дня назад

    በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦እናንተ ርጉማን፥ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደተዘጋጀ ወደዘለዓለም እሳት ከእኔ ኺዱ
    ተርቤ አላበላችኹኝምና፥ተጠምቼ አላጠጣችኹኝምና፥እንግዳ ኾኜ አልተቀበላችኹኝምና
    ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችኹኝምና
    ማቴ 25፥35-43

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 2 дня назад

    ሜሎስዬ መ ፅሀ ፉ ሲታተም ምናለ ቅዱሱን መፃሀፍቅዱስን ቢመረምሩ ጌታእግዚያብሄር እንደዚ🎉😂ህልጆቹን በማስነሳት የሀይማኖት መሸፈኛቸው መሸፈንያቸው ካልቀደደው እነሱ አይነኩትም ስለኢየሱስ ሞትናስቃይ ስለ መፃሀፍቅዱስ በዘመናቸው ግድአይላቸውም እነሱ የሚያስጨንቃቸው የተንደላቀ ኑሮና ክብራቸው ነው የሰማይ የምድር ጌታ እግዚያብሄር ጣልቃ ይግባ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 дня назад

    ጳጳሳቱ ስማቸው እራሱ መፀሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 День назад

    ይህች ቤተክርስቲያን ግን ወዴት እየሄደች ነው? እነዚህ እግዚአብሔር መንጋውን እንዲጠብቁ የሾማቸው ጳጳሳትና መሪዎች ትውልዱን ከክርስቶስ እያራቁት ስለሚገኙ አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፊት ቀርበው ምላሽ የሚሰጡ መሆናቸውንስ ዘንግተዋል ማለት ነው??

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 дня назад

    mnm yahl deha bthon mnm enkuan baynorh kalmetsewetk attsedkm eshi melos

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 2 дня назад

    Ata dadabi hodam labsun awlki

  • @edmealemlamkir7141
    @edmealemlamkir7141 День назад

    አፍህን ከምትከፍት ዝቅ ብለህ ከአባቶችህ እግር ሥር ሆነህ ተማር። አምድና ምሶሶ የሌለህ የ ወፍ ዘራሽ ትምህርን ይዘህ በደኖቆሮ መንገድ አትመራ።
    እንኳን ቤተክርስቲያኗንና አባቶችን አንድን ኦርቶዶክሳዊ ግለሰብ የመተቸት የሞራል ልእልና የለህም።

  • @Abigale-ux3qq
    @Abigale-ux3qq 3 дня назад +1

    አዬዬዬዬዬዬ ሜሊዬ ተማር ከኦርቶዶክስ 🙏 አትጩህ እሺ ሜሊዬ አትጬህ ጭንቅላትህን አበላሽተውት እኮ ነው ያደነዘዙሁ ወይ ወንድሜ
    ግድ የለም ኢትዮጵያዊ አደለሁም እኔ መንፈስ ነኝ የምትልበትን ቀን እየጠበቅን ነው !!!!!

  • @fekaduy895
    @fekaduy895 2 дня назад

    erree tew tesasitehal, emba , shoto... they are mitswat, not only genzeb

  • @AbebeWerku-uk9wo
    @AbebeWerku-uk9wo 2 дня назад

    እንደው ወንድም ዝም ብለህ መፅሀፍ ቅዱስን በራሴ ሀሳብና መንገድ አውቃለሁ ብለህ የተጣመመ ቅንነት ይዘህ እንዳይፈረድብህ የድንግል ልጅ መድኅነ ዓለም ይርዳህ የተጣመመ ድንቁርናህን ተው በማንበብ ብቻ ሳትማር መተርጎም እረ ነውር ነው የኖሩት እያሉ አንተ ምን ላይ ተምረህ ዶክተር ተፈላስፎ ኢየሱሴ ብልህ መነዳት ነውር ነውር ነውር ነው😢😢😢😢

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 3 дня назад +1

    Who are you guy after all correcting the arch bishops of the z one and only church of tewahido ,bro !
    You in z first place do not know who jesus is let alone of alms !!!
    Rather come and learn seating under their feet !

    • @TUBE-Bama
      @TUBE-Bama 2 дня назад

      He is not correcting any one with him self every Christian practices are Guided by The Holy Bible any tradition that contradicts the Bible is wrong u don’t need to be archbishop or pope to read and contrast tradition with The holy Bible and Jesus is an individual savior

  • @MikiyasGezahagn
    @MikiyasGezahagn 2 дня назад

    "ሲጀመር ምጽዋት የሚሰጠው ገንዘብ ለሌለው ለተቸገረ ሰው ነው ጌታ ኢየሱስ ተቸግሯል እንዴ እዚህ ክፍል ላይ? " አልክ ? ማቴ 25:34 ፈራጁ አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ በግራው ያቆማቸው እንዳሉት መቼ ተርበህ አይተንህ እላበላንህም ?መቼ ተጠምተህ እይተንህ አላጠጣንህም ? ....ንጉሡም መልሶ " እውነት እላችኋለሁ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ከወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል ማቴ 25:40...ቀጣዩን ቪዲዮህን ደግሞ በቀኝ እና በግራው የቆሙት ስላበሉ ስላላበሉ አይደለም ብለህ ስራ ያው ከሆነ መንደር ተባረክ ሞናምን አታጣም

  • @TgBeyene-yu6im
    @TgBeyene-yu6im 2 дня назад

    𝐓𝐬𝐚𝐠𝐚 𝐲𝐢𝐛𝐢𝐳𝐚𝐥𝐢𝐤 𝐌𝐞𝐥𝐢𝐲𝐞❤

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 3 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 2 дня назад

    ወንድሜ የጌታ ይብዛልህ